www.maledatimes.com ዝምታው በዛ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ዝምታው በዛ

By   /   March 1, 2014  /   Comments Off on ዝምታው በዛ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 54 Second

አገር ሲቆረስ ድንበሩ ሲፈርስ
ማንነት ታሪክ ሲሻር መሬት ሲገመስ
አገር ያለ ባህር በር ስትቀር
ዜጋ ማንነት በጎሳ ሲቀየር
ድንበር ተቆርሶ ለባድ ሲለገስ
ወገን ሲጨቆን መኖሪያ ቤቱ ሲፈርስ
ሀብት ንብረቱ ተዘርፎ ከቀየው ቦታው ሲሰደድ
ዜግነት ክብሩ ሲጣስ ሰብአናው ሲዋረድ
በአረብ ምድር ሲገደል አንደ አንስሳ ሲታረድ
ህይወት ሲቀጠፍ ሲታነቅ በገመድ
ዜግነት ክብሩ ሲዋረድ
ሰአብዊ መብቱ ሲናድ
የመኖር ህልሙ ባዶ ሲሆን
ፊቱ በአንባ ሲታጠብ ሲዋጥ በሀዘን
ለስቃይ ችግር ሲዳረግ በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ
ጠኔ ሲመታው በከባድ ህመም ሕይወት ሲቀጠፍ
ሀገር ወገን ሲጣራ ሰሚ ሲያጣ ሲያለቅስ
መንግስት ጆሮ ሲደፈን አልሰማ ሲል ሲሆን ደንታቢስ
አስከመቼ ነው ዝምታው ላገር ለወገን መድረሻው
የብሶት የችግር ማብቂያው
ተነሳ ወገን ህብረት አንድነት አጠንክር
ጨካኝ ወያኔን አስወግድ ከስሩ መንጥር
የናት አኢትዮጵያን ትንሣኤን አብስር
ተድላ ጌትንነት
ባየር ጀርመን

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 1, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 1, 2014 @ 5:04 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar