www.maledatimes.com ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

By   /   February 25, 2014  /   Comments Off on ግብረሰዶማዊነት ወንጀል ነው ፣የኡጋንዳው ፕረዚዳንት ፣የሞት ፍርድ ያስቀጣል

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 54 Second
(ዜና ድንቅ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት የጸረ ግብረሰዶም ህጉን ፈረሙበት!
የኡጋንዳ ፓርላማ ፣ አንዳንድ ግብረሰዶማዉያንን እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ለመቅጣት ያሳለፈውን ህግ፣ ፕሬዚዳንት እንዳይፈርሙበት፣ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ከአንዳንድ የሰብ አዊ መብቶ ድርጅቶች ግፊት ቢደረግባቸውም፣ ዛሬ ፈርመውበታል።አስቀድሞ ፓርላማው ግብረሰዶማዊ የሆነው ሰው ከህጻናት ጋር ሲፈጽም ከተገኘ ወይም ኤች አይ ቪ እንዳለበት እያወቀ ድርጊቱን ከፈጸመ በሞት ይቀጣ ሲል ህግ ቢያወጣም፣ ፕሬዚዳንቱ ፣ የሞት ቅጣቱ ካልቀረ አልፈርምም ሲሉ ቆይተዋል። በኋላ ቅጣቱ ወደ ዕድሜ ልክ እስራት ተቀየረ። በዚህ መካከል የኡጋንዳ ሳይንቲስቶች “ግብረሰዶማዊነት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፣ ወይም በፍላጎት የሚፈጸም?” የሚለውን አጥንተው እንዲነግሯቸው ፕሬዚዳንቱ አዘዙ። ሳይንቲስቶቹም “ምንም እንኳን ግብረሰዶም መፈጸም በሽታ ነው ማለት ባይቻልም፣ በተፈጥሮ የሚመጣ ሳይሆን ሰዎች ፈልገውና ተለማመደው የሚያደርጉት ነው” ሲሉ ነገሯቸው።

አሁን በቃ ልፈርም ነው ሲሉ በመናገራቸው ወዲያው ፕሬዚዳንት ኦባማ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ” አይነት መልክት ላኩባቸው፣ እሳቸውም “እሺ የአሜሪካ ሳይንቲስቶች፣ ነገሩ የተፈጥሮ ነው (ሰዎች ግብረሰዶማዊ ሆነው ነው የሚወለዱት) የሚለውን ነገር መጥተው ለኔና ለሳይንቲስቶቼ ያስረዱን” ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ይህን ካሉ ቀናቶች አለፉ። እንግዲህ መጥቶ ያስረዳቸው የለም ማለት ነው። ዛሬ ህጉን ፈርመዋል። በኡጋንዳ ግብረሰዶማዊነት እስከ 10 ዓመት በ እስር ሲያስቀጣ፣ ነገሩ የተፈጸመው ከህጻን ጋር ከሆነ እስሩ እስከ ዕድሜ ልክ ይሆናል። በነገራችን ላይ በዚህ ህግ መሰረት ግብረሰዶም ፈጻሚዎች አይቶ ለፖሊስ ያልጠቆመም እንዲሁ እስር ይጠብቀዋል። (ዜናውን ዴይሊ ቢስትና አልጀዚራ ዛሬ አወሩት – ድንቅ መጽሔት ተረጎመው)

(ዜና ድንቅ)  የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት የጸረ ግብረሰዶም ህጉን ፈረሙበት!<br />       የኡጋንዳ ፓርላማ ፣ አንዳንድ ግብረሰዶማዉያንን እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ለመቅጣት ያሳለፈውን ህግ፣ ፕሬዚዳንት እንዳይፈርሙበት፣ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ከአንዳንድ የሰብ አዊ መብቶ ድርጅቶች ግፊት ቢደረግባቸውም፣ ዛሬ ፈርመውበታል።</p><p>አስቀድሞ ፓርላማው ግብረሰዶማዊ የሆነው ሰው ከህጻናት ጋር ሲፈጽም ከተገኘ ወይም ኤች አይ ቪ እንዳለበት እያወቀ ድርጊቱን ከፈጸመ በሞት ይቀጣ ሲል ህግ ቢያወጣም፣ ፕሬዚዳንቱ ፣ የሞት ቅጣቱ ካልቀረ አልፈርምም ሲሉ ቆይተዋል። በኋላ ቅጣቱ ወደ ዕድሜ ልክ እስራት ተቀየረ። በዚህ መካከል የኡጋንዳ ሳይንቲስቶች "ግብረሰዶማዊነት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፣ ወይም በፍላጎት የሚፈጸም?" የሚለውን አጥንተው እንዲነግሯቸው ፕሬዚዳንቱ አዘዙ። ሳይንቲስቶቹም "ምንም እንኳን ግብረሰዶም መፈጸም በሽታ ነው ማለት ባይቻልም፣ በተፈጥሮ የሚመጣ ሳይሆን ሰዎች ፈልገውና ተለማመደው የሚያደርጉት ነው" ሲሉ ነገሯቸው።</p><p>አሁን በቃ ልፈርም ነው ሲሉ በመናገራቸው ወዲያው ፕሬዚዳንት ኦባማ "እንዳታደርገው ተጠንቀቅ" አይነት መልክት ላኩባቸው፣ እሳቸውም "እሺ የአሜሪካ ሳይንቲስቶች፣ ነገሩ የተፈጥሮ ነው (ሰዎች ግብረሰዶማዊ ሆነው ነው የሚወለዱት) የሚለውን ነገር መጥተው ለኔና ለሳይንቲስቶቼ ያስረዱን" ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ይህን ካሉ ቀናቶች አለፉ። እንግዲህ መጥቶ ያስረዳቸው የለም ማለት ነው። ዛሬ ህጉን ፈርመዋል። በኡጋንዳ ግብረሰዶማዊነት እስከ 10 ዓመት በ እስር ሲያስቀጣ፣ ነገሩ የተፈጸመው ከህጻን ጋር ከሆነ እስሩ እስከ ዕድሜ ልክ ይሆናል። በነገራችን ላይ በዚህ ህግ መሰረት ግብረሰዶም ፈጻሚዎች አይቶ ለፖሊስ ያልጠቆመም እንዲሁ እስር ይጠብቀዋል። (ዜናውን ዴይሊ ቢስትና አልጀዚራ ዛሬ አወሩት - ድንቅ መጽሔት ተረጎመው)
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 25, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 25, 2014 @ 7:39 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar