www.maledatimes.com የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ለምሁራንና ድርጅቶች የሽግግር ወቅት ቻርተር ረቂቅ ለውይይት አቀረበ- MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ለምሁራንና ድርጅቶች የሽግግር ወቅት ቻርተር ረቂቅ ለውይይት አቀረበ

By   /   December 23, 2013  /   Comments Off on የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ለምሁራንና ድርጅቶች የሽግግር ወቅት ቻርተር ረቂቅ ለውይይት አቀረበ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 8 Second

Ethiopian National Transitional Council
P.O.Box 9929
Alexandria, VA 22304
Tel: 1-206-203-3375
Tel: +44-7958-487-420
Email: contact@etntc.org
Website: www.etntc.org

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት በኢትዮጵያ የሚቋቋመው የሽግግር መንግስት ሊመራበት የሚገባውን የሽግግር ወቅት
ህገመንግስት (ቻርተር) ለምሁራንና ለድርጅቶች ተወካዮች መላክ ጀምሯል። ይህ ረቂቅ (draft) በተለያዩ የኢትዮጵያ ህዝብ
ተወካዮች ውይይትና ግምገማ ከተደረገበት በኋላ በመጨረሻ ለህገ መንግስት አርቃቂ ጉባኤ ቀርቦ ይጸድቃል።
የሽግግር ምክር ቤቱ ከተመሰረተበት ከሐምሌ 2012 እ.ኤ.አ ወዲህ የወያኔን ጸረ-ህዝብና ጸረ-ኢትዮጵያ አገዛዝ አስወግዶ
በምትኩ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት የሚመሰረትበትን ሂደት የሚያመቻች ጉባኤ በነሐሴ (ጁላይ) 2013 ማድረጉ
ይታወሳል። በዚህ ጉባኤ ላይ ተሳታፊዎቹ የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደት ዝግጅትና የሽግግር ወቅት ቻርተር መዘጋጀት
አስፈላጊ መሆኑን በተስማሙት መሰረት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክርቤት ከምሁራኖች ጋር በመስራት የመጀመሪያውን
ረቂቅ አዘጋጅቷል።
በመጪው ጥር ወር (January 2014) በሚደረገው ሁለተኛው የምክክር ጉባኤ ላይ በዚህ ረቂቅ ላይና፤ ስርዓቱን
አስወግዶ ሁሉን አቀፍ በሆነ የሽግግር መንግስት ስለመተካት ሂደት በሚደርገው የወደፊት እቅድ ላይ ይመክራል። ይህን
የህገደንብ ረቂቅ ለጉባኤው ከመቅረቡ በፊት ለፖለቲካና ሲቪክ ድርጅቶች፤ እንዲሁም በአገር ውስጥ ሆነ በዓለም ዙሪያ ላሉ
ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ ውይይት እንዲደረግበት ይደረጋል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክር ቤት አመራር

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 23, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 23, 2013 @ 10:24 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar