www.maledatimes.com በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

By   /   March 5, 2014  /   Comments Off on በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 17 Second

በዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ሆድ 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

የአዲስ አበባ  ከተማ  ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ብርሃን ጸጋዬ የ45 ዓመት ሴት ሲሆኑ፥  ከዚህ በፊት አልጋ ላይ የሚያውል የከፋ ህመም አጋጥሟቸው አያውቅም ነበር።

ላለፉት ስድስት ወራት ግን በተደጋጋሚ የሆስፒታሎችን በር ማንኳኳት የጀመሩት ወይዘሯዋ፥  በሆዷቸው 30 ኪሎ ግራም  የሚመዝን እጢ  ተገኝቶባቸዋል።

ባሳለፍነው ቅዳሜም በወይዘሮዋ ሆድ ውስጥ የሚገኘውን 30 ኪሎ ግራም የሚመዝነው እጢ በዘውዲቱ ሆስፒታል የህክምና  ባለሙያዎች አማካኝነት ተወግዷል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 5, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 5, 2014 @ 3:26 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar