መገናኛ አካባቢ ወደ ጉáˆá‹µ ሾላ በሚወስደዠመስመáˆá£ አንድ መንገደኛ ትናንት ከáˆáˆ½á‰± 12 ሰዓት ላዠሚኒባስ ታáŠáˆ² á‹áˆµáŒ¥ ካáˆá‰°áˆ³áˆáˆáŠ© ብሎ ሾáŒáˆ©áŠ• ወንደሰን á‹°áˆáˆ´áŠ• በሽጉጥ ገደለá¡á¡ “ታáŠáˆ²á‹ á‹áˆµáŒ¥ ካáˆá‰°áˆ³áˆáˆáŠ©á£ አትሳáˆáˆáˆâ€ በሚሠበተáŠáˆ³á‹ áŒá‰…áŒá‰…ᣠሾáŒáˆ©áŠ• ገድáˆáˆ የተባለá‹áŠ• ደጀኔ ገመቹ በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ስሠእንደዋለ የገለá€á‹ á–ሊስᤠየአá‹áŠ• áˆáˆµáŠáˆ®á‰½áŠ• ቃሠበመቀበሠáˆáˆáˆ˜áˆ« እያካሄደ áŠá‹á¡á¡ ታáŠáˆ² እየጠበበየáŠá‰ ሩ የአá‹áŠ• áˆáˆµáŠáˆ®á‰½ በወቅቱ አቶ ደጀኔ እáŒáŠ• በማወዛወዠሚኒባስ ታáŠáˆ²á‹áŠ• እንዳስቆመ ተናáŒáˆ¨á‹á£ ከሾáŒáˆ© ጋሠáŒá‰…áŒá‰… እንደተáˆáŒ ረ ገáˆá€á‹‹áˆá¡á¡ አቶ ደጀኔ በታáŠáˆ²á‹ ለመሳáˆáˆ ሲጠá‹á‰…ᣠሾáŒáˆ© “ቤተሰቤን áŠá‹ የጫንኩትᣠሌላ ሰዠአላስገባáˆâ€ በማለት áˆáˆ‹áˆ½ እንደሰጠዠበአካባቢዠየáŠá‰ ሩ መንገደኞች ተናáŒáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ ታáŠáˆ² የሚጠባበበብዙ ሰዎች በአካባቢዠስለáŠá‰ ሩᣠáŒá‰…áŒá‰áŠ• ከመáŠáˆ»á‹ እስከ መጨረሻዠየተመለከቱ እማኞች በáˆáŠ«á‰³ ናቸá‹á¡á¡ የá–ሊስ መረጃ እንደሚጠá‰áˆ˜á‹á¤ የሾáŒáˆ© አባት ታáŠáˆ²á‹ á‹áˆµáŒ¥ áŠá‰ ሩá¡á¡ “አትሳáˆáˆáˆ የáˆá‰µáˆˆáŠ ንቀት áŠá‹â€ በሚሠáŠáˆáŠáˆáŠ“ “የጫንኩት ቤተሰቦቼን ስለሆአሌላ ሰዠአáˆáŒáŠ•áˆâ€ በሚሠáˆáˆ‹áˆ½ በተባባሰዠáŒá‰…áŒá‰…ᣠአቶ ደጀኔ ሽጉጥ እንዳወጣ እማኞች ተናáŒáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ ሽጉጡን ሾáŒáˆ© አንገት ስሠበመደገን áŠá‹ የተኮሰዠብለዋáˆ-áˆáˆµáŠáˆ®á‰½á¡á¡ በጉዳዩ ላዠያáŠáŒ‹áŒˆáˆáŠ“ቸዠየአዲስ አበባ á–ሊስ ኮሚሽን የሰዠመáŒá‹°áˆ ዲቪዥን áŠáሠተወካá‹á£ ተጠáˆáŒ£áˆªá‹áŠ• በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ስሠበማዋሠáˆáˆáˆ˜áˆ« እየተካሄደ መሆኑን ገáˆá€á‹‹áˆá¢
“ካáˆá‰°áˆ³áˆáˆáŠ©â€ ብሎ የታáŠáˆ² ሹáŒáˆ©áŠ• በሽጉጥ ገደለ
Read Time:3 Minute, 4 Second
- Published: 11 years ago on December 31, 2013
- By: maleda times
- Last Modified: December 31, 2013 @ 9:21 am
- Filed Under: Ethiopia
- Tagged With: news
Average Rating