www.maledatimes.com ሰበር ዜና!! የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ደብረ ጽጌ ላይ ታገቱ!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰበር ዜና!! የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ደብረ ጽጌ ላይ ታገቱ!!

By   /   February 3, 2014  /   Comments Off on ሰበር ዜና!! የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ደብረ ጽጌ ላይ ታገቱ!!

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 8 Second

ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ በጉዞ ላይ የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች አርማችሁን ከመኪና ላይ አንሱ በሚል ውዝግብ ጫንጮ ላይ መሳሪያ በያዙ የፌድራል ፖሊስ ታግተው ይገኛሉ፡፡የአካባቢው ካድሬዎች ሆን ብላችሁ ልትረብሹ ነው ከአዲስ አበባ የመጣችሁት የሚል፤ ዛቻና ማስፈራሪያ እያደረሱባቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡በተጨሪም እነዚሁ የአካባቢው ካድሬዎች በካሜራ እየቀረጹአቸው ይገኛል፡፡የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ለመቅረጽ ሲሞክሩ እንደከለከሉአቸውም ታውቋል ፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 3, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 3, 2014 @ 8:26 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar