www.maledatimes.com የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

By   /   February 25, 2014  /   Comments Off on የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ተወያየ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 17 Second

የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አባላት ጋር በወቅታዊና አካባቢያዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሲዳማ ዞን የአንድነት ሰብሳቢ አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል ፡፡

አቶ ሲዳ ኃይሌ ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት የእንግሊዝ ኤምባሲ የፖለቲካ ክፍል ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ባለፈው ሳምንት በአዋሳ ሌዊ ሪዞርት ከአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር በአካባቢያዊና ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡

በውይይቱ አንድነት ፓርቲ በሲዳማ ዞን እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴና የሚያጋጥሙ ችግሮች፣ የአካባቢው ገበሬዎች ላይ የመንግስት አካላት ስለሚያደርሷቸው ችግሮች እንዲሁም በኢህአዴግ የተዘረጋው የአንድ-ለ-አምስት የአፈና መዋቅር እያስከተለ ስላለው አፈና ከተነሱት አንኳር ነጥቦች መሃከል ይገኙባቸዋል፡፡

የአንድነት ፓርቲ የሲዳማ ዞን አደረጃጀቱን በማጠናከር የአዋሳ ጽ/ቤቱን ወደ መሀል ክፍለ ከተማ አዲስ አበባ ቀበሌ ገደብ ሆቴል አካባቢ ማዘዋወሩም ታውቋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar