www.maledatimes.com “ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ….የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

“ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ….የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች

By   /   February 23, 2014  /   Comments Off on “ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል” ….የባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ አድራጊዎች

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 41 Second

በሰላማዊ ሰልፉ እንዳይታደሙ ዜጎች ታግተዋል
“መተማ የኛ ነው፣ ቋራ የኛ ነው” በሰልፉ ላይ ከተስተጋቡ መፈክሮች መሀከል ይገኝበታል፡፡ ሰልፉ በህዝብ እንደታጀበ ቀትሏል፡፡
አብዛኛው ሰልፈኛ ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል በሚለው መፈክር ባዶ እግሩን ከሰላማዊ ሰልፉ ተቀላቅሏል።
የጸሐዩ ግለት አናት ይተረትራል፣እለቱም ኪዳነ ምህረትና የጾም መግቢያ ነው፡፡አንድ ዲያቆን ‹‹ኪዳነ ምህረት የዛሬ ወርም ትከበራለች ይህ መድረክ ግን በስንት አንዴ የሚገኝ በመሆኑ ሰልፉን አስቀድሚያለሁ »ብሏል፡፡
ከባህር ዳር አጎራባች ከተሞች በተለያዮ የትራንስፖርት አቅርቦቶች በመሳፈር ወደ ሰላማዊ ሰልፉ ለመምጣት የተንቀሳቀሱ ሰዎች በሚሊሻዎች መታገታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች እየደረሱን ነው

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 23, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 23, 2014 @ 2:03 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar