www.maledatimes.com ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

By   /   December 9, 2013  /   Comments Off on ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ተሰውረዋል!

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 22 Second
የሰማያዊ ፓርቲ ሥ/አስፈፃሚና የአደረጃጀት ጉደይ ኃላፊ የሆነው ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻ ከቅዳሜ ኅዳር 28 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ ያለበት ቦታ አልታወቀም ኢንጂነር ጌታነህ ኅዳር 6 ቀን 2006 ዓ.ም የሳውዲ መንግስትን ሕገወጥ ተግባር በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት ለ2 ቀን ታስሮ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረ ሲሆን በዋስ ከተለቀቀ በኋላም በስልክ ማስፈራሪያ እየደረሰበት የነበረ መሆኑ ይታወቃል በተለይም ከቅዳሜ 9 ሰዓት ጀምሮ ስልኩ የማይመልስ ከመሆኑም በላይ ቤተሠቡም ሆነ የፓርቲው አባላት ሊያገኙት አለመቻላቸው ምንጮቻችን አስታውቀዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 9, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 9, 2013 @ 6:30 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar