www.maledatimes.com አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

By   /   March 14, 2014  /   Comments Off on አስመራ በከፍተኛ የዝናብ ዶፍ እና በበረዶ ክምር ተመታች

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 56 Second

ለረጅም ተከታታይ ሰአት በጣለው በረዶን ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ የአስመራ ከተማንለጉዳት እንደዳረጋት የኤሪትርያን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ገልጾአል ።ይሄው ታይቶ የማይታወቀው በረዶ በከፍተኛ ሁኔታ የብዙሃኑን ቤት ለጉዳት እንደዳረገ እና ሌሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችንም ማረፊያ በማሳጣት እንዳዋላቸው እና እንዳሳደራቸው ተገልጦአል ፡፤በተያያዘም ዜና በረዶውን ለመዛቅ የተጠቀሙበት ግሬደር በቂ እና ዝግጅት የሌለው በመሆኑ ለማጽዳት እረጂም ሰአታትን እንደወሰደበት መሆኑን አክሎ ጠቁሞአል ። ብዙ የመንገድ ትራንስፖርት አገልግሎት ከመስጠት የተቆጠቡ ሲሆን በሰሜን አሜሪካን አገር የሚታየውን አይነት በረዶ በአስመራ መታየቱም ከዚህ ቀደም በግብጽ እንደታየው አይነት የበረዶ ክምር ሂደት በመሆኑ የአየር ለውጥ መዛባት እየተባለ የሚወራለት ትክክለኛ እንደሆነ ያመለክታል ሲሉ አንዳንድ ባለሙያዎች ጠቁመዋል ።

 

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 14, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 14, 2014 @ 9:22 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar