www.maledatimes.com መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን።

By   /   February 27, 2014  /   Comments Off on መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 25 Second
             አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት እንደሚያደርጉ የካቲት 19 ቀን 2006 ዓ.ም የማሳወቂያ ደብዳቤ ቢያስገቡም በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ኦፊሰር በተጻፈ ደብዳቤ በብሔራዊ ደረጃ ፕሮግራም በመያዙ የናንተን ጣያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን በሚል በደብዳቤ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
መንግስት የአድዋ በዓል እንዳይከበር እያስተጓጎለ ነው። የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን።
#Ethiopia #EPRDF #UDJ #ADWA #Menelik #Blueparty

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት እንደሚያደርጉ የካቲት 19 ቀን 2006 ዓ.ም የማሳወቂያ ደብዳቤ ቢያስገቡም በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ኦፊሰር በተጻፈ ደብዳቤ በብሔራዊ ደረጃ ፕሮግራም በመያዙ የናንተን ጣያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን በሚል በደብዳቤ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar