www.maledatimes.com የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

By   /   February 4, 2014  /   Comments Off on የአማራው ክልል ባለስልጣን አማራውን ከተሳደቡ በኋላ “ባለስልጣኑ ካልተባረረ ዳሽን ቢራን አንጠጣም” የሚል ቦይኮት ተጠራ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 59 Second

      (ዘ-ሐበሻ) በአማራ ሕዝብ ተቋቁሞ ሆኖም ግን የጥቂት ብአዴን ባለስልጣናት ከርስ መሙያ ሆኗል የሚባለው ዳሸን ቢራ ላይ ኢትዮጵያውያን የመጠጣት ማእቀብ (ቦይኮት) እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ጥሪው የቀረበው ሰሞኑን በተለያዩ የሶሻል ሚድያዎች የክልሉ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነህ መኮንን እመራዋለሁ የሚሉትን የአማራ ሕዝብ ለመጻፍ በሚከብዱ ጸያፍ ቃላት ሲሳደቡ የሚያስደምጥ ድምጽ ከተለቀቀ በኋላ በተቆጡ ኢትዮጵያውያን ነው።

የቦይኮት ጥሪው በፌስቡክ እና ትዊተርን በመሳሰሉ ታላላቅ የሶሻል ሚዲያዎች እየተሰራጨ ሲሆን በተለይም አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በተለይም በአማራ ክልል የዳሽን ቢራን አንጠጣም የሚለው አድማ በሰፊው እንደተሰማ ነው። የቦይኮቱ እንስቃሴ መሪዎች በሶሻል ሚድያ እንደገለጹት ብአዴን የተባለው በአማራው ሕዝብ ስም የተቋቋመው የሕወሓት ተላላኪ ድርጅት እንደ አቶ አለምነህ መኮንን ያሉ ሰዎችን በስሩ ይዞ የሚቀጥል ከሆነ ይህ ዳሸን ቢራን ያለመጠጣት አድማ ይቀጥላል።

አቶ አለምነህ መኮንን ሕዝብን በመናቅ አንድን የተከበረ ሕዝብ በአጸያፊ ቃላት ሲናገሩ ማድመጥ በጣም የሚሰቀጥጥ መሆኑን የሚገልጹት እነዚሁ የቦይኮት ዳሸን ቢራ አስተባባሪዎች ሰውዬው ከስልጣናቸው ወርደው ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።

በሶሻል ሚድያዎች የተበተነውና ብዙዎች በየገጻቸው ላይ እያባዙት የሚገኘው የቦይኮት ዳሸን ቢራ መልዕክት የሚከተለው ነው፦

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 4, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 4, 2014 @ 1:10 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar