www.maledatimes.com ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

By   /   February 25, 2014  /   Comments Off on ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 42 Second
ሁለት ጫፍና ጫፍ ያልተገጣጠመ፣
አንደኛው ቀና ሲል፤ ሌላው ያዘመመ፤
አቅጣጫ ሲፈልግ ጫፉ ለመጋጠም፣
ይሄኛው ሲራወጥ ከዚያኛው ሊጣጣም፣
አንዱ በዚህ ሲዞር፤
                ያኛው ወዲያ ሲያከር፣
የሚያለዝብ ጠፍቶ፤
                በየፊናው ሲበር፤
ምኞታቸው ሳይሰምር፤
                       ፍላጎት ሳይረካ፣
ወዲያ ወዲህ ሲሉ ጫፍ ሳይነካካ፤
ይሄን ጫፍ ከዚያኛው ማጋጠም ቢችሉም፣
ሁሉም ቢዳክሩም መፍትሄ አላገኙም።
            ጥሞና ሳይሰፍን በመሀከላቸው፣
            ፍላጎት ብቻውን ሲነድ በሆዳቸው
         ሁለቱም አንድ ሆነው፤ ሃሳብም ሳይሞላ፣
         መክነው እንዳይቀሩ በሉ እንፍጠር መላ።
ፌብሪዋሪ 8/2014 ቫንኩቨር (በርናቢ)
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 25, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 25, 2014 @ 7:46 am
  • Filed Under: Ethiopia, POEMS
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar