www.maledatimes.com ሰበር ዜና- በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ፡፡ በሙሉቀን ተስፋው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰበር ዜና- በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ፡፡ በሙሉቀን ተስፋው

By   /   March 8, 2014  /   Comments Off on ሰበር ዜና- በሰሜን ጎንደር ከ50 በላይ ሰዎች ታሰሩ፡፡ በሙሉቀን ተስፋው

    Print       Email
0 0
Read Time:51 Second

በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፣ በአርማጭሆና በመተማ ወረዳዎች እና በአካባቢው ያሉ ከ50 በላይ ሰዎች ትናንት ማምሻውን በታጣቂ ሀይሎች ታፍነው መወሰዳቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የተያዙት ግለሰቦች ከአካባቢው ራቅ ወደለ ቦታ መወሰዳቸውን የታሳሪ ቤተሰቦችና ወዳጆች ይናራሉ፡፡ ለምን እንደታሰሩ ለማጣራት የተደረገው ሙከራ እስካሁን አልተሳካም፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 8, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 8, 2014 @ 1:04 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar