(áŠáሠአንድ)
ከያሬድ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ
ብራስáˆáˆµá£ ቤáˆáŒ‚የáˆá¤Â      መጋቢት 1 ቀን 2006 á‹“.áˆ.
መáŒá‰¢á‹«
á‹áˆ… ጽሑá በኢትዮጵያ ላለá‰á‰µ አስáˆá‰µ አመታት ጎሣና ኃá‹áˆ›áŠ–ትን መሰረት አድáˆáŒˆá‹ በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት áŒáŒá‰¶á‰½ ዙሪያ እና áŒáŒá‰¶á‰¹ ባስከተሉት ሰብአዊና á‰áˆ³á‹Š ጉዳት ላዠየሚያተኩሠáŠá‹á¢ በተለá‹áˆ ከ1983 á‹“.áˆ. ወዲህ ጎሣን መሰረት ያደረገá‹áŠ• የኢሕአዴጠáŒá‹´áˆ«áˆ‹á‹Š የመንáŒáˆµá‰µ አወቃቀሠተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ áŠáˆáˆŽá‰½ á‹áˆµáŒ¥ የተከሰቱ ዋና ዋና áŒáŒá‰¶á‰½áŠ• á‹á‹³áˆµáˆ£áˆá¢ ለáŒáŒá‰¶á‰¹ መንስዔ ተደáˆáŒˆá‹ የሚጠቀሱትን ጉዳዮችᣠበáŒáŒá‰¶á‰¹ ሳቢያ በሰዠሕá‹á‹ˆá‰µáŠ“ በሕá‹á‰¥ ንብረት ላዠየደረሰá‹áŠ• የጉዳት መጠንᣠáŒáŒá‰¶á‰¹ እንዳá‹áŠ¨áˆ°á‰± ለመከላከáˆáˆ ሆአከተከሰቱ በኋላሠለማብረድ እና  ዘላቂ በሆአመáˆáŠ© ለመáታት በመንáŒáˆµá‰µ የተወሰዱ እáˆáˆáŒƒá‹Žá‰½á£ የመንáŒáˆµá‰µ የáŒáŒá‰¶á‰½ አáˆá‰³á‰µ ስáˆá‰µá£ እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችን á‹áˆ… ጽሑá በመጠኑ á‹á‹³áˆµáˆ³áˆá¢
የጽሑá‰áˆ á‹‹áŠáŠ› ዓላማ ጎሣን እና ኃá‹áˆ›áŠ–ትን መሠረት አድáˆáŒˆá‹ የሚቀሰቀሱ áŒáŒá‰¶á‰½á¤ ሰብአዊ መብቶች በገá በሚጣሱበትᣠዴሞáŠáˆ«áˆ²á‹«á‹Š መብቶችና áŠáƒáŠá‰¶á‰½ በማá‹áŠ¨á‰ ሩበት እና የሕጠáˆá‹•áˆáŠ“ ባáˆá‰°áˆ¨áŒ‹áŒˆáŒ በትᤠእንዲáˆáˆ áŠáƒáŠ“ ገለáˆá‰°áŠ› የáትሕ ተቋማት በሌሉበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ አገሠá‹áˆµáŒ¥ የሚኖራቸá‹áŠ• መጥᎠገጽታ ማሳየት áŠá‹á¢ በተለá‹áˆ የኢሕአዴáŒáŠ• የጎሣ á–ለቲካ አወቃቀሠተከትሎ በአገራችን ተደጋáŒáˆ˜á‹ በመከሰት ላዠያሉት የጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½ በአገሪቱ የáˆáˆ›á‰µ እንቅስቃሴዎችና በሕá‹á‰¡ ሰላáˆáŠ“ ደኅንáŠá‰µ ላዠየሚያስከትሉትን ኢኮኖሚያዊᣠá–ለቲካዊ እና ማኅበራዊ ቀá‹áˆ¶á‰½ ማመላከት áŠá‹á¢
ወደዚህ ጽሑá ዋና áŠáሠከመáŒá‰£á‰´ በáŠá‰µ ለአንባቢዎቼ ከላዠከገለጽኳቸዠየጽሑበአላማዎች በተáŒáˆ›áˆª የተወሰኑ áŠáŒˆáˆ®á‰½áŠ• ከáŒáˆá‰µ á‹áˆµáŒ¥ እንድታስገቡáˆáŠ ለማሳሰብ እወዳለáˆá¢ በመጀመሪያ á‹áˆ…ን ጽሑá ለማዘጋጀት áˆáŠáŠ•á‰µá‹«á‰µ የሆáŠáŠáŠ• áŠáŒˆáˆ áˆáŒáˆˆáŒ½á¢ ለስáˆáŠ•á‰µ አመታት በሰብአዊ መብት ጥሰቶች አጣሪáŠá‰µ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) á‹áˆµáŒ¥ ተቀጥሬ ባገለገáˆáŠ©á‰ ት ዘመን ድáˆáŒ…ቱ ተከታትሎና አጣáˆá‰¶ መáŒáˆˆáŒ« ባወጣባቸዠበáˆáŠ«á‰³ የጎሣና የኃá‹áˆ›áŠ–ት áŒáŒá‰¶á‰½ á‹áˆµáŒ¥ በáˆáˆáˆ˜áˆ« ሥራ ተሳትáŒáŠ ለáˆ:: የተወሰኑትን áŒáŒá‰¶á‰½ ከሌሎች የሥራ ባáˆá‹°áˆ¨á‰¦á‰¼ ጋሠበመሆን ሥáራዎቹ ድረስ በመገኘትᤠየተቀሩትን á‹°áŒáˆž ሌሎቹ የድáˆáŒ…ቱ የáˆáˆáˆ˜áˆ« ሠራተኞችᤠበአካሠተገáŠá‰°á‹ ካሰባሰቡዋቸዠመረጃዎች በመáŠáˆ³á‰µ ያካáˆáˆ‰áŠáŠ• እá‹á‰€á‰µáŠ“ መረጃ በመንተራስ áŠá‹á¢ ለዚህሠጽሑá በዋáŠáŠ›áŠá‰µ ኢሰመጉ በáŒáŒá‰¶á‰¹ ዙሪያ የወጣቸá‹áŠ• መáŒáˆˆáŒ«á‹Žá‰½ በማጣቀሻáŠá‰µ እጠቀማለáˆá¢ እንዲáˆáˆ ሌሎች አለሠአቀá የሰብአዊ መብት ድáˆáŒ…ቶች ያወጡዋቸá‹áŠ• መáŒáˆˆáŒ«á‹Žá‰½áŠ“ ሰáŠá‹¶á‰½ በአባሪáŠá‰µ እጠቅሳለáˆá¢
á‹áˆ… ጽሑá ሦስት áŠáሎች ሲኖሩትᤠበመጀመሪያዠáŠáሠበጎሰáŠáŠá‰µ ስሜት ላዠየተመሰረተ የá–ለቲካ አደረጃጀት እና አስተሳሰብᣠየጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½ እና ከሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ጋሠያላቸá‹áŠ• áŒáŠáŠ™áŠá‰µ በተመለከተ አለሠአቀá ድንጋጌዎችን እና ሌሎች ሰáŠá‹°á‰½áŠ• በማጣቀስ የሚዳሰስበት áŠáሠáŠá‹á¢ የዚህ áŠáሠአላማሠበኢትዮጵያ á‹áˆµáŒ¥ እየታየ ያለá‹áŠ• የጎሠáŠáŠá‰µ ስሜትና እያስከተለ ያለá‹áŠ• áŒáŒá‰µ ባህሪዠእና አካሄድ በቅጡ ለመረዳት á‹áˆ¨á‹³ ዘንድ መሰረታዊ በሆኑ ጠቅላላ አስተሳሰቦችና በሌላዠየአለሠáŠááˆáˆ á‹áˆ… አá‹áŠá‰± ችáŒáˆ ያለá‹áŠ• ገጽታ በመጠኑ የሚዳስስ áŠá‹á¢ áˆáˆˆá‰°áŠ›á‹ áŠáሠበኢትዮጵያ á‹áˆµáŒ¥ በተደጋጋሚ ስለተከሰቱትና እየተከሰቱ ባሉት áŒáŒá‰¶á‰½ ላዠየሚያተኩሠáŠá‹á¢ በዚህ áŠááˆáˆ á‹áˆµáŒ¥ ኢትዮጵያ á‹áˆµáŒ¥ የተከሰቱትን áŒáŒá‰¶á‰½ ባህሪᣠመንሰዔያቸá‹áŠ•á£ የደረሱትን ጉዳቶችᣠየመንáŒáˆµá‰µáŠ• ሚና እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ላዠያáŠáŒ£áŒ ረ áŠá‹á¢ የመጨረሻá‹áŠ“ ሦስተኛዠáŠáሠየኢሕአዴጠመንáŒáˆµá‰µ የሚከተለዠá–ሊሲᣠያወጣቸዠሕጎችᣠáŒáŒá‰¶á‰½áŠ• ቀድሞ እንዳá‹áŠ¨áˆ°á‰± የመከላከáˆáŠ“ ሲከሰቱሠበቀላሉ ተቆጠጥሮ ዘለቄታዊ መáትሔ የመስጠቱ ሂደት áˆáŠ• እንደሚመስሠበመጠኑ የሚáˆá‰µáˆ½ áŠá‹á¢
   I.     ጎሠáŠáŠá‰µá£ የጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½ እና ሰብአዊ መብቶችÂ
1.1.      ጎሠáŠáŠá‰µ
የሰዠáˆáŒ†á‰½ áˆáˆ‰ በሰብአዊ áጡáˆáŠá‰³á‰¸á‹ áŠá‰¡áˆ መሆናቸá‹áŠ•á¤ እንዲáˆáˆ እኩáˆáŠ“ ሊáŠáŒ£áŒ ሉ የማá‹á‰½áˆ‰ መብቶች እና áŠáƒáŠá‰¶á‰½ á‹«áˆá‰¸á‹ መሆኑን በአለሠአቀá ድንጋጌዎች ላዠሰáሯáˆá¢ የእáŠáŠšáˆ… መብቶች እና áŠáƒáŠá‰¶á‰½ በአáŒá‰£á‰¡ መረጋገጥና መከበሠለአለሠሰላሠእና ለሕá‹á‰¦á‰½ ደኅንáŠá‰µ á‹‹áŠáŠ› áˆáˆ°áˆ¶áˆ እንደሆአተገáˆáŒ¿áˆá¢ የሰዠáˆáŒ†á‰½ በሰብአዊ áጡáˆáŠá‰³á‰¸á‹ ተገቢá‹áŠ• áŠá‰¥áˆ በማያገኙበትᣠሰዠበመሆናቸዠብቻ የተጎናጸá‰á‹‹á‰¸á‹ መብቶች እና áŠáƒáŠá‰¶á‰»á‰¸á‹ ባáˆá‰°áˆ¨áŒ‹áŒˆáŒ በት እና በገá በሚጣሱበት ሥáራዎች áˆáˆ‰ አá‹áŠá‰³á‰¸á‹áŠ“ ደረጃቸዠá‹áˆˆá‹«á‹ እንጂ áŒáŒá‰¶á‰½á¤ ከá ሲáˆáˆ ጦáˆáŠá‰¶á‰½ á‹áŠ¨áˆ°á‰³áˆ‰á¢ በመላዠአለሠመብቶቻቸዠየተረገጡባቸá‹áŠ“ ሰብአዊ áŠá‰¥áˆáŠ• የተáŠáˆáŒ‰ ሰዎች ለáŠáƒáŠá‰¶á‰»á‰¸á‹ መረጋገጥ እና ከጨቋኞቻቸዠáŠáƒ ለመá‹áŒ£á‰µ የሚያደáˆáŒ‰á‰µáŠ• ትáŒáˆ ተከትሎ በáˆáŠ«á‰³ ጦáˆáŠá‰¶á‰½ እና áŒáŒá‰¶á‰½ በአለሠተከስተዋáˆá¤ አáˆáŠ•áˆ በተለያዩ ሥáራዎች á‹á‰³á‹«áˆ‰á¢ አለማችን እጅጠዘáŒáŠ“አየሆኑ እና በሚሊዮኞች ለሚቆጠሩ የሰዠáˆáŒ†á‰½ መጥá‹á‰µ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ የሆኑ በዘሠጥላቻና በጎሠáŠáŠá‰µ ስሜት የተቀጣጠሉ በáˆáŠ«á‰³ áŒáŒá‰¶á‰½áŠ• እና ጦáˆáŠá‰¶á‰½áŠ• አስተናáŒá‹³áˆˆá‰½á¢
የተባበሩት መንáŒáˆµá‰³á‰µ ባወጣቸዠየተለያዩ ሰáŠá‹¶á‰½ ላዠእንደተጠቆመዠድáˆáŒ…ቱ ከተቋቋመበትᣠእ.ኤ.አ. ከ1945 ወዲህ እንኳን ከተከሰቱት በáˆáŠ«á‰³ ጦáˆáŠá‰¶á‰½ á‹áˆµáŒ¥ á‹á‰¥á‹ በሚባሉት ከመቶ በላዠበሆኑ ትላáˆá‰… ጦáˆáŠá‰¶á‰½ ብቻ ከ20 ሚሊዮን በላዠሰዎች ሞተዋáˆá¢ በአሥሠሚሊዮኖች የሚቆጠሩ á‹°áŒáˆž በጦáˆáŠá‰¶á‰¹ ሳቢያ ለስደትᣠለáˆáˆƒá‰¥á£ ለድህáŠá‰µ እና ለበሽታ ተዳáˆáŒˆá‹‹áˆá¢ አብዛኛዎቹ áŒáŒá‰¶á‰½ የዘሠáˆá‹©áŠá‰µáŠ• መáŠáˆ» ባደረጉ á‹áŒ¥áˆ¨á‰¶á‰½á£ ያመረረ እና ጽንá የያዘ ብሔራዊ ስሜትና አáŠáˆ«áˆª ጎሠáŠáŠá‰µáŠ• ተከትለዠየተቀሰቀሱ ናቸá‹á¢ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያመላáŠá‰±á‰µ ከሆአከáˆáˆˆá‰°áŠ›á‹ የአለሠጦáˆáŠá‰µ ወዲህ በመላዠአለሠበá–ለቲካ ብጥብጥ ሳቢያ ከሚሞቱ ሰዎች መካከሠ80 በመቶ የሚጠጉት በጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ áŠá‹á¢ በአለሠታሪአá‹áˆµáŒ¥ ጎላ ብለዠከሚጠቀሱት áŒáŒá‰¶á‰½ መካከሠበአá‹áˆá‹³á‹Šá‹«áŠ• ላዠየደረሰዠስቃá‹áŠ“ የጅáˆáˆ‹ áŒáጨá‹á£ በጂá•áˆ²á‹Žá‰½áŠ“ በሶዶማዊያን ላዠየተካሄደዠእáˆá‰‚ትᣠበሩሲያ እስታሊን በሰዠዘሠላዠየáˆáŒ¸áˆ˜á‹ አሰቃቂ ወንጀáˆá£ በደቡብ አáሪካ የአá“áˆá‰³á‹á‹µ ሥáˆá‹“ትᤠእንዲáˆáˆ በዚáˆá‰£á‰¥á‹ŒáŠ“ በናሚቢያ ንኡሳን áŠáŒ®á‰½ (አá‹áˆ®á“ዊያን) የáˆáŒ¸áˆ™á‹‹á‰¸á‹ እáˆá‰‚ትᣠበላá‹á‰¤áˆªá‹«á£ በሩዋንዳᣠበሱዳንᣠበሱማሌ እና በሌሎች የአáሪካ አገሮች በተከሰቱ የእáˆáˆµ በáˆáˆµ áŒáŒá‰¶á‰½ ሳቢያ ሚሊዮኖች ያለá‰á‰£á‰¸á‹áŠ• áˆáŠ”ታዎች መዳሰስ እንችላለንá¢
በመጀመሪያ ደረጃ በጎሣ (ethnicity) እና በዘሠ(racial) ማንáŠá‰µ መካከሠያለá‹áŠ• áˆá‹©áŠá‰µáŠ“ á‹áˆá‹µáŠ“ በመጠኑ ለመዳሰስ እወዳለáˆá¢ የጎሠáŠáŠá‰µ ስሜትና ማንáŠá‰µ የሚመáŠáŒ¨á‹áŠ“ የሚጎለብተዠእያንዳንዱ ሰዠእራሱን ከአንድ በቋንቋᣠበባሕáˆá£ በአካባቢያዊ áˆáŠ”ታᣠáˆáˆ›á‹¶á‰½ እና ሌሎች ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተሳሰረ የዘሠáŒáŠ•á‹µ ጋሠመáŠáˆ» በማድረጠየተደራጀ ወá‹áˆ የተሰባሰበየኅብረተሰብ áŠáሠአባሠአድáˆáŒŽ ሲቆጥሠእና በእáŠá‹šáˆáˆ መስáˆáˆá‰¶á‰½ እራሱን ከሌሎች የኅብረተሰብ áŠáሎች የተለየሠáŠáŠ ብሎ ማሰብ ሲጀáˆáˆ áŠá‹á¢[1] በዘሠላዠየተመሰረተዠማáŠáŠá‰µ በáˆáŠ«á‰³ ጎሣዎችን በá‹áˆµáŒ¡ ያቀሠሲሆን ተመሳሳዠየሆአተáˆáŒ¥áˆ®áŠ á‹Š የሆአአካላዊ መገለጫዎችን መሰረት በማድረጠየቡድንኑ አባላት እራሳቸá‹áŠ• ከሌሎች ለá‹á‰°á‹ የሚገáˆáŒ¹á‰ ት ወá‹áˆ በሌሎች ዘንድ የተለዩ የተáˆáŒˆá‹ የሚገለጹበት áˆáŠ”ታ áŠá‹á¡á¡ á‹áˆ… አá‹áŠá‰± የቡድን ዘሠመገለጫ በሥáŠ-ተáˆáŒ¥áˆ® ሳá‹áŠ•áˆµ የተደገሠሳá‹áˆ†áŠ• ለቡድኑ መገለጫ በሚሰጠዠሰዠአስተሳሰብና áˆáˆáŒ« ላዠየተመሰረተ áŠá‹á¢[2] በáˆáˆˆá‰± መካከሠያለዠትáˆá‰ áˆá‹©áŠá‰µ የጎሣ ማንáŠá‰µ በእያንዳንዱ የጎሣዠአባሠመáˆáŒ«áŠ“ áላጎት ላዠየተመሰረተ áŠá‹á¢ አንድ ሰዠየአንድን ጎሣ ባህáˆá£ ቋንቋᣠáˆáˆ›á‹¶á‰½ እና ሌሎች መገለጫዎችን ወዶና áˆá‰…ዶ ሲያደáˆáŒ‹á‰¸á‹áŠ“ እራሱ የዛ ጎሣ አባሠአድáˆáŒŽ ሲቆጥሠáŠá‹ የማንáŠá‰± መገለጫ የሚሆáŠá‹á¢ የዘሠማንáŠá‰µ መገለጫ áŒáŠ• በእያንዳንዱ ሰዠáላጎትና áˆáˆáŒ« ሳá‹áˆ†áŠ• በሌሎች አካላት á‹áˆ³áŠ” የሚጫን áŠá‹á¢ ለጥá‰áˆ®á‰½ መገለጫ የተደረገá‹áŠ• negro የሚለá‹áŠ• አገላለጽ የወሰንድ እንደሆአበáŠáŒ አáŠáˆ«áˆªá‹Žá‰½ በመላዠአለሠጥá‰áˆ የቆዳ ቀለáˆÂ ላላቸዠየሰዠáˆáŒ†á‰½ áˆáˆ‰ የሰጡት መጠሪያ áŠá‹á¢
የጎሣ ማንáŠá‰µ ቋንቋንᣠባህáˆáŠ•á£ ኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ ሥáˆá‹“ቶችን ለማስተዋወቅᣠለማበáˆáŒ¸áŒ እና á‹á‹ž በማቆየትሠከትá‹áˆá‹µ ትá‹áˆá‹µ እንዲተላለበለማድረጠበመáŠáŒ¨ áላጎት ላዠብቻ ሲወሰን እና ከዚህ አáˆáŽ ለá–ለቲካ áጆታ ሲá‹áˆ የሚኖረዠá‹áŒ¤á‰µ እና ገጽታ áጹሠየተለያየ áŠá‹á¢ በመጀመሪያዠየአስተሳሰብ መስመሠላዠየተመሰረተዠየጎሣ ማንáŠá‰µ áˆá‹©áŠá‰¶á‰½áŠ• አጉáˆá‰¶ በማá‹áŒ£á‰µ ለመናቆሪያ ሳá‹áˆ†áŠ• እንደ ጥለት áŠáˆ የተጠላለá‰á‰µ የእያንዳንዱ የኅብረተሰብ áŠáሠባህሎችᣠቋንቋዎችᣠኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ እና ታሪካዊ ትá‹áŠá‰¶á‰½ ለጠቅላላዠማኅበረሰብ የጥንካሬ እና ኅብረ á‹á‰ ት áˆáŠ•áŒ®á‰½ ተደáˆáŒˆá‹ áŠá‹ የሚቆጠሩትᢠበዚህ አá‹áŠá‰± ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ የአንዱ áŠáሠቋንቋᣠባህáˆáŠ“ ሌሎች ማኅብራዊ እሴቶች áˆáˆ‰ የሌሎቹ የኅብረተሰብ áŠáሎች ሃብትና ጌጦች ናቸá‹á¢ አንዱ ያለሌሎቹᤠሌሎቹሠያለአንዱ á‹á‰ ትና ጥንካሬ የላቸá‹áˆá¢ á‹áˆ… አá‹áŠá‰± ማኅበረሰብ በá‹áˆµáŒ¡ áŒáŒá‰¶á‰½áŠ“ ቅራኔዎች ባያጡትሠአንዱ የሌላá‹áŠ• ዘሠከáˆá‹µáˆ¨ ገጽ ለማጥá‹á‰µ በመáŠáˆ³á‰µ ወደሚáˆáŒ¸áˆ™ ዘáŒáŠ“አእáˆá‰‚ቶች አያመሩáˆá¢ áˆáŠ በአንድ ቤተሰብ አባላት መካከሠáŒáŒá‰¶á‰½ ተáŠáˆµá‰°á‹ በእáˆá‰… እንደሚáˆá‰±á‰µ áˆáˆ‰ በዚህ አá‹áŠá‰± ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥áˆ የሚáŠáˆ± ቅራኔዎችና አለመáŒá‰£á‰£á‰¶á‰½ በየአገሩ ወáŒáŠ“ ባህሠወá‹áˆ በሕጠአáŒá‰£á‰¥ አá‹áŒ£áŠ መáትሄ ሲለሚያገኙ ወደ እáˆá‰‚ት አያመሩáˆá¢
áˆáˆˆá‰°áŠ›á‹áŠ“ ለá–ለቲካ áŒá‰¥ ማሳለጫ መንገድ ተደáˆáŒŽ የሚወሰደዠጎሣን መሰረት ያደረገዠየማንáŠá‰µ መገለጫ እና የኅብረተሰብ áŠáሎች መቧደን ከላዠከተጠቀሰዠየጎሣ áˆáˆáŠ¨á‰³ ጋሠከሚጋራዠአንድ áŠáŒˆáˆ á‹áŒª እጅጠየተለየ መáˆáŠ እና á‹á‹˜á‰µ ያለዠáŠá‹á¢ áˆáˆˆá‰±áˆ የጎሣ áˆáˆáŠ¨á‰³á‹Žá‰½ መáŠáˆ»á‰¸á‹ አንድ áŠá‹á¢ á‹áˆ…á‹áˆ በአንድ ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ በቋንቋ ወá‹áˆ በባህሠወá‹áˆ በኃá‹áˆ›áŠ–ት ወá‹áˆ በሌሎች የማንáŠá‰µ መገለጫ ተደረገዠበáˆáˆ›á‹µ በሚወሰዱ áˆá‹©áŠá‰¶á‰½ ዙሪያ የተሰባሰቡ የኅበረተሰብ áŠáሎች መኖራቸዠáŠá‹á¢ አንድ ወጥ የሆአቋንቋᣠባህáˆá£ ኃá‹áˆ›áŠ–ትና ታሪአባለዠማኀበረሰብ መካከሠየተለያየ የኅብረተሰብ ደረጃዎችና áŠáሎች ቢኖሩሠየጎሣና የጎሠáŠáŠá‰µ ጎዳዮች áŒáˆáˆ±áŠ‘ የሚታሰብ áŠáŒˆáˆ®á‰½ አá‹á‹°áˆ‰áˆá¢ የጎሣ áˆá‹©áŠá‰¶á‰½ ከኅብሠá‹á‰ ት መገለጫáŠá‰µáŠ“ ባህáˆáŠ•á£ ቋንቋንᣠታሪáŠáŠ• እና ኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ እሴቶችን ለማስተዋወቅና ለማዳበሠከሚኖረዠá‹á‹á‹³ ባለሠየá–ለቲካ አስተሳሰቦች ማቀንቀኛ እና የá–ለቲከኞች የመታገያ መሳሪያ መሆን ሲጀáˆáˆ á‹á‰ ቱ á‹á‹°á‰ á‹á‹›áˆ ወá‹áˆ áŒáˆáˆ±áŠ‘ á‹áŒ á‹áˆá¢ ጎሠáŠáŠá‰µ á–ለቲካዊ ገጽታዠእጅጠተጋኖና ጎሎቶ በወጣ á‰áŒ¥áˆ ያንን ማኅብረተሰብ አቆራáŠá‰°á‹ እና አá‹á‰…ረዠያቆዩትን ሠንሰለቶች የመበጣጠስ ኃá‹áˆ አለá‹á¢ በጎሣ በተሰበጣጠረዠየኅብረተሰብ áŠáሠá‹áˆµáŒ¥ የሚኖረዠአወንታዊ ሚና á‹á‰€áˆáŠ“ የáˆá‹©áŠá‰µ áŒáŠ•á‰¥ á‹áˆ†áŠ“áˆá¢ የእያንዳንዱ ጎሣ ቋንቋᣠባህáˆá£ ታሪáŠáŠ“ ኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ እሴቶች የራሱ ብቻ á‹áˆ†áŠ“ሉᢠአንዱ የሌላዠá‹á‰ ትና የጥንካሬ áˆáŠ•áŒ መሆኑ á‹á‰€áˆáŠ“ በá‰áŠáŠáˆáŠ“ በመበላለጥ ስሜት ላዠየተመሰረተ áˆá‹©áŠá‰µ á‹áˆáŒ¥áˆ«áˆá¢ ከዚያሠአáˆáŽ በጠላትáŠá‰µ የመተያየት ስሜት á‹áˆ˜áŠáŒ«áˆá¢ እያንዳንዱ ጎሣሠበáˆá‹©áŠá‰µ áŒáŠ•á‰¥ á‹áˆµáŒ¥ የራሱን ደሴት á‹áˆ˜áˆ°áˆá‰³áˆá¢ በእንዲህ አá‹áŠá‰± ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ የሚáˆáŒ ረዠጎሣን መሰረት ያደረገ ቅራኔ áˆáˆˆá‰µ መáˆáŠ á‹á‹á‹›áˆá¢
የመጀመሪያዠበእያንዳንዱ የጎሣ áŠáሠá‹áˆµáŒ¥ á–ለቲካዊ á‹á‹˜á‰µ ያለዠá‰áŠáŠáˆáŠ“ áŒá‰¥áŒá‰¥ ጥላቻን á‹á‹ˆáˆá‹µáŠ“ ወደ አካላዊ áŒáŒá‰µáˆ ያመራáˆá¢ ጎሠáŠáŠá‰µ ከዘረáŠáŠá‰µ ጋሠየተዛመደ እንደመሆኑሠየጎሠáŠáŠá‰µ ስሜት የሚመáŠáŒ¨á‹áŠ“ የሚጎለብተዠእያንዳንዱ ሰዠየኔ የሚለዠየዘሠሀረጠወá‹áˆ ጎሣዠከሌሎች ሰዎች ዘሠወá‹áˆ ጎሣ የተሻለ ወá‹áˆ የበለጠáŠá‹ ብሎ ማሰብ ሲጀáˆáˆ áŠá‹á¢ á‹áˆ… አá‹áŠá‰± አስተሳሰብሠሰዎች áˆáˆ‰ በáˆáŒ£áˆªá‹«á‰¸á‹ áŠá‰µ እኩሠእንደሆኑ የሚገáˆáŒ¸á‹áŠ• ኃá‹áˆ›áŠ–ታዊ አስተሳሰብ የሚቃረንና á‹áˆ…ንኑ መሰረት በማድረáŒáˆ “ሰዎች áˆáˆ‰ እኩሠáŠá‰¥áˆáŠ“ መብቶች á‹á‹˜á‹ áŠáƒ ሆáŠá‹ ተáˆáŒ¥áˆ¨á‹‹áˆá¢ የማሰብና የማመዛዘን ችሎታ በተáˆáŒ¥áˆ® ስለታደሉ እáˆáˆµ በáˆáˆ³á‰¸á‹ በወንድማማችáŠá‰µ መንáˆáˆµ ሊተያዩ á‹áŒˆá‰£áˆá¢â€ በማለት የሚደáŠáŒáŒˆá‹áŠ• የሰብአዊ መብቶች ዓለሠአቀá ቃሠኪዳን አንቀጽ 1 የሚጥስ áŠá‹á¢
áˆáˆˆá‰°áŠ›á‹ áŒáŒá‰µ á‹°áŒáˆž በእያንዳንዱ የጎሣ ቡድን ወስጥ የሚáˆáŒ ረዠየáŒáˆˆáŠáŠá‰µáŠ“ ጤናማ á‹«áˆáˆ†áŠ የመበላለጥ ስሜት áˆáˆ‰áŠ•áˆ የኅብረተሰብ áŠáሎች አንድ አድáˆáŒˆá‹ á‹á‹˜á‹ ያቆዩትን ታሪካዊ እና ሌሎች አገራዊ መገለጫዎች á‹áŠ•á‹³áˆá¤ እንዲáˆáˆ የጋራ ጥቅáˆáŠ• ማስከበሪያ የሆáŠá‹áŠ• ሕገ-መንáŒáˆµá‰³á‹Š ሥáˆá‹“ትን ያናጋáˆá¢ አáˆáŽ ተáˆáŽáˆ አገáˆáŠ• እስከማáረስ የሚዘáˆá‰… ችáŒáˆáŠ• ያስከትላáˆá¢ በዚህ አá‹áŠá‰± ችáŒáˆ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ በáˆáŠ«á‰³ ትላáˆá‰… አገሮችች áˆáˆáˆ°á‹ በጎሠኞች ደሴቶች ተቀá‹áˆ¨á‹‹áˆá¢ የጎሠáŠáŠá‰µ ስሜት በጠáŠáŠ¨áˆ¨áŠ“ አብጦ በወጣ á‰áŒ¥áˆ አገራዊ ስሜት á‹áŠ¨áˆµáˆ›áˆá£ የአብሮáŠá‰µ ታሪአá‹á‹˜áŠáŒ‹áˆá£ ጠባብáŠá‰µáŠ“ ጎጠáŠáŠá‰µ á‹áŠáŒáˆ³áˆ‰á¢ እዚህ ደረጃ ላዠየደረሰ ማኅበረሰብ በበቀáˆáŠ“ በጥላቻ ስሜት ተወጥሮ ስለሚቆዠየእáˆá‰‚ት አá‹á ላዠáŠá‹ የሚቆየá‹á¢ ተያá‹á‹ž ለመጥá‹á‰µáŠ“ á‰áˆá‰áˆ መቀመቅ ለመá‹áˆ¨á‹µ ትንሽ áŠáŒˆáˆ á‹á‰ ቃዋáˆá¢ በሩዋንዳና በሌሎች የአለማችን áŠáሎች አስከአበሆአመáˆáŠ© የተáˆáŒ¸áˆ™á‰µ የዘሠማጥá‹á‰µ ወንጀሎች áˆáŠ•áŒ«á‰¸á‹ á‹áˆ„á‹ áŠá‹á¢
በአለሠአቀá ደረጃ የተደረጉ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ጎሠáŠáŠá‰µáŠ• ወá‹áˆ የጎሣ-ብሔረተáŠáŠá‰µáŠ• መáŠáˆ» ያደረጉ áŒáŒá‰¶á‰½ ባህሪያቸዠእና መገለጫቸዠየተለያየ áŠá‹á¢ ጥቂቶቹን ለመዳሰስ ያህáˆá¤ የá–ለቲካ ሥáˆáŒ£áŠ•áŠ• በማዕከላዊáŠá‰µ በያዘ የኅብረተሰብ áŠáሠእና ከá–ለቲካ áˆáˆ…ዳሩ ተገáˆáˆŽ የዳሠተመáˆáŠ«á‰½ እንዲሆን በተደረገ የኅብረተሰብ áŠáሠማካከሠያለá‹áŠ• ቅራኔ መሰረት ያደረገዠየጎሣ áŒáŒá‰µ አንዱና በዋáŠáŠáŠá‰µ የሚጠቀሰዠáŠá‹á¢ áˆáˆˆá‰°áŠ›á‹ á‹°áŒáˆž በብሄሠáˆáŠ•áŒ«á‰¸á‹ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ወá‹áˆ በቆዳ ቀለማቸዠወá‹áˆ በሚከተሉት እáˆáŠá‰µ ወá‹áˆ በኃá‹áˆ›áŠ–ታቸዠወá‹áˆ በሌሎች áˆáŠáŠ•á‹«á‰¶á‰½ የተáŠáˆ³ በእኩáˆáŠá‰µ የመኖሠመብታቸá‹áŠ• እና መሰረታዠመብቶቻቸá‹áŠ• በተáŠáˆáŒ‰ እና ጥላቻን መሰረት ላደረገ መድáˆá‹Ž እና ጥቃት የተጋለጡ የኅብረተሰብ áŠáሎች የሚያáŠáˆ±á‰µáŠ• á–ለቲካዊᣠኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የእኩáˆáŠá‰µ ጥያቄዎችን ተከትሎ የሚቀሰቀሰዠየጎሣ áŒáŒá‰µ áŠá‹á¢ ሦስተኛዠደáŒáˆžá¤ በሚኖሩበት ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ ተገቢá‹áŠ• የá–ለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ ድáˆáˆ» ተáŠáገናሠወá‹áˆ የሚገባንንን ያህሠአላገኘንሠየሚሠጥያቄን መáŠáˆ» በማድረጠከሌላዠማኅበረሰብ ተገንጥዮ የራሴን አገሠእና áŒá‹›á‰µ እመሰáˆá‰³áˆˆá‹ የሚሉ ኃá‹áˆŽá‰½ የሚያáŠáˆ±á‰µáŠ• ጥያቄ መáŠáˆ» አድáˆáŒŽ ከሌላዠየኅብረተሰብ áŠáሠጋሠየሚደረገ áŒáŒá‰µ áŠá‹á¢ አራተኛዠየጎሣ áŒáŒá‰µ á‹°áŒáˆž በአንድ áŒá‹›á‰µ á‹áˆµáŒ¥ áˆáˆˆá‰µ ወá‹áˆ ከዚያ በላዠበሆኑ የጎሣ ቡድኖች መካከሠየኢኮኖሚና የá–ለቲካá‹áŠ• የበላá‹áŠá‰µ ለመቆናጣጠáˆáŠ“ የማዕከላዊá‹áŠ• መንáŒáˆ¥á‰µ ሥáˆáŒ£áŠ• በበላá‹áŠá‰µ ለመቆጣጠሠየሚደረጉ á‰áŠáŠáˆ®á‰½áŠ• ተከትሎ በሚáˆáŒ ሠአለመáŒá‰£á‰£á‰µ የሚቀሰቀስ áŒáŒá‰µ áŠá‹á¢
ከላዠየተጠቀሱት የጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½áŠ“ መንሰዔዎቻቸዠበáŒáˆáŒ½ እንዲሚያሳዩት ጎሠáŠáŠá‰µáŠ• መሠረት ያደረጉ የማንáŠá‰µ መገለጫዎች የá–ለቲካ áŒá‰¥ ማሳኪያ ሲሆኑ መድረሻቸዠጥላቻና ሌሎችን ‘የእኛ ጎሣ አካሠአá‹á‹°áˆ‰áˆâ€™ የሚሉዋቸá‹áŠ• የኅብረተሰብ áŠáሎች ማáŒáˆˆáˆáŠ“ ሲከá‹áˆ ዘራቸá‹áŠ• ከáˆá‹µáˆ¨-ገጽ ለማጥá‹á‰µ እስከ መሞከሠá‹á‹˜áˆá‰ƒáˆá¢ á‹áˆ… ችáŒáˆ የተከሰተዠእንደ ኢትዮጵያ ባለ እጅጠበተሰበጣጠረ ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ ሲሆን የዘረáŠáŠá‰µ መáˆá‹™ በብዙ መንገዶች ሊንጸባረቃ á‹á‰½áˆ‹áˆá¢ በáˆáˆ›á‰µ እንቅሳቅሴᣠበትáˆáˆ…áˆá‰µ ዘáˆáᣠበኢኮኖሚና የንáŒá‹µ ዘáˆáᣠበመሬት አጠቃቀሠá–ሊሲᣠበáŒá‰¥áˆ አከá‹áˆáˆ ሥáˆá‹“ትᤠእንዲáˆáˆ በተለያዩ አስተዳደራዊ ዘáˆáŽá‰½ áˆáˆ‰ የጎሠáŠáŠá‰± ስሜትና á‹áŒ¤á‰± በáŒáˆáŒ½ á‹áˆµá‰°á‹‹áˆ‹áˆá¢ ለáˆáˆ³áˆŒ በáŠáˆŠáŒ²áŠ•áˆµ ቅጥ አጥቶ የáŠá‰ ረዠጎሠáŠáŠá‰µ በአገሪቱ የኃá‹á‹µáˆ® ኤሌáŠá‰µáˆªáŠ ኃá‹áˆ አጠቃቀሠላዠáŒáˆáˆ በáŒáˆáŒ½ á‹áˆµá‰°á‹‹áˆ áŠá‰ áˆá¢ በማሌዢያ እና በታንዛኒያ á‹°áŒáˆž የመጀመሪያ ደረጃ ትáˆáˆ…áˆá‰µ አቅáˆá‰¦á‰µ ላዠየጎሣ መድáˆá‹Ž አáጥጦ á‹á‰³á‹ áŠá‰ áˆá¢ በሌሎች አገሮችሠየተለያዩ መገለጫዎች ያላቸዠጎሠáŠáŠá‰µáŠ• መሰረት ያደረጉ áŠááሎችና መድáˆá‹Žá‰½ ተስተá‹áˆˆá‹‹áˆá¤ አስከአáŒáŒá‰¶á‰½áŠ•áˆ አስከትለዋáˆá¢
በጎሣ የሚደራጠየá–ለቲካ á“áˆá‰²á‹Žá‰½ መáŠáˆ»á‰¸á‹ ከáˆáˆˆá‰µ áŠáˆµá‰°á‰¶á‰½ የሚመáŠáŒ áŠá‹á¢ የመጀመሪያዠá‹áˆµáŒ£á‹Š áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ áŠá‹á¢ á‹áŠ½á‹áˆ በእያንዳንዱ የጎሣ áŠáሠá‹áˆµáŒ¥ ካለዠማኅበረሰብ ከራሱ የሚመáŠáŒ áŠá‹á¢ የአንድ ጎሣ አባላት ኢኮኖሚያዊᣠማኅበራዊና á“ለቲካዊ ጥቅማቸá‹áŠ• በተሻለ áˆáŠ”ታ ለማስጠበቅ ሲሉ በá–ለቲካ የሚደራáŒá‰ ት áˆáŠ”ታ áŠá‹á¢ áˆáˆˆá‰°áŠ›á‹ á‹°áŒáˆž á‹áŒ«á‹Š áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ áŠá‹á¢ á‹áŠ½á‹áˆ የአንድ ጎሣ አባላት በተደጋጋሚ ከአንድ ወá‹áˆ ከሌሎች ጎሣዎች ጥቃት ሲደáˆáˆµá‰£á‰¸á‹á£ ከሌሎች ጎሣዎች በተለየ መáˆáŠ© መድሎና መገለሠሲደáˆáˆµá‰£á‰¸á‹á£ ከኢኮኖሚያዊና á–ለቲካዊ ጥቅሞችና ተሳትáŽá‹Žá‰½ እንዲገለሉ ሲደረጠእና በሌሎች ተመሳሳዠáˆáŠáŠ•á‹«á‰¶á‰½ አደጋ ሲጋረጥባቸዠá‹áˆ…ን መሰሉን ጥቃት ለመከላከሠበሚሠአካባቢዠበáˆáŒ ረባቸዠአስገዳጅ áˆáŠ”ታ በመáŠáˆ³á‰µ የጎሣቸá‹áŠ• አባላት ጥቅሠእና ደኅንáŠá‰µ ለማስጠበቅ በማሰብ በá–ለቲካ የሚደራáŒá‰ ት áˆáŠ”ታ áŠá‹á¢ በመሆኑሠጎሣን መሰረት አድáˆáŒˆá‹ የሚመሰረቱ የá–ለቲካ á“áˆá‰²á‹Žá‰½ ድጋá የሚያገኙት እንወáŠáˆˆá‹‹áˆáŠ• ከሚሉት የኅብረተሰብ áŠáሠብቻ ስለሆአየሚታገሉትሠሆአሥáˆáŒ£áŠ• ሲቆናጠጡ ቅድሚያ ተጠቃሚ የሚያደáˆáŒ‰á‰µ የደገá‹á‰¸á‹áŠ• እና የሚወáŠáˆ‰á‰µáŠ• የጎሣ áŠáሠብቻ áŠá‹á¢ ጎሣን መሰረት ያደረጉ የá–ለቲካ á“áˆá‰²á‹Žá‰½ ከጠቅላላዠማኅበረሰብ ጥቅሠአንáƒáˆ እጅጠጠባብ የሆአየቡድን áላጎትና አጀንዳን áŠá‹ የá–ለቲካ áŒá‰¥ አድáˆáŒˆá‹ የሚáŠáˆ±á‰µá¢ እáŠá‹šáˆ… ኃá‹áˆŽá‰½ የá–ለቲካá‹áŠ• ሥáˆáŒ£áŠ• በተቆናጠጡበት ሥáራ áˆáˆ‰ ታዲያ የእኛ ከሚሉት ጎሣ áŠáሠበተáŠáŒ»áŒ»áˆª ባለዠቀሪዠየኅብረተሰብ áŠáሠመካከሠáŒáˆáŒ½ የሆአየጥቅáˆáŠ“ የመብት መበላለጥን á‹áˆáŒ¥áˆ«áˆ‰á¢ á‹áˆ… áˆáŠ”ታሠእያደሠቅራኔንና ጥላቻን ያራባáˆá¢
የጎሠáŠáŠá‰µ ስሜት አብጦ በወጣበትና ድáˆáŒ…ታዊ ቅáˆáŒ½ á‹á‹ž በጎለበተበት አገሠáˆáˆ‰ የá–ለቲካ እንቅስቃሴዎችና አስተሳሰቦች የሚመዘኑትና የሚመáŠá‹˜áˆ©á‰µ በእያንዳንዱ ጎሣ መስáˆáˆá‰µ áŠá‹á¢ የá–ለቲካ á“áˆá‰²á‹Žá‰½áˆ የሚደራáŒá‰µáŠ“ የሚታገሉት ጎሣዎችን መሰረት በማድረጠáŠá‹á¢ የጎሠáŠáŠá‰µ ስሜት ገኖ በሚታá‹á‰ ት ሥáራ áˆáˆ‰ ሰብአዊ መብቶችን ችላ ማለትᣠአሰቃቂ የሆኑ የመብት ጥሰቶችን በሌሎች ላዠመáˆáŒ¸áˆáŠ“ ሰዎችን በááˆáˆƒá‰µáŠ“ በከዠችáŒáˆ á‹áˆµáŒ¥ መጣሠየተለመዱ ተáŒá‰£áˆ«á‰µ ናቸá‹á¢ á‹áˆ… አá‹áŠá‰± áˆáŠ”ታ እጅጠበተከá‹áˆáˆˆ ማኅበረሰብ á‹áˆµáŒ¥ ሲከሰትና á“áˆá‰²á‹Žá‰½áˆ የጎሣን መስመሠተከትለዠመደራጀት ሲጀáˆáˆ© ጠንካራ የá–ለቲካ ተáŽáŠ«áŠ«áˆª ኃá‹áˆŽá‰½ መሆናቸዠጥያቄ á‹áˆµáŒ¥ á‹á‹ˆá‹µá‰ƒáˆá¢ áˆáŠáŠ•á‹«á‰±áˆ ድጋá የሚያገኙት ከሚወáŠáˆ‰á‰µ ጎሣ አባላት ብቻ ስለሆáŠá¢ ከዚህሠባሻገሠለጠቅላላዠሕá‹á‰¥ ጥቅሠየሚቆሙ ብሔራዊ የá–ለቲካ ኃá‹áˆŽá‰½ እንዲዳከከሙ እና እንዲጠá‰áˆ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ á‹áˆ†áŠ“áˆá¢ ለዚህሠኢትዮጵያን ጨáˆáˆ® በáˆáŠ«á‰³ የአáሪካᣠኢስያ እና ካረቢያን አገራት ዛሬ የሚገኙበትን áˆáŠ”ታ ማጤን በቂ áŠá‹á¢ በዚህ መጠáŠáŠ› የዳሰሳ ጽáˆá á‹áˆµáŒ¥ የጎሠáŠáŠá‰°áŠ• አስተሳሰብᣠመሰረታዊ እና ታሪካዠáˆáŠ•áŒ እንዲáˆáˆ በጎሣ áŒáŒá‰¶á‰½ ዙሪያ የሚáŠáˆ± የተለያዩ ሃሳቦችን áˆáˆ‰ ለማካተትሠሆአበመጠኑሠእንኳን ለመቃኘት አá‹á‰»áˆáˆá¢ እራሱን የቻለ ሰአጥናትና áˆáˆáˆáˆ የሚጠá‹á‰… ስለሆአá‹áˆ… ዳሰሳ ለዚህ ጽáˆá ቀጣዠáŠáሎች እንደ መንደáˆá‹°áˆªá‹« ተደáˆáŒŽ እንዲወሰድ ለማሳሰብ እወዳለáˆá¢
በቀጣዩ áŠáሠእስከáˆáŠ•áŒˆáŠ“አበቸሠእንሰንብትá¢
ያሬድ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ
http://humanrightsinethiopia.wordpress.com/
[1] Ethnicity, conversely, is defined as a sense of common ancestry based on cultural attachments, past linguistic heritage, religious affiliations, claimed kinship, or some physical traits (1998, 19)á¡ http://stanford.library.usyd.edu.au/entries/race/#RacVerEth
[2] Racial identities are typically thought of as encompassing multiple ethnic identities (Cornell and Hartmann 1998, 26). Thus, people who are racially categorized as black may possess a variety of ethnic identities based either on African national or cultural markers (e.g., Kenyan, Igbo, Zulu) or the newer national, sub-national, or trans-national identities created through the mixing of enslaved populations in the Americas (e.g., African American, Haitian, West Indian)á¡ http://stanford.library.usyd.edu.au/entries/race/#RacVerEth
Average Rating