www.maledatimes.com ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ከአሩሻ ታንዛኒያ ወደ ሃገሩ ተመለሰ ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ከአሩሻ ታንዛኒያ ወደ ሃገሩ ተመለሰ !

By   /   December 24, 2013  /   Comments Off on ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ከአሩሻ ታንዛኒያ ወደ ሃገሩ ተመለሰ !

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 29 Second

በአጭር የበረራ መንደርደር የተነሳው እና ከአየር መንገዱ ጥበት የተነሳ ግዙፍነቱ ሲያስጨንቃቸው የነበራቸው የአየር መንገዱ ሰራተኞች ብቃት በተሞላው የአየር መንገዱ አብራሪ ከ500 ሜትር ባልበለጠ የመንደርደሪያ ቦታ ተነስቶ ወደ ሃገሩ መመለሱን የሚያመለክት ቪዲዮ ደርሶናል ይህንን ቪዲዮ እያዩ ያልተደነቁ ህብረተሰቦች የሉም ስለዚህ እርስዎም የሃገርዎን አብራሪዎች እንዴት እንደሚያዩዋቸው ትዝብትዎን ያቅርቡ ።በዚህ አውሮፕላን ላይ በነበሩት ተሳፋሪዎች ላይ የደረሰ አንዳችም ችግር እንደሌለ የታወቀ ሲሆን የህዝቡን ማዳን ሲያስደንቃቸው የነበሩት የታንዛኒያ ዜጎች በሰላም ወደ ሃገሩ ሲመለስም በደማቅ በሆነ የሞታል ጩኸት ሸኝተውታል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 24, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 24, 2013 @ 1:32 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar