ማዕረገ ጥበብ ዘá€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን
“ባለቅኔ ሎሬት†(Poet Laureate) የተሰኘዠማዕረጠየተገኘዠከጥንታዊት áŒáˆªáŠ (በኋላሠሮማá‹á‹«áŠ•) ጥበበኞችንና አሸናáŠá‹Žá‰½áŠ• የማáŠá‰ áˆá£ የመሾáˆáŠ“ የመሸለሠáˆáˆ›á‹µ እንደሆአየታሪአማስረጃዎች á‹áŒ á‰áˆ›áˆ‰á¡á¡
ወá‹áˆ« የባለ ቅኔዎች የበላዠጠባቂ የሆáŠá‹ የአá–ሎ ቅዱስ á‹›á áŠá‹ ተብሎ በጥንታዊ áŒáˆªáŠ«á‹á‹«áŠ• á‹á‰³áˆ˜áŠ•á‰ ት ስለáŠá‰ áˆá£ በተሸላሚዎች አናት ላዠበወá‹áˆ« ዘለላ የተáŒáŠáŒáŠ አáŠáˆŠáˆ (Laurel Crown) á‹á‹°á‹áˆ‹á‰¸á‹ áŠá‰ áˆá¡á¡á‰ ዘመናዊዠየዓለሠታሪáŠá¤ “የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠሹመት ሆኖ በሥራ ላዠመዋሠየጀመረዠበ17ኛዠáŠáለ ዘመን እንáŒáˆŠá‹ á‹áˆµáŒ¥ ሲሆን ማዕረጉሠየሚሰጠዠየላቀ ሥራ ላበረከተ ባለ ቅኔ áŠá‰ áˆá¡á¡
ባለ ማዕረጉሠከእንáŒáˆŠá‹ ቤተ መንáŒáˆ¥á‰µ የሚቀበለዠደሞዠበየጊዜዠá‹á‰†áˆ¨áŒ¥áˆˆá‰µ áŠá‰ áˆá¡á¡
á‹áˆ… በእንáŒáˆŠá‹ የተጀመረዠ“የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠየመስጠት áˆáˆ›á‹µ ሳá‹áˆµá‰°áŒ“áŒáˆá£ ከሦስት መቶ አመት በላዠበመቀጠሠአáˆáŠ• ያለንበት ዘመን ድረስ ዘáˆá‰‹áˆá¡á¡
አሜሪካ እ.ኤ.አከ1936 á‹“.ሠጀáˆáˆ® ከእንáŒáˆŠá‹ “የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠጋሠአቻáŠá‰µ ያለዠ“የኮንáŒáˆ¬áˆµ ቤተ መáƒáˆ…áት ባለ ቅኔ†የተባለ ጥበባዊ ሹመት ለሃáˆáˆ³ አመት ያህሠሲሰጥ ቆá‹á‰·áˆá¡á¡ እ.ኤ.አከ1985 á‹“.ሠወዲህ á‹°áŒáˆž የአሜሪካ መንáŒáˆ¥á‰µ “ባለ ቅኔ ሎሬት†የተሰኘ ማዕረጠያቋቋመ ሲሆንᤠማዕረጉ “በኮንáŒáˆ¬áˆµ ቤተ መáƒáˆ…áት የቅኔ አማካሪ†ተብሎ ለሚሾሠሰዠየሚሰጥ áŠá‹á¡á¡ የአሜሪካ “ባለ ቅኔ ሎሬት†በአንዳንድ ብሔራዊ áŠá‰¥áˆ¨ በአላት ላዠቢያንስ አንድ አቢዠሥራá‹áŠ• እንዲያበረáŠá‰µ የሚጠበቅበት የመንáŒáˆ¥á‰µ ደሞá‹á‰°áŠ› áŠá‹á¡á¡
በእንáŒáˆŠá‹ እንደገና የተጀመረዠባለ ቅኔን በሎሬት ማዕረጠየመሸለሠáˆáˆ›á‹µ ተስá‹áቶ ዛሬ ካናዳᣠጀáˆáˆ˜áŠ•á£ ስኮትላንድ እና ኔዘáˆáˆ‹áŠ•á‹µ የጥበብ ታላላቆቻቸá‹áŠ• የሚያከብሩበት ማዕረጠሆኗáˆá¡á¡
ከዚህ በተጨማሪሠá‹áˆ…ንን ማዕረገ ጥበብ ዩኒቨáˆáˆ²á‰²á‹Žá‰½áŠ“ የታወበዓለሠአቀá ማህበራት አገáˆáŠ“ ድንበሠሳá‹á‹ˆáˆµáŠ“ቸዠለጥበበኞች ያበረáŠá‰³áˆ‰
áˆáŠ•áˆ እንኳ “የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠየመሸለሠáˆáˆ›á‹µáŠ“ አሰራሠለአገራችን ባእድ ቢሆንáˆá¤ ለባለ ቅኔዎችና ባለ ዜማዎች áˆá‹© áˆá‹© ማዕረጠበመስጠት መሾáˆáŠ“ መሸለሠበቤተ áŠáˆ…áŠá‰µ አካባቢ የተለመደ áŠá‰ áˆá¡á¡
ከâ€á‰£áˆˆ ቅኔ ሎሬት†ጋሠየሚቀራረብ ኢትዮጵያዊ ማዕረገ ጥበብ (Literary Title) “ብላቴና ጌታ†የተሰኘá‹áŠ“ በንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰± ለሲቪሎች ብቻ የሚሰጥ ከáተኛ ሹመት áŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áŠáˆ¨ áŠáŒˆáˆ የማዕረጉን ደረጃ ሲተáŠá‰µáŠ•á¤ “በንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰± መንáŒáˆ¥á‰µ በáˆá‹© áˆá‹© áŠáሠላሉ ሹማáˆáŠ•á‰µá¤ ለሚኒስትáˆáŠá‰µ ደረጃ ለደረሱና ስሜታቸá‹áˆ ወደ ሥአá…áˆá ጥናት ላዘáŠá‰ ለ የሚሰጥ የማዕረጠስሠáŠá‹â€ በማለት á‹áŒˆáˆá€á‹‹áˆá¡á¡
ከአገራችን የጥበብ አá‹áˆ«á‹Žá‰½ መካከሠአንጋዠየሆáŠá‹ á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን በዚህ “የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠከአስሠዓመት በላዠሲጠራ ቆá‹á‰·áˆá¡á¡ ማዕረጉ የተገኘበት አáŒá‰£á‰¥ እና áˆáŠ”ታ በáŒáˆá… ባለመታወበá€áŒ‹á‹¬áŠ• ለአሉባáˆá‰³ ዳáˆáŒá‰³áˆá¡á¡ እንዲያá‹áˆ አንድ መá…áˆá á€áŒ‹á‹¬ ራሱን በራሱ áŠá‹ “ባለ ቅኔ ሎሬት†በማለት የሾመዠማለቱን የዛሬ አራት አመት áŒá‹µáˆ በዚሠጋዜጣ ላዠማንበቤን አስታá‹áˆ³áˆˆáˆá¡á¡
ጋሼ á€áŒ‹á‹¬ ሕá‹á‹ˆá‰± በ1998 á‹“.ሠከማለበበáŠá‰µ የáŠá‰ ሩትን አሥሠአመታት ያሳለáˆá‹ ሕáŠáˆáŠ“ዠበኢትዮጵያ የማá‹áŒˆáŠ ሕመáˆáŠ• ለመታከሠበዩናá‹á‰µá‹µ ስቴትስ á‹áˆµáŒ¥ áŠá‰ áˆá¡á¡ በዚህ ጊዜ ስለ ሰብእናዠእና ሥራዎቹ የáƒá‰á‰µáŠ• ለማንበብ የሚችáˆá‰ ት áˆáŠ”ታ ላዠስላáˆáŠá‰ ረᣠለጥያቄዠጥáˆá‰µ ያለ መáˆáˆµ ከራሱ ከá€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን ለማáŒáŠ˜á‰µ ሳá‹á‰»áˆ ቀáˆá‰·áˆá¡á¡ ሆኖሠአንዳንድ ሰáŠá‹¶á‰½ ለጥያቄዎቹ መáˆáˆµ የሚሰጡ ሆáŠá‹ ተገáŠá‰°á‹‹áˆá¡á¡
ለá€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን በâ€á‰£áˆˆ ቅኔ ሎሬት ማዕረáŒâ€ መጠራት áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ የሆáŠá‹ በዓለሠአቀá የባለ ቅኔ ሎሬቶች ሕብረት የአለሠባለቅኔዎች ጉባኤ (United Poets Laureate International – World Congress of Poets) áŠá‹á¡á¡ እ.ኤ.አበ1963 á‹“.ሠበáŠáˆŠá’ንስ ዋና ከተማ ሚኒላ á‹áˆµáŒ¥ የተመሰረተዠየዚህ ዓለሠአቀá ማህበሠአላማᤠበጥበብ (በተለá‹áˆ በቅኔ) አማካá‹áŠá‰µ አለሠአቀá‹á‹Š ወንድማማችáŠá‰µáŠ•áŠ“ ሰላáˆáŠ• ማራመድ áŠá‹á¡á¡
ማህበሩ በáˆáˆˆá‰µ አመት አንድ ጊዜ በሚያካሂደዠየአለሠባለቅኔዎች ጉባኤ ላዠከመላዠአለሠየተሰባሰቡ ባለ ቅኔዎች ሥራዎቻቸá‹áŠ• ለጉባኤዠያቀáˆá‰£áˆ‰á¤ እáˆáˆµ በእáˆáˆµáˆ ስለ ቅኔ á‹á‹ˆá‹«á‹«áˆ‰á£ ከዚህ በተጨማሪሠቅኔን የተመለከቱ ጥናታዊ á…áˆáŽá‰½ በጉባኤዠየሚቀáˆá‰¡ ሲሆን ለáˆáˆáŒ¥ ባለ ቅኔ á‹°áŒáˆž የáˆáˆµáŠáˆ ወረቀትᣠሜዳáˆá‹« እና የተከበረዠባለ የወá‹áˆ« ዘለላ የወáˆá‰… አáŠáˆŠáˆ (Golden Laurel Crown) á‹á‰ ረከትለታáˆá¡á¡
ከáˆáˆáˆŒ 14 ቀን እስከ áˆáˆáˆŒ 18 ቀን 1989 á‹“.ሠበእንáŒáˆŠá‹ አገáˆá£ ባኪንáŒáˆ€áˆáˆ»á‹¨áˆ áŠáለ áŒá‹›á‰µá£ ሀዠዋá‹áŠ®áˆá‰¥ ከተማ á‹áˆµáŒ¥ በተካሄደዠአሥራ አáˆáˆµá‰°áŠ›á‹ የዓለሠባለ ቅኔዎች ጉባኤ ላá‹á¤ á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን “ኤዞá•â€ የተሰኘá‹áŠ• ቅኔá‹áŠ• ከማሰማቱሠሌላ “Poetry Conquered Darkness and the World was Saved†በሚሠáˆáŠ¥áˆµ ጥናታዊ á…áˆá ማቅረቡ ታá‹á‰‹áˆá¡á¡
የዓለሠባለ ቅኔዎች አሥራ አáˆáˆµá‰°áŠ› ጉባኤᤠá€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን በአገሩ ቋንቋና በእንáŒáˆŠá‹áŠ›áˆ áŒáˆáˆ ያበረከታቸá‹áŠ• áŒáŒ¥áˆžá‰½á£ ቅኔዎች እና ሌሎች የጥበብ ሥራዎችን በመመáˆáˆ˜áˆá¤ ስራዎቹሠየሰዠáˆáŒ…ን እኩáˆáŠá‰µá£ áŠáƒáŠá‰µá£ ወንድማማችáŠá‰µáŠ“ áቅሠአበáŠáˆ¨á‹ የገለጡ መሆናቸá‹áŠ• ተረድቶ ባለ ቅኔ ሎሬት የሚያገኘá‹áŠ•áŠ“ የተከበረá‹áŠ• ባለ ወá‹áˆ« ዘለላ የወáˆá‰… አáŠáˆŠáˆ ሸáˆáˆžá‰³áˆá¡á¡
እስከዚያን ጊዜ ድረስ á‹áˆ…ንን ባለ ወá‹áˆ« ዘለላ የወáˆá‰… አáŠáˆŠáˆ ከተሸለሙት ታዋቂ የአለሠባለ ቅኔዎች መካከሠየአሜሪካዠባለ ቅኔ ሎሬት ሮበáˆá‰µ ትንስኪᣠየሩስያዠኢáŒáˆ ሚኮሌሴንኮᣠየáˆáˆ¨áŠ•áˆ³á‹© አሲት ቻáŠáˆ®á‰®áˆá‰² እና የእንáŒáˆŠá‹™ ጆን ዋዲንáŒá‰°áŠ• áŒá‹˜áˆ እንደሚገኙበት ለማወቅ ተችáˆáˆá¡á¡
በጥበብና በህá‹á‹ˆá‰µ áŒá‹³áŠ“ ላዠሲጓዠበቀዳሚ ሥራዠገና በáˆáŒ…áŠá‰± “ወጣት ደራሲ†የተሰኘዠá€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅንᤠበተከታታዠባቀረባቸዠድንቅ ሥራዎቹ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ገና በ29 አመት እድሜዠየቀዳማዊ ኃá‹áˆˆ ሥላሴ ሽáˆáˆ›á‰µ ድáˆáŒ…ትን በረከት እንዳገኘ á‹á‰³á‹ˆá‰ƒáˆá¡á¡ ከዚህ ጊዜ ጀáˆáˆ®áˆ ማዕረጉና ያገኘዠáŠá‰¥áˆ እረáት የáŠáˆ³á‰¸á‹ ተመáˆáŠ«á‰¾á‰½ ባገኙት መድረአáˆáˆ‰ ሲተቹት ኖረዋáˆá¡á¡ á€áŒ‹á‹¬ á‹áˆ…ንን አስመáˆáŠá‰¶ ሲናገáˆá¤
“…የአáˆáˆ˜áŠ–ች እናት ‘ሂድ áˆáŒ„ᤠከቤት á‹áŒ£áŠ“ መንገዱን አቋáˆáŒ á‹á¤ ሰዠሥሠያወጣáˆáˆ€áˆâ€™ አለችዠá‹á‰£áˆ‹áˆá¡á¡ በ13 አመቴ አáˆá‰¦ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ቤት አዳራሽ á‹áˆµáŒ¥ የመጀመሪያ ቴአትሬን (የንጉሥ ዳዮኒስየስ ááˆá‹µ የተሰኘá‹áŠ•) ለáŒáˆáˆ›á‹Š ንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰µ አቀረብኩላቸá‹á¡á¡ ተከትáˆá‰¸á‹ መጥቶ የáŠá‰ ረዠጋዜጠኛᤠበሳáˆáŠ•á‰± የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላዠ‘á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን የሚባሠወጣት ደራሲ’ ለáŒáˆáˆ›á‹Š ንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰µ ቴአትሠአቀረበላቸዠብሎ ዘገበá¡á¡ ከቤቴ ወጥቼ መንገድ ሳቋáˆáŒ¥ ስሠወጣáˆáŠ ማለት áŠá‹ እንጂᤠእኔ በዚያን እድሜዬ ‘ደራሲ’ ማለት áˆáŠ• ማለት እንደሆአእንኳ አላá‹á‰…ሠáŠá‰ áˆá¡á¡ á‹áˆ„ ስሠá‹áŒˆá‰£á‹‹áˆ ብለዠያመሰገኑአመáˆáˆ…ራን áŠá‰ ሩᤠአá‹áŒˆá‰£á‹áˆ ብለዠየታዘቡáŠáˆ áŠá‰ ሩ…â€
“…እኔ ከገጠሠሜጫ áˆá‹µáˆ ከገበሬና ከመለስተኛ áŠáŒ‹á‹´ ቤተሰብ መጥቼᣠአዲስ አበባ በáˆáŠ’áˆáŠ ከተማ ብዙ የሥአá…áˆá ታላላቅ ሰዎች በታወá‰á‰ ትᣠበደረáŒá‰ ትና ሥሠበሰደዱበት መሀሠገብቼᣠገና በ29 አመቴ ስሸለáˆá£ የáŠáሳቸá‹áŠ• መáŠáˆŠá‰µ እንደወሰድኩባቸዠያህáˆá£ በተለዠáŒáˆá‰±á‹Žá‰¹ የሥአá…áˆá አባቶች ያደረሱብáŠáŠ• የáˆá‰€áŠáŠá‰µ á‰áˆµáˆ በá‰áŒá‰µ ሳስተá‹áˆˆá‹â€¦ እንኳንስ ሊያማáˆáˆ¨áŠ እንደ ቅድመ ማስጠንቀቂያ áˆáŠáˆ áŠá‰ ሠየጠቀመáŠâ€ ብሎ áŠá‰ áˆá¡á¡
ባለ ቅኔ ሎሬት á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን በኋለኛዠየእድሜዠዘመንᤠበተለá‹áˆ ሕáŠáˆáŠ“á‹áŠ• አሜሪካ á‹áˆµáŒ¥ በመከታተሠላዠሳለ ስላገኘዠእá‹á‰…ናና ሽáˆáˆ›á‰µ በተለዠለጦቢያ መá…ሔት በየካቲት ወሠ1997 á‹“.ሠበሰጠዠቃለ መጠá‹á‰…á¤
“…ዛሬሠብዙ áˆáˆáˆ«áŠ•áŠ“ አለሠአቀá ታዋቂ ድáˆáŒ…ቶች በብዙ የሙገሳ ስሞች á‹áŒ ሩኛáˆá¡á¡ ስሜን እየካቡ ደብዳቤዎች á‹á…á‰áˆáŠ›áˆá¡á¡ ሽáˆáˆ›á‰¶á‰½áˆ የáˆáˆµáŠáˆ ወረቀቶችሠá‹áˆ°áŒ¡áŠ›áˆá¡á¡ ለáˆáˆ³áˆŒ የዛሬ ሦስት አመት (በ1994 á‹“.ሠአካባቢ) የቀዳማዊ ኃá‹áˆˆ ሥላሴ የáˆáŒ… áˆáŒ…ᤠáˆá‹‘ሠኤáˆáˆá‹«áˆµ ሳህለ ስላሴ ‘የብላቴን ጌታ ማዕረጠሸáˆáˆœáˆ€áˆˆáˆâ€™ ብሎ ደብዳቤ á…áŽáˆáŠ›áˆá¡á¡
በተሸለáˆáŠ©á‰£á‰¸á‹ ጊዜያት áˆáˆ‰ ብዙዎች ቢመáˆá‰áŠáˆ ጥቂቶች á‹°áŒáˆž በáˆá‰€áŠáŠá‰µ ቅሠየሚላቸዠአሉá¡á¡
አበሻ ቤት á‹°áŒáˆž áˆá‰€áŠáŠá‰µ በሽ በሽ áŠá‹áŠ“ áŠáŒˆáˆ© አያስደንቅáˆâ€ ብሎ áŠá‰ áˆá¡á¡
á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን ለሂስና ትችት አዲስ አáˆáŠá‰ ረáˆá¤ እንዳለመታደሠሆኖ áŒáŠ• በህá‹á‹ˆá‰± ዘመን áˆáˆ‰ ሲáˆá‰³á‰°áŠá‹ የኖረዠአሉባáˆá‰³á£ áˆá‰€áŠáŠá‰µ እና ተንኮሠáŠá‰ áˆá¡á¡
እሱሠ“መሰደብ ሳá‹áˆ†áŠ• በስራዠመáŠá‰€á ለኪአጥበብ ሰዠእድሉ áŠá‹á¤ ስድብ áŒáŠ• ከጋዜጠáŠáŠá‰µ ወáŒá£ ከሂስሠወጠየራቀ áŠá‹â€ ሲሠከዛሬ 45 አመት በáŠá‰µ ለመáŠáŠ• መá…ሔት ተናáŒáˆ® áŠá‰ áˆá¡á¡
እንáŒá‹²áˆ… የá€áŒ‹á‹¬ “የባለ ቅኔ የሎሬት†ማዕረጠየáˆáˆˆá‰€á‰ ት áˆáŠ•áŒ ከዚህ በላዠበተገለá€á‹ መáˆáŠ ቀáˆá‰§áˆá¡á¡ á‹áˆ…ሠáˆáŠ“áˆá‰£á‰µ “á€áŒ‹á‹¬ ራሱን በራሱ áŠá‹ ‘ሎሬት’ ያለá‹â€ ለሚለዠከእá‹áŠá‰µ የራቀ áŠáˆáŠáˆ መáˆáˆµ በመሆን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለጥያቄዠእáˆá‰£á‰µ á‹áˆ°áŒ á‹ á‹áˆ†áŠ“áˆá¡á¡
የጥበብ ታላላቆቻችን የታሪአመሰረቶቻችን ስለሆኑ áˆáŠ“ከብራቸዠá‹áŒˆá‰£áˆá¡á¡ አለበለዚያ በእá‹á‰€á‰± ስዩሠበአንድ áŒáŒ¥áˆ™ እንዳለá‹á£ “ዛሬ áŠá‰¥á‹ በአገሩ አá‹áŠ¨á‰ áˆáˆá¤ áŠáŒˆ á‹°áŒáˆž áŠá‰¥á‹ ባገሩ አá‹áˆáŒ áˆáˆâ€ á‹áˆ†áŠ•áŠ“ ኢትዮጵያችን የታላላቆች áˆá‹µáˆ¨ በዳ እንዳትሆን ያሰጋáˆá¡á¡
የáˆáŠ“ስበዠወደ áŠá‰µ ለሚáŠáˆ±á‰µ ጠቢባኖቻችን እንጂ እንደ á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን አá‹áŠá‰¶á‰¹ ወáራሠቆዳ ያላቸዠጀáŒáŠ–ቻችንማ “ያበሻ áˆá‰€áŠáŠá‰µâ€ የተባለá‹áŠ• áŠá‰ ጠባያችንን ተቋá‰áˆ˜á‹ ታላላቅ ሥራዎች አበáˆáŠá‰°á‹áˆáŠ• አáˆáˆá‹‹áˆá¡á¡á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅን ከáŒáˆ›áˆ½ áˆáŠ¥á‰° አመት በላዠበጥበብ አለሠá‹áˆµáŒ¥ በቆየበት ጊዜ ላበረከታቸዠስራዎቹ “የባለ ቅኔ ሎሬት†ማዕረጠየሚበዛበት አá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ ለዚህ ሰዠእስካáˆáŠ• የገዛ አገሩ ከሰጠችዠሽáˆáˆ›á‰µ á‹áˆá‰… በባህሠማዶ የተቀበላቸዠሽáˆáˆ›á‰¶á‰½ በእጥá á‹á‰ áˆáŒ£áˆ‰á¡á¡ በሰለጠáŠá‹ አለሠእንደተለመደዠማዕረáŒá‰½ በመስጠትᣠአደባባዮችንᣠመንገዶችንᣠቤተ ጥበባትን በስሙ በመሰየሠወá‹áˆ የመታሰቢያ ሀá‹áˆá‰µ በማቆáˆá£ አáˆáŠ•áˆ á€áŒ‹á‹¬ ገብረ መድኅንን áˆáŠ“ከብረዠእንችላለንá¡á¡ ለዚህሠዩኒቨáˆáˆ²á‰²á‹Žá‰»á‰½áŠ•áŠ“ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሠሊያስቡበት á‹áŒˆá‰£áˆá¡á¡addis addmas news
Average Rating