www.maledatimes.com ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበመሆኑ ተጋለጠ- MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

By   /   February 26, 2014  /   Comments Off on ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 53 Second

አንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በመሆን ብአዴን እና አመራሮቹን በማውገዝ ባለፈው እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 በባህርዳር ያካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴን ውስጥ ትርምስ መፍጠሩን ተከትሎ የብአዴን አባላት፣የመንግስት ሰራተኞች ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችም የአማራ ክልል ም/ዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ ሆኑት አቶ አለምነው መኮንን የተናገሩት ትክክል ነው የሚል ፔቲሽን እያስፈረመ እንደሆነ ማንነታቸው እንዳይገለፅ የጠየቁ የብአዴን የዞን አመራር የአንድነት ፓርቲ ልሳን ለሆነችው ለፍኖተ ነፃነት አጋልጠዋል፡፡ አመራሩ ጨምረውም እንደገለፁት የአቶ አለምነውን ንግግር ብዙዎቹ የብአዴን አመራሮች ይጋሩታል፡፡
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረባ የአቶ አለምነውን ንግግር ትክክል ነው ካሉ የብአዴን አመራር ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው እለት ይፋይደረጋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on February 26, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 26, 2014 @ 8:34 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar