www.maledatimes.com የኮራ 2014 የአመቱ ምርጥ ተወዳዳሪ ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር አወጣ ፣ከኢትዮጵያ ሁለት ተወዳዳሪዎች ይገኙበታል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኮራ 2014 የአመቱ ምርጥ ተወዳዳሪ ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር አወጣ ፣ከኢትዮጵያ ሁለት ተወዳዳሪዎች ይገኙበታል

By   /   March 9, 2014  /   Comments Off on የኮራ 2014 የአመቱ ምርጥ ተወዳዳሪ ያላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር አወጣ ፣ከኢትዮጵያ ሁለት ተወዳዳሪዎች ይገኙበታል

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 27 Second

በአፍሪካ ምድር በየአመቱ የሚካሄደው የኮራ ሙዚቃ ውድድር ፕሮግራም በአሁኑ አመት 20 ሰዎችን በደረጃ ላይ ማስቀመጡን ገልጾአል ከእነዚህም መካከል በሶስተኛነት ደረጃ ላይ አስቴር አምወቀን ሲያስቀምጥ በአስረኛ ደረጃ ላይ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮን አስቀምጦአል የተለያዩ ሙዚቀኞችንም ሃገራቸውን ወክለው እንደሚወዳደሩ የገለጹ ሲሆን ከኬንያ ናይጀሪያ ኡጋንዳ ታንዛኒያ ደቡብ አፍሪካ ኮትዲቩዋር እና ሌሎች አገሮብ ብዛት ያላቸውን እጩዎች አቅርበዋል ለዚህ ውድድር አሸናፊነት የህብረተሰብም የምርጫ ድልድል ሊካሄድበት እንደሚችል ተጠቁሞአል .አጠቃላይ የሙዚቀኞቹም ስራዎች በከፍተኛ ባለሙያዎች በግምገማ ይቀርባል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 9, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 9, 2014 @ 4:47 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar