www.maledatimes.com ጎንደር/አዘዞ ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጎንደር/አዘዞ ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡

By   /   February 1, 2014  /   Comments Off on ጎንደር/አዘዞ ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 0 Second

ታስረው የዋሉት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እንዲወጡ ጥያቄ ቀረበላቸው!!!
ዛሬ ጥዋት ለሰልፍ ቅስቀሳ የወጡት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ጎንደር/አዘዞ ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ነበር፡፡ታስረው የዋሉት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአሁኑ ሰዓት ከእስር ቤቱ እንዲወጡ ጥያቄ የቀረበላቸው ቢሆንም የታሰርንበትን ምክንያት ሳናውቅ ልንወጣ አንችልም እንዳሉ ከስፍራው ያሉ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡

ፖሊሶች ጧት ሲይዟቸው እንዲህ ብለው ነበር፤እያደረጋችሁ ያላችሁት የሀገርን ዳር ድንበር የማስጠበቅ ስራ ነው ነገር ግን እኛ ከበላይ አካል ያዙ የሚል መልዓክት ስለደረሰን ብቻ ነው የምንይዛችሁ በማለት ተናግዋል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እንዲሁ ታፍሰው ከታሰሩ በኋላ ውጡ ሲባል ፍርድ ቤት ካልቀረብን አንወጣም ብለው ተከራክረው ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 1, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 1, 2014 @ 5:30 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar