* ዱባዠበአስደናቂ 400 ሽህ áˆá‰½á‰¶á‰½ አለáˆáŠ• አስደመመች!
* እáብ ድንቅ áˆá‰½á‰¶á‰½ የአለáˆáŠ• ሪኮáˆá‹µ ሰብረዋáˆáˆ ተብáˆáˆ
* ሳá‹á‹²áŠ“ ባህሬንን በሚያገናኘዠድáˆá‹µá‹ ተጨናንቋáˆ
* እኛሠእያዘንን ለመደሰት በመሞከሠላዠáŠáŠ•
ከአመታት በáŠá‰µ 828 ሜትሠእáˆá‹áˆ˜á‰µ ያለዠየቡáˆáŒ… ከሊá‹áŠ• ሰማዠጠቀስ ህንጻ በመገንባት የአለáˆáŠ• ሪኮáˆá‹µ የሰበሩት ኢáˆáˆ¬á‰¶á‰½ ዛሬ በጀመáˆáŠá‹ አዲሱ አመት 400 ሽህ እáብ ድንቅ በህብረ ቀለማት ያሸበረበáˆá‰½á‰¶á‰½ ወደ ሰማዠበማጎን በኮዌት ተá‹á‹ž የáŠá‰ ረዠ77,282 የአለሠሪኮáˆá‹µ በመስበሠበአዲሱ 2014 አመት አዲስ ሪኮáˆá‹µ ተቀዳጅታለችᢠበኢáˆáˆ¬á‰µ አንብáˆá‰µ በዱባዠሚሊዮኖች ያየáŠá‹ የሰማዩን á‹á‰¥áŠ“ ድንቅ áˆá‰½á‰µ ብቻ አáˆáŠá‰ ረሠᢠበመላ ከተማዋ በሚገኙት ሰማዠጠቀስ áŽá‰†á‰¿áŠ“ መá‹áŠ“ኛ ቦታወች እየተáŠáˆ± በáˆá‹µáˆ ለáˆá‹µáˆ በመáˆá‹˜áŒá‹˜áŒ በሰዠሰራሽ ሃá‹á‰†á‰½áŠ“ በሚያáˆáˆ©á‰µ ህንጻዎች ተስáˆáŠ•áŒ¥áˆ¨á‹ የሚወጡት ዘመáŠáŠ› የሌዘሠህብረ ቀለማትን የተላበሱ áˆá‰½á‰¶á‰½ እና መብራቶች በእáˆáŒáŒ¥áˆ አረቧ ሃገሠኢáˆáˆ¬á‰µ የደረሰችበትን የእድገት ደረጃ በገሃድ የሚያሳዠáŠá‰ ሠማለት á‹á‰»áˆ‹áˆá¢ በዘንባባ ቅáˆáŒ½ በተገáŠá‰£á‹áŠ“ የአለማችን ታዋቂ ሰዎች በከተሙበት የጀማáˆá‹«áˆ… የባህሠዳáˆá‰»á‹Žá‰½áŠ“ በደሴቶች ᣠብረት ቀáˆáŒ¦ እንደ áˆá‰¥áˆµ ጥበብ በአስደናቂ ስአህንጻ ጥበብ የሚታá‹á‰£á‰¸á‹ ሰማዠጠቀሱ ቡáˆáŒ… ከሊዠእና የቡáˆáŒ… አሠአረብ ህንጻዎችሠዛሬ የአለáˆáŠ• አá‹áŠ• አማáˆáˆˆá‹ ማáˆáˆ¸á‰³á‰¸á‹ እá‹áŠá‰µ áŠá‹á¢ በከተማዋ ዙሪያ ገብ በተሰሩት ህንጻና ሰዠሰራሽ ባህሮች እየተስáˆáŠáŒ ሩ ወደ ሰማዠየሚወረወሩት ᣠወደ ጎን á£á‹ˆá‹° ላዠወደ ታች የሚተጣጠá‰á‰µ መብራቶች ብቻ አáˆá‰ ሩሠᢠá‹áˆƒá‹ በድቅድበጨለማ ከመብራት ተዋህዶ አá‹áŠ•áŠ• ሲያማáˆáˆ ሲáˆáˆµ ᣠሲለዠá‹áˆ áŒáŒ ሲሠበአረብቸኛ ባህላዊ የካáˆáŒ… á‹áˆ›áˆ¬ ቅላጼ ታጅቦ መሆኑ የሰዠáˆáŒ…ን መዘመን áˆáŒ¥á‰€á‰±áŠ• ሲያሳብቅ á‹áˆƒáŠ“ ሌዘሠተወንጫአመብራቶች እጥá ዘáˆáŒ‹ ሲሠበዱባዠያየáŠá‹ ጉድ በአዲሱ አመት ዛሬ áŠá‰ ሠᢠáŒá‹‘á‹™ áˆáˆ³áˆ½ á‹áˆƒ በቧንቧ እየተáˆáŠ“ጠረ ከመብራት ጋሠተዋህዲ እንደ áŒá‰¥áŒ½ “ረጋሳዎች “ዳንሰኞች ሲያረገáˆáŒ መመáˆáŠ¨á‰µ በእáˆáŒáŒ¥áˆ “ገንዘብ ካለ በሰማዠመንገድ ” አለ ያስብላáˆ!
ከእኔ ቢጤዠደካማ ገቢ ካለዠእስከ ናጠጠዠሃብታሠአረቦች አዲሱን አመት ለመቀበሠየኢáˆáˆ¬á‰·áŠ• እንብáˆá‰µ ዱባá‹áŠ• ከአá እስከ ደገá ጢቅ አድáˆáŒˆá‹ ሞáˆá‰°á‹‹á‰³áˆá¢ ዱባዠየáˆáˆ¨áŠ•áŒ†á‰½áŠ• የዘመን መለወጫ ቀáˆá‰³ ለራሷ አድáˆáŒ‹á‹ ዛሬ አá‹á‰°áŠ“áˆá¢ እንዲህ አድáˆáŒˆá‹ እንዲህ ሆáŠá‹ አጅብ ተያሰኙን የዱባዠስáˆáŒ¡áŠ• አረቦች ሰማዠáˆá‹µáˆ ባህሯን በህብረ ቀለማት áˆá‰½á‰¶á‰½ አድáˆá‰ƒ እና በባህላዊ የከáˆáŒ… ጣህመ ዜማ አዲስ ታሪአሲያስመዘáŒá‰¡ የáˆáˆ¨áŠ•áŒ†á‰¹áŠ• ቴáŠáŠ–ሎጅን በገንዘባቸዠገá‹á‰°á‹ ቢሆንሠዛሬ ከሸጡላት ስáˆáŒ¡áŠ• ሃገራት á‹°áˆá‰€á‹ ᣠተá‹á‰ ዠተአáˆáˆáŠ• ለአለሠበማስመስከሠ“የአረቦች ኒዮáˆáŠ !” ተብላ በአረቦች የáˆá‰µáŠ•á‰†áˆˆáŒ³áŒ°áˆ°á‹ ዱባዠአዲሱን አመት እንዲህ ጀመራዋለች !
በሳá‹á‹²á‹¨áŠ¨á‰°áˆ™ ᣠዱባዠመሄዱ á‹«áˆá‰€áŠ“ቸዠወደ ጎረቤት ባህሬን እየጎረበሲሆን ቀዠባህáˆáŠ• ሰንጥቆ ሳá‹á‹²áŠ“ ባህሬንን በሚያገናኘዠበደማሠበኩሠየተዘረጋá‹áŠ• ድáˆá‹µá‹ አጨናንቀá‹á‰µ ማáˆáˆ¸á‰³á‰¸á‹áŠ• የሳá‹á‹² መገናኛ ብዙሃን ዘáŒá‰ á‹á‰³áˆ ᢠáˆáŠáŠ•á‹«á‰± ባህሬን ከሳá‹á‹² በá‹á‰ ት á‹°áˆá‰ƒ አá‹á‹°áˆˆáˆ ! ብዙዎች ሳá‹á‹² የሚከለከሉትን ዳንኪራ ቤትና áˆáˆ³áˆ¿áŠ• ” ቅብአቅዱሷን!” እዚያ በáŠáŒ»áŠá‰µ እየተጎáŠáŒ© áŠáሳቸá‹áŠ• የሚያስደስቱባት ባህሬን ብቸኛ አንጻራዊ áŠáŒ»áŠá‰µ የáˆá‰³áˆµá‰°áŠ“áŒá‹µ የቅáˆá‰¥ ጎረቤት ናትና áŠá‹ ብለን እንገáˆá‰µ:)
ብዙሃኑ ሃበሻሠባá‹áˆ†áŠ• እኔ እና መሰሎቸ በየአቅጣጫዠየወገንን áŒáŠ•á‰… ᣠስጋት ሮሮ እየሰማን ᣠáŒáˆ›áˆ½ ጎናችን ታሞ áŒáˆ›áˆ¹áŠ• በአዲስ አመት ትáስህት በተስዠለመቀበሠእያዘንን ለመሳቅ በመሞከሠደመቅመቅ ብለን አዲሱን አመት ” እንኳን ደህና መጣህ !” ብለáŠá‹‹áŠ• ! …ህá‹á‹Žá‰µ እንዲህ ናት !
መáˆáŠ«áˆ አዲስ አመት !
áŠá‰¢á‹© ሲራáŠ
Average Rating