www.maledatimes.com አዲሱ ገበያ አካባቢ በመኪና አደጋ በደረሰ ጉዳት 2 ሰዎች ሲሞቱ 17 በጸና ቆስለዋል ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አዲሱ ገበያ አካባቢ በመኪና አደጋ በደረሰ ጉዳት 2 ሰዎች ሲሞቱ 17 በጸና ቆስለዋል ።

By   /   December 28, 2013  /   Comments Off on አዲሱ ገበያ አካባቢ በመኪና አደጋ በደረሰ ጉዳት 2 ሰዎች ሲሞቱ 17 በጸና ቆስለዋል ።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 57 Second

በአዲስ አበባ አርብ ጠዋት በደረሰ የመኪና አደጋ አዲሱ ገበያ አካባቢ ቁጥራቸው ብዛት ያላቸው ሰዎች ለጉዳት የተዳረጉ ሲሆን ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ከስፍራው ገልጾአል ።

አስራ ሰባት ሰዎች የቆሰሉ ሲሆን በመኖሪያ ቤቶችም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶአል ። የመኪና አደጋው የደረሰው ፣መኪናው ፍሬኑ ተበላሽቶበት እንደሆነ ተገልጾአል ።ይሄው ድንጋይ የሚያመላልሰው መኪና ለተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች የሚያገለግሉ ጥርብ ድንጋዩችን በሚያመላልስ ወቅት መሆኑን አክሎ ገልጾአል ።በዚህ አደጋ ከሙቱት ውስጥ አንዱ የሩፋኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት መምሬ በቀለ አንዱ መሆናቸውንም ለማወቅ ተችሎአል ።

በመንግስትም ጉዳይ የተሰጠ ምንም መግለጫ ባይኖርም የመኪናው ሹፌር ስለ መያዙ እና አለመያዙ እንደዚሁም መኪናው ኢንሹራንስ ይኑረው አይኑረው ለማረጋገጥ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም ። ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 28, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 28, 2013 @ 10:20 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar