www.maledatimes.com ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

By   /   February 6, 2014  /   Comments Off on ከማዕከላዊ እስር ቤት 4 ሙስሊሞች መፈታታቸው ተገለፀ፡፡

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 33 Second

ከአራት ወራት በላይ በማዕከላዊ እስር ቤት ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከቆዩ ሙስሊሞች መካከል 4 የሚሆኑት ሙስሊሞች ከእስር መለቀቃቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡

አራቱ ሙስሊሞች ወረቀት በመበተን በሚል ወንጀል ተከሰው ፍርድ ቤት በቀነ ቀጠሮ ሲጉላሉ ከቆዩ ቡሃላ ዛሬ ከሰአት በፊት ከእስር ቤቱ ውጡ ተብለው እንደተለቀቁ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ከማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ ሲፈፀመባቸው ከመቆቱም በተጨማሪ ቤተሰብም እንዳይዘይራቸው ለበርካታ ጊዜ ሲደረግ ቆይቷል፡፡

ከማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት የተለቀቁት 4ቱ ሙስሊሞች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

1. መስፍን ገብሬ ወይም ሃቢብ
2. አብዱላሂ ከሊል
3. ኡመር ሽኩረላህ
4. ሙጂብ አሚኖ ናቸው፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 6, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 6, 2014 @ 8:57 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar