www.maledatimes.com የ2014 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ የሚጫወቱት ቡድኖች ድልድል ወጣ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የ2014 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ የሚጫወቱት ቡድኖች ድልድል ወጣ

By   /   December 6, 2013  /   Comments Off on የ2014 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ የሚጫወቱት ቡድኖች ድልድል ወጣ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 55 Second

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችበት እና ለረጅም አመታት ርቃው የነበረውን የእግር ኳስ ጨዋታ ጥበብ በዋሊያዎቹ እንዲመለስ መደረጉ የህዝብን ትኩረት ስቦ ነበር ሆኖም የእድል ጉዳይ እና የዳኞች ጥቃቅን ስህተት ከተጨዋቾቻችን ቸልተኝነት አንጻር የግባቸው ሳይደርሱ ቢቀርም ካተጠበቀው ደረጃ በላይ ለዚህ ውድድር ተሰላፊ ሆነው መቅረባቸው አስደሳች ነው ሲሉ ብዙሃኑ ህዝብ ተደምጦአል ።በሌላም በኩልም የኢትዮጵያ ምርጥ የአመቱ ቡድን ተብሎ በሴካፍ ሲመረጥ በዚህ አመት ለድልድል ይቀርባሉ የተባሉትም ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር ድልድሉ ቀርቦአል እንደሚከተለው ነው ።ማለዳ ታይምስ ዘጋባ የተቻለውን ያህል ለማጠናከር ሞክሮአል ይህንንም አስመልክቶ የህዝብን አስተያየት ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን ስለሆነም የማለዳ ታይምስ አንባቢዎች በአድራሻችን ሃሳባችሁን ታቀርቡልን ዘንድ እንጠይቃለን ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 6, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 6, 2013 @ 1:20 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar