ህዳሠ29 ቀን 1987 á‹“.ሠሕገ-መንáŒáˆµá‰± የá€á‹°á‰€á‰ ት ቀን áŠá‹á¡á¡á‹áˆ…ንንሠተከትሎ በመንáŒáˆµá‰µ አሳሳቢáŠá‰µ እáˆá ሲáˆáˆ አስገዳጅáŠá‰µ ህዳሠ29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበዠበመንáŒáˆ°á‰µ ሹማáˆáŠ•á‰¶á‰½ áŠá‰µ በአደባባዠከበሮ የሚደለቅበት ቀን áŠá‹á¡á¡á‹áˆáŠ• እንጂ የአብዛኛዠኢትዮጵያዊያን መáˆáŠ«áˆ áቃድና ተሳትᎠባáˆá‰³á‹¨á‰ ት የá€á‹°á‰€á‹ ህገ መንáŒáˆµá‰µ በብዙሃን ዘንድ ተቀባá‹áŠá‰± ጥያቄ á‹áˆµáŒ¥ የገባ áŠá‹á¡á¡á‰ ዚህሠመሠረት ከቃሉ አጠቃቀሠጀáˆáˆ® እስከ አከባበሩ áŠá‰¥áˆ¨ በዓሠአብዛኛዉ ሰዠእኔንሠጨáˆáˆ® áŒá‹µ አá‹áˆ°áŒ ንáˆá¡á¡
‹‹á‹áˆ… ህገ-መንáŒáˆµá‰±áŠ• የመáŠá‹³ ተáŒá‰£áˆ áŠá‹!!!›› ከገዢዠመንáŒáˆµá‰µ ተደጋáŒáˆž የሚሰማ ለመáˆáˆ¨áŒ… ወá‹áˆ ለመከሰስ የሚጠቀሙበት ቃሠáŠá‹á¡á¡ አንድ ወዳጄ እንዲህ አለአ‹‹ á‹áˆ… ህገ መንáŒáˆ°á‰µ á‹áˆ ብሎ የተደረደረ ብሎኬት áŠá‹ እንዴ የሚናደዠ?›› በማለት ሲተች ሰáˆá‰¸á‹‹áˆˆá‹á¡á¡á‰ መናድ እና á‹°áŒáŽ በማቆየት ላዠየተመሠረተáˆáŠ•Â ህገ መንáŒáˆµá‰µ እጅጠበጣሠብዙ áŠáŒˆáˆ ተብሎለታáˆá¡á¡
እየተንገዳገደ ያለዠህገ መንáŒáˆµá‰µ ከአá€á‹³á‹°á‰ ጀáˆáˆ® የሚቀሩት ድንጋጌዎች መኖራቸዠለማንሠáŒáˆá…áŠá‹á¡á¡ ቢሆንሠá€á‹µá‰† በተáŒá‰£áˆ ላዠየሚገኘዠህገ መንáŒáˆµá‰µ ዋጋ እንዳá‹áŠ–ረዠእያደረገ ያለዠየገዢዠመንáŒáˆµá‰µ አካሄድና ተáŒá‰£áˆ መሆኑ በአáŒáˆ© ለማሳየት እሞáŠáˆ«áˆˆá‹á¡á¡
1ኛ. መንáŒáˆµá‰µ በሃá‹áˆ›áŠ–ት ጉዳዠጣáˆá‰ƒ አá‹áŒˆá‰£áˆá¤áˆƒá‹áˆ›áŠ–ትሠበመንáŒáˆµá‰µ ጣáˆá‰ƒ አá‹áŒˆá‰£áˆ የሚለዠበሕገ መንáŒáˆµá‰µ አንቀጽ 11 ንዕሱ áŠ áŠ•á‰€á… 3 ተደንáŒáŒŽ የሚገአáŠá‹á¡á¡á‹áˆáŠ• እንጂ ገዢዠመንáŒáˆµá‰µ በሃá‹áˆ›áŠ–ት ላዠቀጥተኛ ጣáˆá‰ƒ ገብáŠá‰µ እየáˆá€áˆ˜ á‹áŒˆáŠ›áˆá¤áˆˆá‹šáˆ…ሠጥሩ ማሳያ የሚሆáŠá‹ በእስáˆáˆáŠ“ አá‹áˆ›áŠ–ታ እየተáˆá€áˆ˜ ያለዠበደሠáŠá‹á¡á¡á‰ ደሉ በá‹á‹ የወጣ ሲሆን በተለዠለእáˆáŠá‰³á‰½áŠ• እንቢአያሉ ለሞትá£áˆˆáŠ¥áˆµáˆáŠ“ ለእንáŒáˆá‰µ ተዳáˆáŒˆá‹ á‹áŒˆáŠ›áˆ‰á¡á¡ በተጨማሪ በኦáˆá‰¶á‹¶áŠáˆµ እáˆáŠá‰µ á‹áˆµáŒ¥áˆ ጣáˆá‰ƒ ገብáŠá‰± እንደተጠበቀ áŠá‹á¡á¡áŒˆá‹³áˆ›á‰µáŠ“ አድባራት በáˆáˆ›á‰µ ስሠáˆáˆáˆ°á‹‹áˆ የተቀሩት ቦታቸዠተጎáˆá‹¶ ተወስዶሠበዚህሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ የሀá‹áˆ›áŠ–ት አባቶችና ጥቂት የማá‹á‰£áˆ‰ የእáˆáŠá‰± ተከታዮች ለእስáˆáŠ“ ለእንáŒáˆá‰µ ተዳáˆáŒˆá‹‹áˆá¡á¡
ከáˆáŠ•áˆ በላዠደáŒáˆž በáˆáˆ‰áˆ በተለዠበኦáˆá‰¶á‹¶áŠáˆµáŠ“ በእስáˆáˆáŠ“ የሀá‹áˆ›áŠ–ቱ መሪዎች (አባቶች) ሹመታቸዠከሚያመáˆáŠ©á‰µ አáˆáˆ‹áŠ እና ከáˆá‹•áˆ˜áŠ“ኖ የመáŠáŒ¨ ሳá‹áˆ†áŠ• በመንáŒáˆµá‰µ ቀጥተኛ ጣáˆá‰ƒ ገብáŠá‰µ የተáˆá€áˆ˜ áŠá‹á¡á¡
2ኛ. የመንáŒáˆµá‰µ አሠራሠለሕá‹á‰¥ áŒáˆá… በሆአመንገድ መከናወን አለበትá¡á¤ በሕገ መንáŒáˆµá‰µ አንቀጽ 12 ንዕሱ áŠ áŠ•á‰€á… 1 ተደንáŒáŒŽ የሚገአáŠá‹á¡á¡á‰¢áˆ†áŠ•áˆ ከታችኛዠየስáˆáŒ£áŠ• እáˆáŠ¨áŠ• ከሆáŠá‹ ከቀበሌ ጀáˆáˆ® እስከላá‹áŠ›á‹ የመንáŒáˆµá‰µ ባለስáˆáŒ£áŠ“ት አማከáŠáŠá‰µ የሚከናወኑ የመንáŒáˆµá‰µ አሰራሮች áŒáˆá…áŠá‰µ እጅጠበጣሠጠባብ áŠá‹á¡á¡á‰ መሆኑሠህብረተሰብ በአገሩ ጉዳዠቀጥተኛ ተሳታአበመሆን በመንገስት አሠራሠላዠየበኩሉን ድáˆáˆ» እንዲወጣ አáˆá‰°á‹°áˆ¨áŒˆáˆá¡á¡
በዚህሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ የመንáŒáˆµá‰µ አሠራሠለሙሱና የተጋለጠáŠá‹á¤áˆ™áˆ±áŠ“ በአáˆáŠ• ወቅት በአገራችን ህጋዊ እስከመሆን á‹°áˆáˆ·áˆá¡á¡á‰ መሆኑሠማናኛá‹áˆ የመንáŒáˆµá‰µ ኃላአኃላáŠáŠá‰±áŠ• ወá‹áˆ ስáˆáŒ£áŠ‘ን መሠረት አድáˆáŒŽ ሲበድሠእንጂ ለበደሉ ተጠያቂ ሲሆን አáˆá‰³á‹¨áˆá¡á¡áˆµáˆˆá‹šáˆ…ሠየመንáŒáˆµá‰µ አሠራሠበየትኛá‹áˆ ደረጃ ለህá‹á‰¥ áŒáˆá… አá‹á‹°áˆˆáˆ á‹áˆ… á‹°áŒáˆž የህገመንáŒáˆµá‰± ድንጋጌ ጥያቄ á‹áˆµáŒ¥ የሚያስገባ áŠá‹á¡á¡
3ኛ. ማንኛá‹áˆ ሰዠሰብዓዊ በመሆኑ የማá‹á‹°áˆáˆáŠ“ የማá‹áŒˆáˆ°áˆµ በሕá‹á‹ˆá‰µ የመኖáˆá£á‹¨áŠ ካሠደህንáŠá‰µáŠ“ የáŠáƒáŠá‰µ መብት አለá‹á¡á¡á‰°á‰¥áˆŽ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 14 ተá…Ꭰá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• የሰዠደህንáŠá‰µáŠ• ለመጠበቅ የተቋቋመዠየደህንáŠá‰µ መስሪያ ቤት በየደኑና በየጫካዠየስንቱን ሰዠህá‹á‹ˆá‰µ እንዳጠá‹áŠ“ የአካሠጉዳት እንዳደረስ የሚያá‹á‰€á‹ á‹«á‹á‰€á‹‹áˆá¡á¡ በተጨማሪ á‹áˆ… የáŠáƒáŠá‰µ መብት ገዢዠመንáŒáˆµá‰µ በችሮታ ወá‹áˆ በáቃዱ የሰጠን እንጂ ሰዠበመሆናችን ያገኘáŠá‹ መብት እንዳáˆáˆ†áŠ በሚያሳብቅ መáˆáŠ© በሕá‹á‹ˆá‰µ የመኖáˆá£ የአካሠደህንáŠá‰µáŠ“ የáŠáƒáŠá‰µ መብት በገዢዠመንáŒáˆµá‰µ መáˆáŠ«áˆ áቃድ ላዠየተመሠረተ እስከሚመስሠደረስ ተደáˆáˆ·áˆá¡á¡
4ኛ. ማንኛá‹áˆ ሰዠáŒáŠ«áŠ” ከተሞላበት á£áŠ¢áˆ°á‰¥á‹“á‹Š ከሆአወá‹áˆ áŠá‰¥áˆ©áŠ• ከሚያዋáˆá‹µ አያያዠወá‹áˆ ቅጣት የመጠበቅ መብት አለá‹á¡á¡á‹¨áˆšáˆˆá‹ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 18 ላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¤ á‹áˆ… የህገመንáŒáˆµá‰µ ድንጋጌ መሸራረá ሳá‹áˆ†áŠ• መገáˆáˆ°áˆµ የሚጀáˆáˆ¨á‹ በህገመንáŒáˆµá‰± በተቋቋመዠበህጠአስáˆáŒ»áˆšá‹ አካሠáŠá‹á¡á¡
በመሆኑሠáŠá‰¥áˆáŠ• ለማወረድና áŒáŠ«áŠ”ን ለማሳየት የሰለጠኑ አሰቃዮችና ማሰቃያ ቦታዎች መኖራቸዠየአደባባዠሚስጥሠáŠá‹á¡á¡ áŠáŒˆáˆ©áŠ• ለማáŠáƒá€áˆ እንዲረዳ  á–ለቲከኛ ወá‹áˆ በህጠጥላ ስሠያለ ሰá‹áŠ• á‹á‰…áˆáŠ“ ስታዲዮሠእáŒáˆ ኳስ ለመመáˆáŠ¨á‰µ ወራዠየሚጠብቅ በወረዠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ለተáŠáˆ³ አለመáŒá‰£á‰£á‰µ á–ሊስ እንዴት አድáˆáŒŽ እንደሚቀጠቅጥ ዱላá‹áŠ• የቀመሰ á‹«á‹á‰ƒáˆá¡á¡
5ኛ. በጥበቃ ሥሠያሉና በááˆá‹µ የታሰሩ ሰዎች ሰብዓዊ áŠá‰¥áˆ«á‰¸á‹áŠ• በሚጠብቅ መáˆáŠ© የመያዠእና ከሰዎች ወá‹áˆ ከጠያቂዎቻቸዠየመገናኘት መብት አላቸá‹á¡á¡ በማለት በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 21/1እና2 ተá…Ꭰá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡á‹áˆáŠ• እንጂ áŠáƒ ጋዜጠኞች እና የá–ለቲካ እስረኞች አያያዛቸዠáŠá‰¥áˆáŠ• ከመንካት አáˆáŽ በህá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹ ላዠአደጋ የሚያስከትሠáŠá‹á¡á¡á‰ ተጨማሪ ከቤተሰብá£áŠ¨á‹ˆá‹³áŒ… መጠየቅ የማá‹áˆžáŠ¨áˆ áŠáŒˆáˆ áŠá‹á¤ የመጠየቅ እድሠያላቸዠእስረኞች እድላቸዠበቅድመ áˆáŠ”ታ ላዠየተመሠረተ áŠá‹á¡á¡
6ኛ. ማንኛá‹áˆ ሰዠያለማንሠጣáˆá‰ƒ ገብáŠá‰µ የአመለካከት እና áˆáˆ³á‰¥áŠ• በáŠáƒ የመያá‹áŠ“ በማንኛá‹áˆ የማሰራጫ ዘዴ የመáŒáˆˆá… áŠáƒáŠá‰µ አለá‹á¡á¡á‹¨áˆšáˆˆá‹ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 29 ተá…Ꭰá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡ በእáˆáŒáŒ¥ á‹áˆ… መብት ገደብ ሊጣáˆá‰ ት እንደሚችሠበህገ መንáŒáˆµá‰± ላዠተገáˆá† የተቀመጠሲሆን ገደብ áŒáŠ• መሠረታዊ የሆáŠá‹áŠ• መረጃን የመስጠት እና የማáŒáŠ˜á‰µ እንዲáˆáˆ አስተሳሰብ ላዠወá‹áˆ አመለካከት ላዠá‹áŒ¤á‰µ እንደማá‹áŠ–ረዠበህገመንáŒáˆµá‰± ተገáˆá† á‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡
á‹áˆáŠ• እንጂ አሳብን በáŠáƒ ማሰብና ማንሸራሸሠበአገራችን ወቅታዊ áˆáŠ”ታ እጅጠአዳጋች áŠá‹á¡á¡áŠáƒ አሳብ የሚንሸራሸáˆá‰£á‰¸á‹ áŠáƒ ጋዜጦችና መá…ሔቶች áˆáŠ• ያህሠአሉ ? እáˆáŒáŒ¥ áŠá‹ ገብያá‹áŠ‘ መሰረት ያደረጉ መá‹áŠ“ኛ ላዠያተኮሩ መá…ሔትና ጋዜጣ ለá‰áŒ¥áˆ በá‹á‰°á‹ á‹áˆ†áŠ“áˆá¡á¡ áŒáŠ• áˆáˆ‰ áŠáŒˆáˆ በአገሠáŠá‹ የሚያáˆáˆ¨á‹! ታዲያ ስለ አገሠበáŠáƒ አሳብ የሚንሸራሸáˆá‰ ት መá…ሔትና ጋዜጣ áˆáŠ• ያኸሠáŠá‹ ? ጋዜጠኞችን በማሰቃየትá£á‰ ማሰሠእና እንዲሰደዱ በማደረጠኢትዮጵያ በዓለሠላዠመጥᎠሪከረድ አስመá‹áŒá‰£áˆˆá‰½á¡á¡áˆ˜áŠ•áŒáˆµá‰µáŠ• ተችቶ የáƒáˆáŠ“ ááˆá‰ የወጣበት ጋዜጣ ወá‹áˆ መá…ሔት ጨáˆáˆ® áˆáˆ‰áˆ ተጠራáˆáŒŽ ቃሊቲ የሚገባበት ወá‹áˆ አደገኛ ዛቻና መስጠንቀቂያ የሚሰጥበት ደረጃ ላዠተደáˆáˆ·áˆá¡á¡
7ኛ. ማንኛá‹áˆ ሰዠከሌሎች ጋሠበመሆን መሣሪያ ሳá‹á‹ ሠላማዊ ሠáˆá እና ስብሰባ የማድረጠáŠáƒáŠá‰µáŠ“ አቤቱታ የማቅረብ መብት አለá‹á¡á¡ ተብሎ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 30/1 ላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡ ለዚህ ማሳያ የሚሆን የቅáˆá‰¥ ጊዜ አá‹áŠ• ያወጣ የህገመንáŒáˆµá‰µ ጥሰት ማቀረብ á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡á‰ ሳá‹á‹‘ዲ በሚገኙ ወገኖቻችን ላዠእየተáˆá€áˆ˜ ያለዠáŒáና በደሠá‹á‰áˆá£á‹áˆ…ንንሠየáˆá€áˆ™ ለááˆá‹µ á‹á‰…ረብ በማለት አቤቱታ ለማቅረብ የተጀመረዠሠላማዊ ሠáˆá በá–ሊስ ዱላ እና እስራት áŠá‹ የተጠናቀቀá‹á¡á¡ በተጨማሪ በመንáŒáˆµá‰µ እየታየ ያለዠየአስተዳደሠብሉሹáŠá‰µ ለማመáˆáŠ¨á‰µ እና áˆáˆ‹áˆ½ ለማገኘት የተጠሩ የተለያዩ የተቃá‹áˆž ሰáˆáŽá‰½ እና ስብሰባዎች በመንáŒáˆµá‰µ ቀጥተኛ ትእዛዠተከáˆáŠáˆáŠ áˆá¡á¡áˆ ላማዊ ሰáˆá ማድረጠእና አቤቱታ ማቅረብ መብት áŠá‹! በማለት áŠáˆáŠ¨áˆ‹á‹áŠ• ወደ ጎን በመተዠአደባባዠለመá‹áŒ£á‰µ የሞከሩ ለእስáˆáŠ“ ለድብደባ ተዳáˆáŒˆá‹‹áˆá¡á¡á‰ መሆኑሠየተቃá‹áˆž ሠáˆáና ስብሰባ በማድረጠአቤቱታ በኢትዮጵያ ማድረጠየሞት ሽረት ትáŒáˆáŠ“ ጥያቄ ከሆአሰንብቷáˆá¡á¡
8ኛ. የዳáŠáŠá‰µ አካሠከማንኛá‹áˆ የመንáŒáˆµá‰µ ባለስáˆáŒ£áŠ• ሆአአካሠተá…ዕኖ áŠáŒ» በመሆን በሙሉ áŠáƒáŠá‰µ ከህጠበስተቀሠበሌላ áˆáŠ”ታ አá‹áˆ˜áˆ©áˆá¡á¡á‰ ማለት በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 79 እና በተከታዮቹ ንዑስ áŠ áŠ•á‰€á… áˆ°áሮ á‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡ á‹áˆáŠ• እንጂ በየትኛá‹áˆ ደረጃ የሚገኙ ዳኞች የመንáŒáˆµá‰µ አስáˆáƒáˆš አካሠከሆáŠá‹ áŠá‹ ሹመታቸá‹áŠ• የሚያገኙትá¡á¡á‰ መሆኑሠከመንáŒáˆµá‰µ ጋሠቀጥተኛ áŒáŠáŠ™áŠá‰µ ያላቸዠየááˆá‹µ á‹áˆ³áŠ”ዎች áˆáŠ•á‹«áŠ½áˆ‰ በህጠእና በህሊና ላዠየተመሠረቱ ናቸዠ? በተለዠየህሊናና የá–ለቲካ እስረኞች የááˆá‹µ ሂደታቸዠáˆáŠ• á‹áˆ˜áˆµáˆ áŠá‰ ሠ? እáŠá‹šáˆ…ን እና መሰሠዳáŠáŠá‰¶á‰½áŠ• ከáŒáˆá‰µ á‹áˆµáŒ¥ በማስገባት በህገመንáŒáˆµá‰± የሰáˆáˆ¨á‹ áŠáŒ» ዳáŠáŠá‰µ ጥያቄ á‹áˆµáŒ¥ የሚያስገባ áŠá‹á¡á¡
9ኛ. የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት የጎሳዎች ሚዛናዊ ተዋጽኦ ያካተተ á‹áˆ†áŠ“áˆá¡á¡ ተብሎ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 87/1 ተደንáŒáŒŽ á‹á‰³á‹«áˆá¡á¡áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• በየድንበሠእና በተáˆáŠ® áŒá‹³ ከሚሆáŠá‹ á‹áŒª አብዛኛዠየሠራዊቴ አባሠእና አዛዥ የአንድ ጎሳ ስብስብ áŠá‹á¡á¡ ስለዚህሠሠራዊቱ የማáŠá‹ የኢትዮጵያ ወá‹áˆµ ወደሚሠጥያቄ እያመራ á‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡
10ኛ. በየደረጃዠትáŠáŠáˆˆáŠ› áˆáˆáŒ« እንዲካሄድ ከማንኛá‹áˆ ተጽእኖ áŠáƒ የሆአብሔራዊ የáˆáˆáŒ« ቦáˆá‹µ á‹á‰‹á‰‹áˆ›áˆá¡á¡á‹¨áˆšáˆˆá‹ በህገመንáŒáˆµá‰± áŠ áŠ•á‰€á… 102 ላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡á‹áˆáŠ• እንጂ የáˆáˆáŒ« ቦáˆá‹µ ሃላáŠá‹Žá‰½ ሹመታቸዠከመንáŒáˆµá‰µ መáˆáŠ«áˆ áቃድ የመáŠáŒ¨ ሲሆን አሰራራቸá‹áˆ ለገዥዠመንáŒáˆµ በእጅጉ በጣሠያደላ áŠá‹á¡á¡áˆµáˆˆá‹šáˆ…ሠáˆáˆáŒ« ቦáˆá‹µ ህገመንáŒáˆµá‰±áŠ• መሠረት አድáˆáŒŽ áŠáŒ» እና ገለáˆá‰°áŠ› áŠá‹ ለማለት ከበድ ድáረትን የሚጠá‹á‰… áŠá‹á¡á¡
በመሆኑሠእáŠá‹šáˆ… እና መሰሠየህገመንáŒáˆµá‰± ድንጋጌዎች ጥሰት ወá‹áˆ በእáŠáˆ± ቋንቋ የመንድ ተáŒá‰£áˆ እየተáˆá€áˆ˜ ያለዠበህገመንáŒáˆµá‰± በየወንዙ ዳሠየሚማማለዠገዥዠመንገስት áŠá‹á¡á¡ ህገመንáŒáˆµá‰µ የበላዠህጠáŠá‹á¡á¡áˆ›áŠ•áŠ›á‹áˆ ህáŒá£áˆáˆ›á‹³á‹Š አሰራሠእንዲáˆáˆ የመንáŒáˆµá‰µ ባለስáˆáŒ£áŠ• አሰራሠከህገመንáŒáˆµá‰± የሚቃረáŠáˆ¨ ከሆአተáˆáƒáˆšáŠá‰µ አá‹áŠ–ረá‹áˆ á¡á¡ á‹¨áˆšáˆˆá‹ áŠ áŠ•á‰€á… 9 ንዑስ áŠ áŠ•á‰€á… 1 የገዥዠመንáŒáˆµá‰µ ደራሽ ዉሃ ጠራáˆáŒŽ ወስዶታáˆá¡á¡ ስለዚህሠየብሔሮá£á‰¥áˆ”ረሰቦችና ሕá‹á‰¦á‰½ ቀን የሚለá‹áŠ• መጠሪያ ስሠበመስጠት ከበሮ ተá‹á‹ž የሚደለቅለት እና የሚከበረዠህገመንገስት መáˆáˆ¶ ካላስከበረ áŒáˆ½á‰³á‹ እና ቀረáˆá‰¶á‹ ከáˆáŠ• የመáŠáŒ¨ áŠá‹Â ?
Average Rating