www.maledatimes.com በትጥቅ ትግል ስም ግንቦት 7 በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለማስቆም የተደረገ ጥሪ፤ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በትጥቅ ትግል ስም ግንቦት 7 በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለማስቆም የተደረገ ጥሪ፤

By   /   December 29, 2013  /   Comments Off on በትጥቅ ትግል ስም ግንቦት 7 በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈፅመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለማስቆም የተደረገ ጥሪ፤

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 40 Second

ታሕሳስ 20 ቀን 2006 ዓ.ም.

ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ ኤርትራ ውስጥ ለነጻነት፤ ለፍትህና ለዲሞክራሲ የሚደረግ የትጥቅ ትግል አለ በሚል የግንቦት 7
መሪዎች አታለው ከወሰዷቸው እና አሁን በመከራ አምልጠው ሁኔታውን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቀውና
ኤርትራ ውስጥ የቀሩት ውንድሞቻቸንም በማሰቃያ ጉድጓድ ከታሰሩበት እንዲፈቱና ያለ ፈቃደቻው የታገቱት
እንዲለቀቁ በመላው ዓለም የሚገኝ ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የሁኔታውን አሳሳቢነት
ተገንዝበው ርብርብ እንዲያደርጉ ጥሪ ያቀርባሉ ::

በመሆኑም ከዚህ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ሰለባ ከሆኑት ዳንኤል፣(የምልመላ ሃላፊ የነበረ)፤ ኮስሞስ
እና ማስረሻ (ሁለቱም ከደቡብ አፍሪካ የተወሰዱ) ወደ ኤርትራ በምን አይነት የማታለያ ዘዴ እንደተወሰዱና እዚያ
ከደረሱ ጀምሮ የተፈፀመባቸውን ግፍ፣ በደልና ሰቆቃ በአጠቃላይ የሰው ልጅ አሁን ባለንበት ክፍለ-ዘመን ይደረጋል
ተብሎ የማይታሰብ መንገላታት እንዲሁም ሌሎቹ ለመውጣት እየፈለጉ በአንዳርጋቸው ጽጌ ታግተው የተወሰኑት ደግሞ
ቀን በበረሃ፣ ሌሊት በጉድጓድ ውስጥ እጅና እግራቸው ስምንት ቁጥር በሚባል ልዩ የማሰቃያ ዘዴ ታስረው
እንደሚሰቃዩ ያድምጡ ::

የሁኔታውን አሳሳቢነት ተገንዝበው እነዚህን ውንድሞቻችንን ያለፍላጎታቸው በማገት ተግባር የተሰማራው ግንቦት 7 ላይ
ግፊት በማድረግ ልጆቹ እንዲፈቱ የበኩለዎትን ድርሻ ይወጡ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን ::

የትም ቦታ የሚደረግ የወገኖቻችን ሰቆቃ እንዲቆምና አሰቃዮችም ለፍርድ እንዲቀርቡ የበኩልዎን ወገናዊ ድርሻ ይወጡ።

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

የኢትዮጵያ አንድነት በጀግኖች ልጆቿ ፀንቶ ይኖራል!!!

ግንቦት 7 ዲሞክራቲክ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on December 29, 2013
  • By:
  • Last Modified: December 29, 2013 @ 11:13 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar