www.maledatimes.com በ‹‹በመለስ ራዕይ ተቃዋሚን ዜሮ እናስገባለን›› የሚል ዘመቻ ተጀምሯል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በ ‹‹በመለስ ራዕይ ተቃዋሚን ዜሮ እናስገባለን›› የሚል ዘመቻ ተጀምሯል

By   /   December 21, 2013  /   Comments Off on በ ‹‹በመለስ ራዕይ ተቃዋሚን ዜሮ እናስገባለን›› የሚል ዘመቻ ተጀምሯል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 58 Second

የአቶ መለስ ዜናዊን ራዕይ ለማስቀጠል ተቃዋሚዎችን ዜሮ እናስገባለን የሚል ቅስቀሳ በጎንደር የኢህአዴግ ካድሬዎች መጀመራቸውን ተከትሎ ተቃዋሚዎችን እንደሚደግፉ በሚገመቱና በጎንደር የአንድነት አባላት ላይ ማስፈራሪያ፣ውክቢያና ዛቻ እየተፈጸመ ነው፡፡ በመለስ ራዕይ ሰበብ ከገዢው ፓርቲ የተለየ አመለካከት በሚያራምዱ ዜጎች ላይ ቅስቀሳ መጀመሩና ይህንኑ ተከትሎም አደጋ እያንዣበባቸው እንደሚገኝ በጎንደር የሚገኙ የአንድነት አባላቶች አስታውቀዋል፡፡ ተቃዋሚዎችን ዜሮ ማስገባት የሚለው ዘመቻው ከተቻለ በፈቃደኝነት ተቃዋሚዎቹ ኢህአዴግን መቃወም እንዲያቆሙ ካልሆነ ግን ጫና በመፍጠር እንቅስቃሴያቸውን ማኮላሸት ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ ታውቋል፡፡በ2002 ምርጫ 545 ወንበር ማግኘቱን ያወጀው ኢህአዴግ አውራ ፓርቲ ነኝ ማለቱን ተከትሎ ዳዴ ማለት የተሳነው የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ስርዓት በከፋ ሁኔታ ውስጥ ይገኛል፡፡በምኒልክ ሳልሳዊ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 21, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 21, 2013 @ 2:01 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar