www.maledatimes.com ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።

By   /   February 23, 2014  /   Comments Off on ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 57 Second

የሰላማዊ ሰልፉን የመዝጊያ ንግግር ለማድረግ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው አድርገዋል፡፡ኢንጂነሩ የመግቢያ ንግግራቸውን የከፈቱት ‹‹በዛሬው እለት እጅግ ደስ ካሰኙኝ መፈክሮች ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል የሚለው ነው በማለት ነበር፡፡

ግዛቸው ‹‹ፓርቲዎች የብቻ ሩጫቸውን እንዲያቆሙ ጥሪ አደርጋለሁ››
የአንድነቱ ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ግዛቸው በንግግራቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለየብቻ የሚያደርጉትን ሩጫና መጠላለፍ በማቆም ጠንካራ ፓርቲ በመመስረት ኢህአዴግን በአንድነት መታገል እንዲቻል ጠይቀዋል ፡፡ይህ ካልሆነ ግን የገዢዎችን እድሜ እኛው ራሳችን ለማርዘም እየሰራን እንደሆነ መታወቅ ይኖርብናል ፡፡ብለዋል፡፡
ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።
ኢንጂነር ግዛቸው ንግግር አድርገው በመጨረስ ሰላማዊ ሰልፉ በድል ተጠናቋል።

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar