Â
በáˆáŠ•á‹ˆá‹³á‰µ ኢትዮጵያችን ከኑሮ እስከ ሮሮᤠከማሕበራዊ እስከ á–ለቲካᤠከኢኮኖሚ እስከ ትáˆáˆ…áˆá‰µ á–ሊሲᤠከመንáˆáˆ³á‹Š እስከ ዓለማዊ… ያሉ ጉዳዮች ጉራማá‹áˆŒáŠá‰µ ከቀን ወደ ቀን እየጎላ áŠá‹á¡á¡ በዚህ á…áˆáሠጥቂት ያህሠማሳያዎችን በአዲስ መስመሠእንመለከታለንá¡á¡
ጎንደሠእና ጥáˆá‰€á‰µ
የáˆáˆ‰áˆ መáŠáˆ»áŠ“ መድረሻ ዓላማ መንáˆáˆ³á‹Š á‹áˆáŠ• እንጂ እንደ መስቀáˆá£ ጥáˆá‰€á‰µáŠ“ ሬቻ… ያሉ አንዳንድ በዓላት ከመንáˆáˆ³á‹ŠáŠá‰³á‰¸á‹ በተጨማሪ የባሕሠመገለጫ እስከመሆን á‹°áˆáˆ°á‹‹áˆá¡á¡ ከዚህ የተáŠáˆ³áˆ በዓላቶቹ በሚከበሩባቸዠቦታዎች የሚገኘዠስáሠá‰áŒ¥áˆ የሌለዠሕá‹á‰¥á£ ሰማያዊá‹áŠ• á…ድቅ ብቻ ሳá‹áˆ†áŠ•á£ በባህላዊዠአከባበáˆáˆ በእጅጉ ስለሚማáˆáŠ áŒáˆáˆ áŠá‹á¡á¡
የሆáŠá‹ ሆኖ በወዳጆቼ ጋባዥáŠá‰µ የዛሬ አስራ አáˆáˆµá‰µ ቀን በጎንደሠከተማ በተከበረዠየጥáˆá‰€á‰µ በዓሠላዠተገáŠá‰¼ áŠá‰ áˆá¤ በወቅቱሠየታዘብኩት ጉዳዠከሺህ ዓመታት በáŠá‰µ የተáˆá€áˆ˜ አንድ áŠáˆµá‰°á‰µáŠ• እንዳስታá‹áˆµ ገáŠ-áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ሆኖኛáˆá¤ á‹áŠ¸á‹áˆ በዘመአኦሪት የáˆá‹µáˆ¨ ባቢሎን ሰዎች አáˆáˆ‹áŠ«á‰¸á‹áŠ• ከመንበረ ሥáˆáŒ£áŠ‘ ለመገáˆá‰ ጥ አሲረዠወደ ሰማዠየሚያወጣቸá‹áŠ• ታላቅ áŒáŠ•á‰¥ መገንባት የጀመሩ ጊዜ አáˆáˆ‹áŠ በድáˆáŒŠá‰³á‰¸á‹ ተቆጥቶ ቋንቋቸá‹áŠ• በማደበላለበá‹áŒ¥áŠ“ቸዠበአáŒáˆ እንደተቀጨባቸዠበመá…ሀበየተተረከ áŠá‹á¡á¡ …እáŠáˆ†áˆ á‹áˆ… በሆአከሺህ ዓመታት በኋላሠየጎንደሠሕá‹á‰¥ እና መንáŒáˆµá‰µ በአንድ አደባባá‹á£ በአንድ ድáŒáˆµ ላዠከመቼá‹áˆ ጊዜ የበለጠየመáŒá‰£á‰£á‰µ መንáˆáˆµ áˆá‰†á‰£á‰¸á‹á£ ጉራማá‹áˆŒáŠá‰³á‰¸á‹ á‹°áˆá‰† አስተá‹á‹«áˆˆáˆá¡á¡
እንደሚታወቀዠኢህአዴጠመራሹ-መንáŒáˆµá‰µ ከበረሃ ‹የብሔሠá–ለቲካ› የተሰኘ መáˆá‹ ቀáˆáˆž መáˆáŒ£á‰± ሳያንስᣠአረንጓዴᣠቢጫᣠቀዠሰንደቃችን (ባንዲራችን) ላá‹áˆ ኮከብ á‹áˆ‰á‰µ ዲሪቶ ለጥᎠ‹ጨዠቢጠቀለáˆá‰ ትᣠስኳሠቢቋጠáˆá‰ ት… áˆáŠ•á‹µáŠ• áŠá‹? ያዠጨáˆá‰… áŠá‹!› ማለቱ ብዙሃኑን ኢትዮጵያዊ እጅጠአስቆጥቶት áŠá‰ áˆá¡á¡ በáŠá‹šáˆ…ና መሰሠድáˆáŒŠá‰¶á‰¹áˆ የተáŠáˆ³ áŒáŠ•á‰£áˆ© በሀገሠጉዳዠላዠዛሬሠድረስ መናáቅ
ተደáˆáŒŽ ተቆጥሯáˆá¤ á‹°áŒáˆžáˆ áŠá‹! áˆáŠáŠ•á‹«á‰±áˆ ያቺ áˆá‰£á‰½áŠ•áŠ• በደስታ የáˆá‰µáˆžáˆ‹á‹ ባንዲራ እስከ á‹°áˆáŒ á‹á‹µá‰€á‰µ ጧትና ማታ በáŠá‰¥áˆ ስትሰቀáˆáŠ“ በáŠá‰¥áˆ ስትወáˆá‹µ áŠá‹ የኖረችá‹á¡á¡ ያን ጊዜ በየመንገዱ መኪና á‹áˆµáŒ¥ ያለዠከመኪናዠወáˆá‹¶á£ እáŒáˆ¨áŠ›á‹áˆ የደረሰበት ቦታ ላዠቀጥ ብሎ ቆሞᣠጠዋት ከá አድáˆáŒŽ ሲያá‹áˆˆá‰ áˆá‰£á‰µá£ አመሻሻ ላዠደáŒáˆž በá‹áˆ›áˆ¬ አá‹áˆá‹¶ በáŠá‰¥áˆ አጣጥᎠሲያስቀáˆáŒ£á‰µ ማየት በእá‹áŠá‰± áˆá‰¥áŠ• በከáተኛ ሃሴት á‹áˆžáˆ‹ እንደáŠá‰ ሠአá‹á‹˜áŠáŒ‹áˆá¡á¡
áŒáŠ“! ዛሬ ዘመን ተቀá‹áˆ®á£ ታሪአተሽሮ ስንት የደሠመስዋዕትáŠá‰µ የተከáˆáˆˆá‰£á‰µ á‹á‹µ ባንዲራችን በተሰቀለችበት ዞሠብሎ የሚያያት ጠáቶ ተበጫáŒá‰ƒ ሰáˆáŒ ቤት የተጎዘጎዘ ወረቀት መስላ መታየቷ በá‰áŒá‰µ አንገብáŒá‰¦á£ በሀዘን áˆá‰¥ á‹áˆ°á‰¥áˆ«áˆá¡á¡ እናሠብዙሃኑ ባንዲራ የሚያá‹áˆˆá‰ áˆá‰¥á‰ ት አጋጣሚ በተáˆáŒ ረ á‰áŒ¥áˆ ከá የሚያደáˆáŒ‹á‰µ ያችኑ ንá…ኋን (የድሮዋን) ሰንደቅ ሆኖ ዘáˆá‰‹áˆá¡á¡ á‹áˆáŠ•áŠ“ ካለá‰á‰µ ጥቂት ዓመታት ወዲህ ድንገት ከእንቅáˆá‰ የባáŠáŠá‹ ኢህአዴጠበየትኛá‹áˆ ጊዜና ቦታ áˆáˆ‰ መá‹áˆˆá‰¥áˆˆá‰¥ ያለበት ኮከብ የታተመበት ባንዲራ ብቻ እንዲሆን በአዋጅ እስከመደንገጠደáˆáˆ·áˆá¡á¡ á‹áˆ…ንንሠአዋጅ ተከትሎ በተለá‹áˆ አዲስ አበባን ጨáˆáˆ® በዋና ዋና ከተሞች ባንዲራን በተመለከተ ጠበቅ ያለ á‰áŒ¥áŒ¥áˆ ሲያደáˆáŒ ተስተá‹áˆáˆá¡á¡
ሰሞኑን በጎንደሠከተማ á‹«á‹«áˆá‰µ áŒáŠ• የዚህን ተቃራኒ áŠá‹á¤ ባንዲራችን የባህላዊሠሆአኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ በዓላት á‹‹áŠáŠ› አድማቂ መሆኗ áŠá‰£áˆ áˆáˆ›á‹µ áŠá‹á¤ እናሠጎንደሠላዠዘንድሮ የጥáˆá‰€á‰µ በዓሠበተከበረበት ወቅት በታቦታቱ ዙሪያ በተለያየ መáˆáŠ© የተዘጋጀá‹áˆ ሆአሕá‹á‰¡ á‹«áŠáŒˆá‰ ዠሰንደቅᣠአገዛዙ ‹‹ከዚህ á‹áŒªâ€¦â€ºâ€º ብሎ ለእስሠእንደሚዳáˆáŒ በአዋጅ የለáˆáˆáˆˆá‰µáŠ• ባለ ኮከቡን አá‹á‹°áˆˆáˆá¤ á‹áˆá‰áŠ•áˆ በብዙሃኑ የሀገሬ ሕá‹á‰¥ áˆá‰¥ ላዠየታተመችá‹áŠ• ያችን ንáህ አረንጓዴᣠቢጫᣠቀዠባንዲራ ብቻ áŠá‰ áˆá¡á¡ …ኩáŠá‰±áˆ የá“áˆá‰² ‹á–ለቲካዊ áቺ› ሰጥቶ ሰንደá‰áŠ• ላዥጎረጎረዠኢህአዴጠ‹‹እመራዋለáˆâ€ºâ€º ከሚለዠሕá‹á‰¥ ያለá‹áŠ• á‹•áˆá‰€á‰µ አመላካች ሆኖ አáˆááˆá¡á¡
ሌላዠየዕለቱ ጉራማá‹áˆŒ áŠáˆµá‰°á‰µ በተለያየ ቅáˆá… የተሰሩᣠየኢትዮጵያን መáˆáŠ¨á‹“-áˆá‹µáˆ የሚያሳዩ ሶስት áŒá‹™á ካáˆá‰³á‹Žá‰½ በመኪኖች ላዠተáŒáŠá‹ ለዕá‹á‰³ አደባባዠመቅረባቸዠáŠá‹á¤ እáŠá‹šáˆ… ካáˆá‰³á‹Žá‰½ የሚያመላáŠá‰±á‰µ የሀገራችን ሰሜናዊ ድንበሠመለስ ዜናዊ እና ጓደኞቹ ትáŒáˆ«á‹ ላዠተገድቦ እንዲቀሠከሻዕቢያ ጋሠየተዋዋሉበትን አá‹á‹°áˆˆáˆá¤ ስመ-ጥሩዠጀáŒáŠ“ አሉላ አባáŠáŒ‹ ጦሩን ሰብቆ ‹ቼ áˆáˆ¨áˆ´â€º ብሎ እስከጋለበበት ቀዠባህሠድረስ የሚዘረጋá‹áŠ• የቀድሞá‹áŠ• የኢትዮጵያ á‹á‹žá‰³ ያካተተ እንጂá¡á¡
á‹áˆ… መሳጠትዕá‹áŠ•á‰µáˆ ሕá‹á‰¥áŠ“ መንáŒáˆµá‰µ ያለá‰á‰µáŠ• ሃያ áˆáˆˆá‰µ ዓመታት መደማመጥ የማá‹á‰½áˆ‰ (ቋንቋቸዠየተደበላለቀባቸá‹) ሆáŠá‹ እዚህ እንደደረሱ ማሳያ ተደáˆáŒŽ ሊወሰድ á‹á‰½áˆ‹áˆá¡á¡ ለዚህ አá‹áŠá‰± ጉራማá‹áˆŒ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ ገáŠ-áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ á‹°áŒáˆž የጎንደሠሕá‹á‰¥ ሕገ-ወጥ በመሆኑ አáˆáŠá‰ ረáˆá¤ ገዥዠá“áˆá‰² á‹á‰ºáŠ• ሀገሠለመመስረት እáˆá አእላá ቀደáˆá‰µ አባቶች የሞቱላትንᣠታሪአየተሰራባትን ባንዲራ በማን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለአአህሎáŠáŠá‰µ ያሻá‹áŠ• የለጠáˆá‰£á‰µ ከመሆኑሠበላዠየኢትዮጵያን ጥቅሠያላስከበረ የሀገሠáŒáŠ•áŒ ላ ላዠመሳተበየáˆáŒ ረዠá‰áŒá‰µ áŠá‹á¡á¡â€¦áˆ˜á‰¼áˆ የዕለቱን ኩáŠá‰µ ቋራ ሆቴሠበረንዳ ላዠከእኛ በጥቂት ሜትሮች á‹•áˆá‰€á‰µ ተቀáˆáŒ¦ á‰áˆá‰áˆ ሲከታተሠየáŠá‰ ረዠበረከት ስáˆá‹–ንየተጠናወተዠየእብሪት á–ለቲካ አá‹áŠ-áˆá‰¦áŠ“á‹áŠ• ካáˆáŒ‹áˆ¨á‹°á‰ ት በቀሠá‹áˆ… ጉዳዠየሚያስተላáˆáለት አንዳች አገራዊ áˆáˆµáŒ¢áˆ ያለዠመሆኑ አá‹áŒ á‹á‹áˆá¡á¡
ዛሬሠመሬት ማስወሰዱ ቀጥáˆáˆáŠ•?
ከእáŠá‹šáˆ… áŠáˆµá‰°á‰¶á‰½ በተጨማሪ በአካባቢዠየተመለከትኩት ከባድ á‹áŒ¥áˆ¨á‰µ አለᤠá‹áŠ¸á‹áˆ ‹ለሱዳን ሊሰጥ áŠá‹â€º እየተባለ የሚáŠáŒˆáˆáˆˆá‰µ የመሬት ጉዳዠካመጣዠጣጣ ጋሠየሚጋመድ áŠá‹á¤ በáˆáŒáŒ¥ በአንዳንዶች ዘንድ መሬቱ ወደ á‹áˆµáŒ¥ ስáˆáˆ³ (60)ᣠወደ ጎን á‹°áŒáˆž አንድ ሺህ (1000) ኪሎ ሜትሠድረስ እንደተሰጠá‹á‰³áˆ˜áŠ“áˆá¡á¡ á‹áˆáŠ•áŠ“ በáŒáˆŒ á‹áˆ… áŠáˆµ ማረጋገጫ የሚቀáˆá‰¥á‰ ት ሆኖ አላገኘáˆá‰µáˆá¡á¡
በጉዳዩ ላዠáˆáŠáŠ•á‹«á‰³á‹Š ለመሆንሠበዚህ በተጠቀሰዠየመሬት ስá‹á‰µ á‹áˆµáŒ¥ ሊካተቱ የሚችሉ ከተሞችን መመáˆáŠ¨á‰± የተሻለ በመሆኑᣠበቀጥታ ከሱዳን ጋሠከሚዋሰኑ áˆáˆˆá‰µ ከተሞች አንስተን እናስላá‹á¤ እናሠከመተማ ከተáŠáˆ³áŠ• ሸህዲንᣠወህኒᣠáŠáŒ‹á‹´ ባሕሠእያáˆáŠ• áŒáˆáŒ‹áŠ• እናገኛለንá¡á¡ መáŠáˆ»á‰½áŠ• ከሌላኛዠየወሰን ከተማ ተሂ ከሆአደáŒáˆž áˆáŠ•áŒáŒáŒáŒá£ ወዲ በáˆá‹šáŠ•á£ ኩሊትᣠሸንá‹á£ ማሕበረ-ስላሴ ገዳáˆáŠ• አáˆáˆáŠ• ደንገሠእንደáˆáˆ³áˆˆáŠ•á¡á¡ እንáŒá‹²áˆ… የሰማáŠá‹ ወሬ እá‹áŠá‰µ ከሆአእáŠá‹šáˆ… መሬቶች áˆáˆ‰ ለሱዳን ተሰጥተዋሠማለት áŠá‹á¡á¡ áŒáŠ• ለáˆáŠ•? ኢህአዴጠእንዲህ ሙáŒáŒ ብሎ የያዘá‹áŠ• ሥáˆáŒ£áŠ• ሊያሳጣዠየሚችሠá‹áˆ³áŠ” ላዠለመድረስ (ከተሞቹን ለሱዳን ለመስጠት) የተገደደበት áˆáŠ• áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ አለ? በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠá‹áˆ… አስተያየት ስáˆá‹“ቱ ለሀገሠጥቅሠá‹á‰†áˆ¨á‰†áˆ«áˆ እንደማለት አá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ áˆáŠáŠ•á‹«á‰±áˆ በሆአáŠá‰ ቀን ሥáˆáŒ£áŠ‘ን አጣብቂአá‹áˆµáŒ¥ የሚከት áˆáŠ”ታ ከገጠመዠሀገሠከመበታተንና ከማáˆáˆ«áˆ¨áˆµ የሚመለስ አለመሆኑን የቀድሞዠተሞáŠáˆ®á‹Žá‰¹ á‹áŠáŒáˆ©áŠ“áˆá¡á¡
የሆáŠá‹ ሆኖ ሊተኮáˆá‰ ት የሚገባዠኢህአዴጠእስከአáˆáŠ• በጉዳዩ ላዠáˆáˆ‹áˆ½ ሳá‹áˆ°áŒ¥ á‹«á‹°áˆáŒ በት አንዳች የሸሸገዠሚስጥሠቢኖሠáŠá‹ የሚለዠá‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠ›áˆá¤ የዚህ መáŠáˆ» áˆáŠáŠ•á‹«á‰³á‰½áŠ• á‹°áŒáˆž ወደ ሥáˆáŒ£áŠ• ከመጣ በኋላ በድብቅ ለሱዳን የሰጣቸዠ(ዛሬ ተወሰዱ ከሚባሉት á‹áˆµáŒ¥ የማá‹áŠ«á‰°á‰±) መሬቶች የመኖራቸዠእá‹áŠá‰³ áŠá‹á¤ á‹áŠ¸á‹áˆ ብአዴን የመሰረተዠ‹‹ዘለቀ እáˆáˆ»â€ºâ€º የተሰኘዠድáˆáŒ…ት በአንድ ወቅት ያስተዳድራቸዠየáŠá‰ ሩት አብደረጠእና ደሎሠ(ሽመሠጋራ እና áˆá‹•áˆ«á‰¥ አáˆáˆ›áŒáˆ†) á‹áˆµáŒ¥ በá‰áŒ¥áˆ ከአንድ እስከ ስáˆáŠ•á‰µ የተሰየሙ áŒá‹™á የእáˆáˆ» መሬቶች áŠá‰ ሩᤠá‹áˆáŠ•áŠ“ በአáˆáŠ‘ ወቅት ከá‰áŒ¥áˆ áˆáˆˆá‰µ እስከ ስáˆáŠ•á‰µ ያሉትን (በድáˆáˆ© ወደ áˆáˆˆá‰µ መቶ ሺህ ሄáŠá‰³áˆ የሚደáˆáˆ±) መሬቶችን አሳáˆáŽ ሰጥቷáˆá¤ á‹áˆ…ንንሠተከትሎ ‹‹ዘለቀ እáˆáˆ»â€ºâ€º እንቅስቃሴ አáˆá‰£ ሆኗáˆá¡á¡ በáˆáŒáŒ¥ ‹ቆራጦቹ› የብአዴን አመራሮችሠቢሆኑ እንዲህ አá‹áŠá‰±áŠ• ጥሬ ሀቅ አá‹áŠá‹±áˆá¤ á‹áˆá‰áŠ•áˆ ‹ቀድሞá‹áŠ•áˆ áŒáˆ›áˆ¹ á‹á‹žá‰³ የእáŠáˆáˆ± áŠá‰ áˆâ€º ብለዠያስተባብላሉ እንጂá¡á¡ …áŒáŠ“! ማን áŠá‰ ሠ‹‹ከሱዳን áŠáŒ¥á‰€áŠ• የወሰድáŠá‹ መሬት አለ!›› ያለá‹? መለስ ዜናዊ á‹áˆ†áŠ•?
እንዲáˆáˆ ‹‹ስናáˆâ€ºâ€º የተባለዠከáŠáˆ ቦታ ለሱዳኖች መሰጠቱን ከታማአáˆáŠ•áŒ ሰáˆá‰»áˆˆáˆá¤ áˆáŒáŒ¥ ስናáˆáŠ• ሱዳኖች እንዲቆጣጠሩት በሠየተከáˆá‰°áˆ‹á‰¸á‹ የደáˆáŒ መንáŒáˆµá‰µ በወደቀበት ማáŒáˆµá‰µ (በ1983 á‹“.ሠመጨረሻ) áŠá‹á¤ የዚህ ስጦታ መáŒáኤ በትáŒáˆ‰ ዘመን ሱዳን ኢህአዴáŒáŠ• ‹አቅá‹áŠ“ á‹°áŒá‹â€º ለድሠእንዲበቃ ያበረከተችዠá‹áˆˆá‰³áŠ• ታሳቢ ያደረገ እንደሆáŠáˆ á‹áŠáŒˆáˆ«áˆá¡á¡ እናሠሱዳኖች እንደ መና የወረደላቸá‹áŠ• á‹«áˆá‰³áˆ°á‰ ገá€-በረከት ለመጠበቅ ወደ አስራ áˆáˆˆá‰µ ገደማ የሚደáˆáˆ± ወታደራዊ ካáˆá–ችን መስáˆá‰°á‹ እስከ 1988 á‹“.ሠድረስ የáˆá‹µáˆªá‰±áŠ• በረከት ሲቀራመቱ መቆየታቸዠእá‹áŠá‰µ áŠá‹á¡á¡ á‹áˆáŠ•áŠ“ በ1988 á‹“.ሠበወቅቱ የሱዳን መንáŒáˆµá‰µ አáˆ-ጉባኤ የáŠá‰ ረዠሃሰን አáˆ-ቱራቢ እጅ እንዳለበት የተጠረጠረá‹áŠ• በአዲስ አበባ በቀድሞ የáŒá‰¥á… á•áˆ¬á‹šá‹³áŠ•áŠá‰µ ሆስኒ ሙባረአላዠየተቃጣá‹áŠ• የáŒá‹µá‹« ሙከራ ተከትሎ ኢትዮጵያና ሱዳን (በተለá‹áˆ ተጠáˆáŒ£áˆªá‹Žá‰½áŠ• አሳáˆáŽ በመስጠትና ባለመስጠት ጉዳá‹) áŒáŒá‰µ á‹áˆµáŒ¥ á‹áŒˆá‰£áˆ‰á¡á¡ á‹áˆ…ን ጊዜሠኢህአዴጠየአካባቢá‹áŠ• አáˆáˆ¶ አደሮች ‹‹መሬታችáˆáŠ• አስመáˆáˆ±â€ºâ€º በሚሠቀስቅሶ በሱዳናá‹á‹«áŠ• ላዠያዘáˆá‰³á‰¸á‹áŠ“ ድሠያደáˆáŒ‹áˆ‰á¤ ስናáˆáˆ ተመáˆáˆ³ በኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• á‹á‹žá‰³ ለመጠቃለሠበቃችá¡á¡ áŒáŠ“! አáˆáŠ•áˆ እንቆቅáˆáˆ½ በሆአáˆáŠ”ታ (ከ1999 እስከ 2000 á‹“.ሠድረስ ባለዠጊዜ) እንደገና ወደ ሱዳን ተላáˆá‹ ተሰጠችᤠበáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠስናሠበሃያ ስድስት ‹‹ኮáˆá‹µáŠ”ት›› የተከá‹áˆáˆˆá‰½ ስትሆንᣠዛሬ የኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• á‹á‹žá‰³ ሊባሠየሚችለዠ‹‹ኮáˆá‹µáŠ”ት 24›› በተሰኘዠá‹áˆµáŒ¥ ባለáˆá‹ ዓመት ህá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹ ያለáˆá‹áŠ“ በáˆáŠ«á‰³
ታጣቂዎችን ማስከተሉ የሰመረላቸዠባሻ ጥበቡ እና አስመሮሠመኮንን የተባሉ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ ለሱዳናá‹á‹«áŠ• ሳያስረáŠá‰¡á£ በራሳቸዠኃá‹áˆ ተገዳድረዠያቆዩት መሬት áŠá‹á¡á¡ በተቀረ በአካባቢዠየáˆáŠ“ገኛቸዠኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ከሱዳናá‹á‹«áŠ• ላዠበአረብኛና እንáŒáˆŠá‹˜áŠ› በተáƒáˆ á‹áˆ በተከራዩት መሬት ላዠብቻ áŠá‹á¡á¡
በአናቱሠበአáˆáŠ‘ ወቅት ለሱዳን ሊሰጡ áŠá‹ እየተባለ የሚáŠáŒˆáˆ¨á‹ እንደ መተማ-ዮሀንስᣠዳá‹á£ ሽመሠጋራᣠáŽáˆáŠ¹áˆ˜áˆá£ አብዱራáŠá£ áŠáስ ገብያᣠአለቃሽ (በረሃማ አካባቢ áŠá‹)… የመሳሰሉ ከተሞች ስማቸዠተደጋáŒáˆž በመáŠáˆ³á‰±á£ አካባቢá‹áŠ• á‹áŒ¥áˆ¨á‰µ á‹áˆµáŒ¥ ከትቶታáˆá¡á¡ በáˆáŒáŒ¥áˆ ከአገዛዙ ያደረ ታሪአአኳያ መሬቶቹን አá‹áˆ°áŒ¥áˆ ተብሎ አá‹á‰³áˆ°á‰¥áˆá¤ በተለá‹áˆ ጉዳዩን ለጥጠን የሰሜን አáሪካ አብዮት በáˆáŒ ረበት ስጋትᣠበድንገቴ á‹áˆ³áŠ” እየገáŠá‰£ ካለዠየ‹‹ህዳሴ áŒá‹µá‰¥â€ºâ€º ጋሠአáŠáƒá…ረን ካየáŠá‹á£ የሱዳንን ድጋá ለማáŒáŠ˜á‰µ መሬቶቹን አሳáˆáŽ ሊሰጥ á‹á‰½áˆ‹áˆ ወደሚሠጠáˆá‹ እንገá‹áˆˆáŠ•á¡á¡ …áŒáŠ“! á‹áˆ… አá‹áŠá‰± ኢህአዲጋዊ ድáረት ‹‹አባትየዠቢሞት የለሠወዠáˆáŒ…የá‹?›› በሚሠሕá‹á‰£á‹Š ተቃá‹áˆž መቀስቀሱ አá‹á‰€áˆ¬ áŠá‹á¡á¡ ከዚህ á‹áŒª ዛሬ ‹‹ተሰጡ›› ወá‹áˆ ‹‹ሊሰጡ›› áŠá‹ ብለን የáˆáŠ•áŒ«áŒ«á‰£á‰¸á‹ መሬቶች‹‹የá‹áŒˆá‰£áŠ›áˆâ€ºâ€º ጥያቄ á‹«áˆá‰€áˆ¨á‰ ባቸዠበመሆኑᣠኦቦ ሌንጮ ለታ ‹በባሌ ሲጠብá‰áŠ•á£ በቦሌ ገባን› እንዲáˆá£ ስáˆá‹“ቱ ሆአብሎ ከእá‹áŠá‰³á‹áŠ áˆá‰† ለማደናገሠየሚጠቀáˆá‰£á‰¸á‹ አጀንዳዎች ሊሆኑ á‹á‰½áˆ‹áˆ‰ ብሎ መጠáˆáŒ ሩ አስተዋá‹áŠá‰µ á‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠ›áˆá¡á¡ በáˆáŒáŒ¥áˆ ጉራማá‹áˆŒ á–ለቲካ ማለት á‹áˆ… áŠá‹á¡á¡
ሌላዠትኩረት የሚያሻዠጉዳዠኢህአዴጠበእáŠá‹šáˆ… አካባቢዎች እያደረገ ያለዠየሚከተለዠመሆኑ áŠá‹á¡- ከኩሊት እስከ ቋራ ድንበሠድረስ ከወሎᣠከጎጃሠእና ከጎንደሠáŠá‹‹áˆªá‹Žá‰½ አሰባስቦ የመáˆáˆ¶ ማስáˆáˆ ስራ ሰáˆá‰·áˆá¤ የሰáˆáˆ«á‹ á‹‹áŠáŠ› አላማሠለሠመሬት á‹á‹˜á‹ እያረሱ ቤተሰብ መስáˆá‰°á‹ እንዲቀመጡ ያማቻቸላቸá‹áŠ• ሰá‹áˆªá‹Žá‰½ መሳሪያ በማስታጠቅ በአካባቢዠበኩሠሊመጡ የሚችሉ የኃá‹áˆ አማራáŒáŠ• የሚከተሉ ተቃዋሚዎችን እንዲከላከሉ እና ከአቅማቸዠበላዠሲሆን á‹°áŒáˆž አስቀድመዠመሬት ለሰጣቸዠመንáŒáˆµá‰µ እንዲያሳá‹á‰ ማድረáŒáŠ• ያሰላ áŠá‹á¡á¡ በዚህሠለሥáˆáŒ£áŠ‘ አስጊ የሆáŠá‹áŠ• ቀዳዳ ለመድáˆáŠ• እየሞከረ እንደሆአመረዳት á‹á‰»áˆ‹áˆ (በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠከጎንደሠተቆáˆáˆ¶ ለትáŒáˆ«á‹ መሬት ተሰጥቷሠየሚሠአደገኛ ቅስቀሳሠእየተካሄደ áŠá‹á¤ በáŒáˆŒ á‹áˆ… ጉዳዠየሚያወዛáŒá‰¥ አá‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠáˆá¤ ስáˆá‹“ቱ á‹«áŠá‰ ረá‹áŠ• ቋንቋ ተኮሠáŒá‹°áˆ«áˆŠá‹áˆ የማንደáŒáˆá‹ እስከሆአድረስ መሬቱ ወደ የትኛá‹áˆ የሀገሪቱ áŠáˆáˆ ቢሄድ ለá‹áŒ¥ አá‹áŠ–ረá‹áˆá¤ áˆáŠáŠ•á‹«á‰±áˆ በኢህአዴጠáŒá‰¥á‹“ተ-መሬት ላዠየሚያብበዠመáˆáŠ¨á‹“-áˆá‹µáˆ«á‹Š áŒá‹°áˆ«áˆŠá‹áˆ (Geographical Federalism) እáŠá‹šáˆ…ን አጨቃጫቂ መሬቶች ለአስተዳደሠአመች በሆአመáˆáŠ© ማዋቀሩ አá‹á‰€áˆ¬ áŠá‹áŠ“)
አያሌዠጎበዜና ባሕሠዳáˆ
አቶ አያሌዠጎበዜ ድáˆáŒ…ቱን የተቀላቀለዠአስተማሪ ሆኖ እየሰራ በáŠá‰ ረበት አዲስ ዘመን ከተማ በ1984 á‹“.ሠቢሆንሠበተá‹áŒ አሂደት የሽáŒáŒáˆ መንáŒáˆµá‰± የስራ አስáˆáƒáˆš አባሠመሆን ችሎ áŠá‰ áˆá¤ ከ1987-1992 á‹“.ሠየáŠáˆáˆ‰ አስተዳዳሪ አዲሱ ለገሰ áˆáŠá‰µáˆ ሆኖ ተሹሟáˆá¤ በዮሴá ረታ የአስተዳደሠዘመን (ከ1992-97 á‹“.áˆ) á‹°áŒáˆž መጀመሪያ የáŠáˆáˆ‰ ገንዘብና ኢኮኖሚ ኃላáŠá£ ቀጥሎ አáˆ-ጉባኤ ሆኖ ሰáˆá‰·áˆá¡á¡
á‹áˆáŠ•áŠ“ በáˆáˆáŒ« 97 ዮሴá በተወዳደረበት ሰሜን ሸዋ በቅንጅት እጩ ሲሸáŠáᣠአያሌዠደáŒáˆž በማáˆá‰†áˆµ ከተማ በባሶ ሊበን ወረዳ ሊያሸንá ችáˆáˆ (አሸናáŠáŠá‰± áˆáŠ•áˆ እንኳ እንደ ሌሎቹ የኢህአዴጠተወዳዳሪዎች በድáˆáŒ…ታዊ የድáˆá… ስáˆá‰†á‰µ የተገኘ ቢሆንáˆ) ከ1998 á‹“.ሠአንስቶ እስከያá‹áŠá‹ አመት መጀመሪያ ወራት ድረስ የáŠáˆáˆ‰ á•áˆ¬á‹šá‹³áŠ•á‰µ ሆኖ የቆየዠአያሌዠጎበዜ ‹‹ለሱዳን ተሰጠ›› ወá‹áˆ ‹‹ሊሰጥ áŠá‹â€ºâ€º ከተባለ መሬት ጋሠተያá‹á‹ž የማጀገኑና የማንáƒá‰± ቅስቀሳ የኑá‹á‰„ን መንገድ የተከተለ á‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠ›áˆ (የጉዳዩ ስáˆá‰µáŠá‰µ የኛá‹á‰·áŠ• ‹á‹áŠá‰µâ€º መá…ሄትንሠá‹áŒ¨áˆáˆ«áˆ) በደáˆáŠ“ዠከዚህ ቀደሠ‹አያሌዠለሱዳን በሚሰጥ መሬት ላዠአáˆáˆáˆáˆáˆ በማለቱᣠደመቀ መኮንን áˆáˆ¨áˆ˜â€º የሚባሠáˆáŠ•áŒ© የማá‹á‰³á‹ˆá‰… ወሬ áˆáˆ‹á‰½áŠ•áˆ ጋ á‹°áˆáˆ¶ እንደáŠá‰ ረ á‹á‰³á‹ˆáˆ³áˆá¡á¡ á‹áˆáŠ•áŠ“ ከብአዴን የመረጃ áˆáŠ•áŒ®á‰¼ እንዳረጋገጥኩትᣠአያሌዠያá‹áˆ áˆáˆ…ራሄ አáˆá‰£ የáŠá‰ ረá‹áŠ• የጉáˆá‰ ታሙ ጠቅላዠሚንስትሠመለስ ዜናዊን á‹áˆ³áŠ” ተቃá‹áˆž ‹áˆáˆáˆâ€ºá£ ‹አáˆáˆáˆáˆáˆâ€º አá‹áŠá‰µ አንጃ áŒáˆ«áŠ•áŒƒ የሚáˆáŒ¥áˆ á‹°á‹áˆ áˆá‰¥ ያሌለዠመሆኑን áŠá‹á¡á¡ በáŒáˆá‰£áŒ© á–ለቲካችን ጉራማá‹áˆŒ áŠá‹áŠ“ ለብአዴን áቅሠበሌላት ባሕሠዳሠአያሌዠተወዳጅ እንደሆአá‹áŠáŒˆáˆ«áˆá¤ á‹áˆ… የተወዳጅáŠá‰± ሚስጥሠáŒáŠ• ከድáˆáŒ…ቱ á‹áˆá‰… ‹‹መረጠáŠâ€ºâ€º ለሚለዠሕá‹á‰¥ ታማአበመሆኑ እና በሀገሠጥቅሠከእአ‹ኦቦ› አዲሱ ለገሰ ተሽሎ ሳá‹áˆ†áŠ•á£ ከራሱ የáŒáˆ ባህሪና ሰብዕና ጋሠስለሚያያዠáŠá‹á¤ á‹áŠ¸á‹áˆ በመኖሪያ ቤቱ አካባቢ ካሉ áŠá‹‹áˆªá‹Žá‰½ እና አብረá‹á‰µ ከሚሰሩ የበታች ሰራተኞች ጋሠየመሰረተዠማሕበራዊ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ á‹‹áŠáŠ›á‹ áŠá‹á¤ በáˆáŒáŒ¥áˆ የሚያá‹á‰€á‹áˆ ሆአየማያá‹á‰€á‹ ሰዠሲሞት ቀብሠላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¤ ማታሠእá‹áŠ• á‹á‹ž በመሄድ ሲያá…ናና ያመሻáˆá¤ ሰáˆáŒáŠ• በመሳሰሉ የደስታ á‹áŒáŒ…ቶችሠላዠእንዲሠá‹áˆ³á‰°á‹áˆá¤ እáŠá‰ ረከት ስáˆá‹–ን ለሚያቀáŠá‰…ኑት áŒáˆ« ዘመሠá–ለቲካሠሩቅ በመሆኑᣠእጅጠመንáˆáˆ³á‹Š የሆአባህሪዠá‹áˆµá‰°á‹‹áˆá‰ ታáˆá¤ ለአብáŠá‰µ እáˆáŠá‰± የሚያá‹á‹˜á‹áŠ• (ከመá†áˆ ጀáˆáˆ® በቤተ-áŠáˆáˆµá‰²á‹«áŠ• ተገáŠá‰¶ እስከ ማስቀደስ ያሉ ጉዳዮችን) እንደ ባለሥáˆáŒ£áŠ• áŒá‰¥á‹ ሳá‹áˆ†áŠ• እንደ ማንኛá‹áˆ ተራ አማአዕለት ተዕለት ሲáˆá…ሠá‹á‰³á‹«áˆá¡á¡ በቤተሰብ አስተዳደáˆáˆ ቢሆን አራት áˆáŒ†á‰¹áŠ• መንáŒáˆµá‰µ ትáˆáˆ…áˆá‰µ ቤት ከማስተማሠአáˆáŽ በኢትዮጵያዊ ጨዋ ስáŠ-áˆáŒá‰£áˆ ማሳደጉንᣠብáˆáˆ¹ አድáˆáŒˆá‹ áˆáŒ†á‰»á‰¸á‹áŠ• እያሳደጉ ካሉ ከአንዳንድ ኃላáŠáŠá‰µ ከማá‹áˆ°áˆ›á‰¸á‹ ባለሥáˆáŒ£áŠ“ት ጋሠአáŠáƒá…ረዠየሚያመሰáŒáŠ‘ት የድáˆáŒ…ቱ የቅáˆá‰¥ ሰዎች አጋጥመá‹áŠ›áˆá¤ ከጥቂት ወራት በáŠá‰µ በህáŠáˆáŠ“ በማዕረጠየተመረቀችá‹áŠ• ብቸኛና የመጀመሪያ ሴት áˆáŒáŠ•áˆ እንደ áˆáˆ³áˆŒ á‹áŒ ቅሳሉá¡á¡
በአናቱሠየትኛá‹áˆ ባለ ጉዳዠቢሮዠሲመጣ ያለ ቢሮáŠáˆ«áˆ² ማስተናገዱሠሆአለሚቀáˆá‰¥áˆˆá‰µ አቤቱታሠጥያቄ ‹አá‹áˆ†áŠ•áˆâ€º አለማለቱን እንደ በጎ ተáŒá‰£áˆ የቆጠሩለት ሰዎች ለሰá‹á‹¨á‹ ገá…ታ áŒáŠ•á‰£á‰³ የራሳቸá‹áŠ• ሚና ተጫá‹á‰°á‹‹áˆá¡á¡ በተቀረ ኢህአዴጠእንደ አሰባሰባቸዠበáˆáŠ«á‰³ ባለስáˆáŒ£áŠ“ት እáˆáˆ±áˆ አለቆቹን አብá‹á‰¶ የሚáˆáˆ« ሽá‰áŒ¥á‰áŒ¥ ሰዠመሆኑን በቅáˆá‰¥ የሚያá‹á‰á‰µ á‹áŠ“ገራሉá¡á¡ በተለá‹áˆ የብአዴን ካድሬዎች ‹‹ሽማáŒáˆŒá‹â€ºâ€º እያሉ በሹáŠáˆ¹áŠá‰³ የሚጠሩትን አዲሱ ለገሰን እና ሞገደኛá‹áŠ• በረከት ስáˆá‹–ንን የ‹መለአኩ ገብáˆáŠ¤áˆâ€º ያህሠእንደሚáˆáˆ«á‰¸á‹ ሰáˆá‰»áˆˆáˆá¡á¡
á‹áˆ… áራቻá‹áˆ በáትሕ እና በሙስና ቢሮዎች አካባቢ ከብቃት á‹áˆá‰… ‹‹የራሴ›› የሚላቸá‹áŠ• የትá‹áˆá‹µ መንደሩን ሰዎች በመሾሙ ‹‹እመራዋለáˆâ€ºâ€º የሚለá‹áŠ• ሕá‹á‰¥ ለከዠብሶትና መከራ አጋáˆáŒ¦ áŠá‹ ከሥáˆáŒ£áŠ‘ የተሰናበተá‹á¡á¡ á‹áˆ…ሠሆኖ ከኃላáŠáŠá‰± ለመáˆá‰€á‰… ጥያቄ ካቀረበከአንድ አመት በኋላ áŠá‹ á“áˆá‰²á‹ á‹«áƒá‹°á‰€áˆˆá‰µá¤ ያለáˆá‹áŠ• ሙሉ ዓመትሠበቢሮዠከመገኘቱ እና በትላáˆá‰… ጉዳዮች ላዠከመሳተበባለáˆá£ áˆáˆ‰áŠ•áˆ ሥራ ሲሰራ የáŠá‰ ረዠዛሬ በáˆá‰µáŠ© የተሾመዠየዋድላ ደላንታዠገዱ አንዳáˆáŒ‹á‰¸á‹ áŠá‹á¤ ገዱ ድáˆáŒ…ቱን የተቀላቀለዠከአያሌዠአንድ ዓመት ቀደሠብሎ ዋድላ ደላንታን ኢህአዴጠከደáˆáŒ መዳá በኃá‹áˆ áŠáŒ¥á‰† በወሰደበት ወቅት áŠá‰ áˆá¤ ያን ጊዜ የገበሬ ማሕበሠሕብረት ሱቅ ሠራተኛ የáŠá‰ ረዠገዱ ዛሬ የáŠáˆáˆ‰ á•áˆ¬á‹šá‹³áŠ•á‰µ ለመሆን ችáˆáˆá¤ በáˆáŒáŒ¥ á‹áˆ… ሰዠጠንካራ ሠራተኛ እና የበላá‹áŠ መራሮችን ተጋá‹áŒ እንደሆአá‹áŠáŒˆáˆáˆˆá‰³áˆá¤ እንዲáˆáˆ እንደ አያሌዠከሙስና ጋሠብዙሠንáŠáŠª የለá‹áˆ (በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠየብአዴን á‹‹áŠáŠ›áŠ መራሮች ለሙስና ሩቅ እንደሆኑ በወሬ ደረጃ á‹áˆ°áˆ›áˆá¤ áŒáŠ“! á‹áˆ…ንን እንደáˆáŠ• ማመን á‹á‰»áˆ‹áˆ? …በáˆáŒáŒ¥ በáŠáˆáˆ‰ በተዘዋዋሪ መንገድ የጀáŠáˆ«áˆ አበባዠታደሰ áŠá‹ ከሚባለዠባለ አራት áŽá‰ ‹‹አáˆá‹‹á‰…›› ሆቴሠሌላ በወሬ ደረጃ የአመራሠአባላቱ ንብረት የሆአአላጋጠመáŠáˆá¤ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• እኔን አላጋጠመáŠáˆ ማለት ሰዎቹ ንáሃን ናቸዠእንደ ማለት አá‹á‹°áˆˆáˆ)
አቶ በረከት እና አዲሱ
የሆáŠá‹ ሆኖ ብአዴን በበረከት ስáˆá‹–ንᣠበአዲሱ ለገሰᣠበካሳ ተáŠáˆˆá‰¥áˆáˆƒáŠ•á£ በታደሰ ጥንቅሹ እና በከበደ ጫኔ ስሠየመሰረተዠ‹‹ጥረት›› የተሰኘዠኮáˆá•áˆ¬áˆ½áŠ• ዳሽን ቢራᣠጥá‰áˆ አባዠትራንስá–áˆá‰µá£ ዘለቀ እáˆáˆ»á£ አáˆá‰£áˆ°áˆ አስመጪና ላኪᣠጣና ሞባá‹áˆ እና ጣና áሎራ የተሰኙ የንáŒá‹µ ድáˆáŒ…ቶችን ያስተዳድራáˆá¡á¡ ከእáŠá‹šáˆ…ሠá‹áˆµáŒ¥ አትራአየሚባለዠዳሽን 49 ááˆáˆ°áŠ•á‰±áŠ• እንáŒáˆŠá‹ አገሠለሚገአአንድ ቢራ አáˆáˆ«á‰½ ድáˆáŒ…ት ሲሸጥᤠጣና ሞባá‹áˆáˆ በአሜሪካን ሀገሠየታወቀዠየሶáት ዌሠኢንጂáŠáˆ ባለሙያዠወáˆá‹°áˆ‰á‹‘ሠካሳን ጨáˆáˆ® ለአራት ሰዎች የአáŠáˆ²á‹®áŠ• ድáˆáˆ»áŠ• አስተላáˆááˆá¡á¡ á‹áˆ… áˆáŠ”ታሠድáˆáŒ…ቶቹ ትáˆáና ኪሳራቸá‹áŠ• በá‹áŒª ኦዲተሠእንዲያስመረáˆáˆ© የሚያስገድድ መደላድሠáˆáŒ¥áˆ®áˆ‹á‰¸á‹‹áˆá¡á¡ በáˆáŒáŒ¥áˆ እንዲህ አá‹áŠá‰± አሰራሠየእአአዜብ መስáን መቀለጃ ከሆáŠá‹ ‹‹ኤáˆáˆá‰µâ€ºâ€º በተሻለ መáˆáŠ© ለዘረዠእንዳá‹áŒ‹áˆˆáŒ¥ መታደጉ አከራካሪ አá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ áˆáŠáŠ•á‹«á‰±áˆ እንáŒáˆŠá‹›á‹Šá‹ ድáˆáŒ…ት የዳሽን ቢራ 49 ááˆáˆ°áŠ•á‰µ ድáˆáˆ»áŠ• ገá‹á‰¶ ሲያበቃᣠወጪና ገቢá‹áŠ• አá‹áŠ¨á‰³á‰°áˆáˆ ማለቱ ሩቅ áŠá‹áŠ“á¡á¡
በትáŒáˆ«á‹ ሕá‹á‰¥ ስሠእየáŠáŒˆá‹°á£ ለህወሓት አመራሠአባላትና ቤተሰቦች ብቻ መáˆáŠáˆ½áŠáˆºá‹« የሆáŠá‹ ‹‹ኤáˆáˆá‰µâ€ºâ€ºáˆ በእንዲህ አá‹áŠá‰µ መáˆáŠ© ለá‹áŒ ድáˆáŒ…ቶች ድáˆáˆ» እንዲሸጥ ካáˆá‰°áŒˆá‹°á‹° በቀሠለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ አስቸጋሪ ሆኖ መቀጠሉ ሳá‹á‰³áˆˆáˆ የተáˆá‰³ እá‹áŠá‰³ áŠá‹á¤ á‹áˆ… áˆáŠ”ታሠየá–ለቲካ ሥáˆáŒ£áŠ• የጨበጠáˆáˆ‰ የቻለá‹áŠ• የሚዘáŒáŠ•áˆˆá‰µ ከመሆን የሚተáˆáበትን እድሠያመቻችለታሠ(በáŠáŒˆáˆ«á‰½áŠ• ላዠእንደሚወራዠየብአዴን አመራሮች ወደ ሙስና አለመáŒá‰£á‰³á‰¸á‹ እá‹áŠá‰µ ከሆáŠá£ áˆáŠáŠ•á‹«á‰± ጠáጥᎠየሰራቸá‹áŠ• ህወሓት በመáራት ብቻ áŠá‹ ሊሆን የሚችለá‹á¡á¡ በáŒáˆá‰£áŒ© ህወሓት በኢትዮጵያ ሰማዠስሠየሚáˆáˆ«á‹ የለáˆáŠ“ እንዲህ እንደቀለደ በሚቀጥለዠወሠየተመሰረተበትን 39 ዓመት ለማáŠá‰ ሠሽáˆ-ጉዱን ከወዲሠተያá‹á‹žá‰³áˆ)
ሌላዠየብአዴን አመራሮች አስገራሚ ታሪአከዋáŠáŠžá‰¹ መካከሠታáˆáˆ«á‰µ ላá‹áŠ”ᣠበረከት ስáˆá‹–ንᣠአዲሱ ለገሰᣠሕላዊ ዮሴáን… የመሳሰሉት የትዳሠአጋራቸá‹áŠ• ያጩላቸዠአንዲት ሴት መሆናቸዠáŠá‹á¡á¡ እኚህ የዋጠኡáˆáˆ« ተወላጅ በታጋዮች ዘንድ ‹‹ማዘáˆâ€ºâ€º እየተባሉ ሲጠሩᣠኢህአዴጠá‹áˆµáŒ¥ ባሉ አንዳንድ አሽሟጣጮች á‹°áŒáˆž ‹‹ጣá‹á‰±â€ºâ€º በሚሠቅá…ሠስሠá‹á‰³á‹ˆá‰ƒáˆ‰á¤ á‹áˆ… ስያሜ የአጼ áˆáŠ•áˆŠáŠ ባለቤት የáŠá‰ ሩት እቴጌ ጣá‹á‰± ታላላቅ መኳንቶችን እየመረጡ ከቅáˆá‰¥ ዘመዶቻቸዠጋሠያጋቡ áŠá‰ ሠከሚለዠትáˆáŠá‰µ የሚáŠáˆ³ áŠá‹á¡á¡ የሆáŠá‹ ሆኖ á‹áˆ…ንን ኩáŠá‰µ ጉራማá‹áˆŒ የሚያደáˆáŒˆá‹ የ1993ቱን የህወሓት áŠááሠተከትሎ የብአዴን መሪዎች ‹‹ቦና-á“áˆá‰²á‹áˆâ€ºâ€ºáŠ• በአደባባዠሲያወáŒá‹™áŠ“ ሲተቹ መስማታችን áŠá‹á¡á¡
(ቀሪá‹áŠ• ጉራማá‹áˆŒ የá–ለቲካ ወጋችንን በሚቀጥለዠሳáˆáŠ•á‰µ እመለስበታለáˆ)
Average Rating