www.maledatimes.com ሰበር ዘና – ሃረር ሲጃራ ተራ በእሳት ጋየ ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰበር ዘና – ሃረር ሲጃራ ተራ በእሳት ጋየ ።

By   /   March 16, 2014  /   Comments Off on ሰበር ዘና – ሃረር ሲጃራ ተራ በእሳት ጋየ ።

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 17 Second

የሲጃራ ተራ የታችኛው ክፍል ሰልባጅ ተራ የሚባለው ሙሉ በሙሉ ወድሟል።

ምንሊክ ሳልሳዊ- በአሁኑ ሰአት በሃረር ከተማ በሲጃራ ተራ ከባድ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል ሲሉ የሃረር ነዋሪዎች መረጃ አድርሰውናል።

ከታች የሚመለከቱት ምስል የተነሳው ከቀድሞው ኢሰማ ቢሮ ግቢ በጀርባ በኩል ሲሆን አከባቢው በፖሊስ ተከቦ ወደ እሳቱ የተነሳበት ቦታ መድረስ አይቻልም ። አልፎ አልፎ የቶክስ እሩምታ ይሰማል። ወደ አከባቢው መጠጋት ተከልክሏል። እሳቱ ወደ ዳሸን ባንክ እከባቢ አቅጣጫ እንዳይዛመት ከፍተኛ እርብርብ እየተደረገ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነው የሲጃራ ተራ መደብሮች በ እሳቱ ወድመዋል። ርር መረጃዎች እንደደረሰን እናቀርባለን ።

የሲጃራ ተራ የታችኛው ክፍል ሰልባጅ ተራ የሚባለው ሙሉ በሙሉ ወድሟል።በአሁን ሰአት እሳቱ ወደላይ ወደተቀረው ክፍል እንዳይዛመት እሳት ይፈጥራሉ የተባሉ ተቀጣጣይ ነገሮችን በግረደር ማስወገድ ተጀምሯል ። መሃከለኛው የሲጃራ ተራ ክፍል በከፊል የተቃጠለ ሲሆን እስካሁን ግን ከታችኛው እና ከላይኛው ክፍል የሚገኙ እሳቶች ያልጠፉ እና እንዳይዛመቱ ያሰጋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 16, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 16, 2014 @ 9:11 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar