www.maledatimes.com መንግስት ይግባኝ ጠየቀ ፣ይግባኙ የተጠየቀባቸው ሰዎችን ስም ዝርዝር ይዘናል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መንግስት ይግባኝ ጠየቀ ፣ይግባኙ የተጠየቀባቸው ሰዎችን ስም ዝርዝር ይዘናል

By   /   December 28, 2013  /   Comments Off on መንግስት ይግባኝ ጠየቀ ፣ይግባኙ የተጠየቀባቸው ሰዎችን ስም ዝርዝር ይዘናል

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 11 Second

የደህንነት ሃይሎች በአንዳዶቹ ቤት ሲመላለሱ ነበር ::
የጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወይዘሮ ሀቢባ መሐመድ በአቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠየቀባቸው::

መከላከያ ምስክር ሳያስፈልጋቸው በነፃ ከተለቀቁት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ አባላት እና ወንድሞች መካከል አቃቤ ህጉ ይግባኝ የጠየቀባቸው ሙስሊሞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡የፌደራሉ አቃቤ ህግ ፍርድ ቤቱ በነፃ እንዲሰናበቱ ከወሰነላቸው 10 ሙስሊሞች መካከል በ 6ቱ ላይ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው ዘግበን ነበር፡፡

በዚህም መሰረት ስም ዝርዝራቸው የደረሰን ሲሆን ከህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መካከል አንዱ የሆኑት ኡስታዝ ጀማል ያሲን ይግባኝ የተጠየቀባቸው ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ሼህ አብዱራህማን፣ኡስታዝ ሀሰን አሊ፣ወንድም አሊ መኪ እና በ ወ/ሮ ሃቢባ መሃመድ ላይ አቃቤ ህጉ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡

የፊታችን ሰኞም ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡

1. ኡስታዝ ጀማል ያሲን

2. ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ፣

3. ሼህ አብዱራህማን፣

4. ኡስታዝ ሀሰን አሊ፣

5. ወንድም አሊ መኪ እና

6. በ ወ/ሮ ሃቢባ መሃመድ ( የጁነዲን ሳዶ ባለቤት) ላይ የፉደራሉ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቋባቸዋል፡፡

የዚህ መሰሉ የይግባኝ ድራማ ፍርድ ቤቱ ገለልተኛ እና ነፃ ነው ለማስባለል ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ፍርድ ቤቱም ውድቅ በማድረግ ፍትሃዊ ውሳኔ እንደወሰነ ለማስመስሰል እንደሚጥር ይጠበቃል፡፡

የደህንነት ሃይሎችም በአንዳዶቹ ቤት ሲመላለሱ እንደነበር ምንጮች አክለው ገልፀዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 28, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 28, 2013 @ 4:17 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar