www.maledatimes.com ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

By   /   February 4, 2014  /   Comments Off on ከሳኡዲ የተመለሱት ስደተኞች በመንግስት ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በፖሊስ ሃይል ተበተነ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 4 Second

የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ስደተኞችን አልፈልግም ብሎ ከገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ ያሉት ስደተኞች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲወጡ ብሎ ትእዛዝ ባስተላለፈው መሰረት ሳይወጡ በመቅረታቸው በኢትዮጵያኖች ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ የሚረሳ አለመሆኑ ይታወቃል ሆኖም ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ የሃገሪቱ መንግስት መውጣት አለባቸው በማለት ለስደተኞቹ የሃገር መንግስት በጀት በመስጠት የአየር በረራቸው እንዲከናወን እና ከሃገራቸው የሚወጡበትን ሁኔታ ማስተካከሉን ተከትሎ የኢዮጵያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ በመግባት የፖለቲካ መጠቀሚያ አጀንዳ በማድረግ ስደተኞቹን ወደ ሃገራቸው መልሻለሁ በማለት ሲጠቀምበት እንደከረመ የሚዘነጋ አይደለም ።ከጥቂት ወራቶች በፊት የተጀመረው ይሄው ጉዞ አሁን ባልታወቀ ሁኔታ ረግብ ብሎ ተጓዦቹ በእስር ቤት ውስጥ እንዳሉ ያሉ ሲሆን መንግስት ያሉበትን ለማጣራት እና ለህዝብ ለማሳወቅ ያልቻለበት ወቅት ላይ ነው ።

ይህ በእብንዲህ እንዳለ የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ ማራመጃ ያደረገባቸው እነዝሁ የሳኡዲ አረቢያ ስደተኞች በተለያዩ የክልል ከተሞች በትውልድ አገሮቻቸው የተበተኑ ሲሆን አብዛኞቹ በአዲስ አበባ ላይ ስራ ፍለጋ በመሰማራት ላይ እያሉ መንግስት ምንም ነገር ባለማድረጉ ምክንያት እና የስራ እድሉን ባለመፍጠሩ ስደተኞቹ በጎዳና ላይ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታቸው ተገልጾአል ። ሰልፉንም ቢወጡም በትክክለኛው መንገድ ሃሳባቸውን ማስተላለፍ ሳይችሉ ቀርተው በፖሊስ ሊበተኑ ችለዋል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 4, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 4, 2014 @ 3:56 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar