የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረአ(ኢጋመ)
ETHIOPIAN JOURNALISTS FORUM (EJF)
** ** **
በጋዜጠኞች ላዠያለ ማስረጃ የሚሰáŠá‹˜áˆ© á‹áŠ•áŒ€áˆ‹á‹Žá‰½ ባስቸኳዠእንዲቆሙ እንጠá‹á‰ƒáˆˆáŠ•!
** ** **
ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤá‹áŠ• አካሂዶ የáˆá‹áŒˆá‰£ ሰáˆá‰°áŠáŠ¬á‰µ ለማáŒáŠ˜á‰µ የጀመረዠእንቅስቀሴ በቅáˆá‰¡ ከመንáŒáˆµá‰µ አወንታዊ áˆáˆ‹áˆ½ እንደሚያገአተስዠበማድረጠየተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀáˆáˆ¯áˆá¡á¡ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረአየኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን መብትና ጥቅሠከማስጠበቅና የመናገሠáŠáƒáŠá‰µáŠ• ከማበረታታት ባለáˆáˆ ከአህጉራችን አáሪቃ ጋዜጠኞች ጋሠበመተባበሠየመላዠአáሪቃ ጋዜጠኞችን መብትና ጥቅሠየሚያስጠብቅና የመናገሠáŠáƒáŠá‰µáŠ• የሚያበረታታ አህጉራዊ ተቋሠለመመስረት ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µáŠ• ወስዶ በመንቀሳቀስ ላዠá‹áŒˆáŠ›áˆá¡á¡ በቅáˆá‰¡áˆ የáˆáˆµáˆ«á‰… አáሪቃ ጋዜጠኞችን በማስተባበሠአህጉሠአቀá እንቅስቃሴያችንን ለማስጀመሠá‹áŒáŒ…ት እያደረáŒáŠ• áŠá‹á¡á¡
ከቅáˆá‰¥ ጊዜ ወዲህ በተáŒá‰£áˆ ጋዜጠኛá‹áŠ• ሳá‹á‹ˆáŠáˆ‰ የጋዜጠኛá‹áŠ• ስሠየያዙት የኢጋማᣠየኢáŠáŒ‹áˆ›áŠ“ የኢብጋህ አመራሮች áŠáŠ• የሚሉት áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ በመቀናጀት በየሚዲያዠእየቀረቡ ጋዜጠኞችንና የሚዲያ ተቋማትን ለማሸማቀቅ ያለመ á‹áŠ•áŒ€áˆ‹áŠ“ አሉባáˆá‰³ የመንዛት ዘመቻ ጀáˆáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰¹ በተለያዩ ሚዲያዎች ላዠቀáˆá‰ ዠበጋዜጠኞች ላዠከሽብሠáˆáŒ ራ እስከ ሀገሠማተራመስ የደረሰ የá‹áŠ•áŒ€áˆ‹ መዓት ቢደረድሩሠአንዳችሠማስረጃ አላቀረቡáˆá¡á¡
ለáˆáˆ³áˆŒ የካቲት 22 ቀን 2006 á‹“.ሠበታተመዠአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ቅጽ13 á‰áŒ¥áˆ 737) ላዠስማቸá‹áŠ• ደብቀዠባደረጉት ቃለ-áˆáˆáˆáˆµ ጋዜጠኞች ሀገሠለማተራመስና ሽብሠለመáጠሠእየተዘጋጠእንደሆአተናáŒáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡á‹áˆáŠ• እንጂ “áˆáŠ• ማስረጃ አላችáˆâ€ ለሚለዠየጋዜጠኛዋ ጥያቄ የመለሱት “እኛ እና እáŠáˆ± እንተዋወቃለንá¡á¡â€
የሚሠአስገራሚ መáˆáˆµ áŠá‹á¡á¡ á‹áˆ… መሰረተ ቢስ á‹áŠ•áŒ€áˆ‹ ጋዜጠኞችን ለማሸማቀቅ የተወረወረ በመሆኑ የኢጋማá£á‹¨áŠ¢áŠáŒ‹áˆ›áŠ“ የኢብጋህ አመራሮች áŠáŠ• የሚሉት áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ ጋዜጠኞችን እና የሚዲያ ተቋማትን ያለ ማስረጃ መወንጀላዎች ባስቸኳዠእንዲያቆሙ á‹áŒ á‹á‰€áˆá¡á¡
በመቀጠáˆáˆ በሪá–áˆá‰°áˆ ጋዜጣ (የዕáˆá‹µ áŠ¥á‰µáˆ á‰…á… 19 á‰áŒ¥áˆ 1446) የካቲት 30 ቀን 2006 á‹“.ሠ“ኢጋማ በáˆáˆµáˆ¨á‰³ ላዠያለá‹áŠ• የጋዜጠኞች መድረአአስጠáŠá‰€á‰€â€ የሚሠዜና ተመáˆáŠá‰°áŠ“áˆá¡á¡ ሆኖሠበጋዜጠኞች ስሠተሰባስበዠጋዜጠኛá‹áŠ• የሚጠቅሠአንዳች እንቅስቃሴ ሳያደáˆáŒ‰ ከመተኛታቸዠብዛት አáˆáŒ‹á‰¸á‹ ለረገበማህበራት ማስጠንቀቂያ áˆáˆ‹áˆ½ በመስጠት ጊዜ በመሆኑሠáˆáˆˆáˆ»á‰½áŠ• በá‹áˆá‰³ መስራት áŠá‹á¡á¡ የáŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰¹ የá‹áŠ•áŒ€áˆ‹ ንáŒáŒáˆ የሚያስረዳዠከህáŒá£ ከሞራሠእና ከሙያዊ ስáŠáˆáŒá‰£áˆáˆ በላዠራሳቸá‹áŠ• ለመሾሠየሚáጨረጨሩ መሆኑን áŠá‹á¡á¡ áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰¹ በተለያዩ ጊዜያት መንáŒáˆµá‰µ የá•áˆ¬áˆµ ተቋማት ላá‹áŠ“ ጋዜጠኞች ላዠየወሰዳቸá‹áŠ• ኢ-ህገመንáŒáˆµá‰³á‹Š እáˆáˆáŒƒá‹Žá‰½ እንደ ጋዜጠኛ ማህበሠመሪ ከመኮáŠáŠ• á‹áˆá‰… የመንáŒáˆµá‰µáŠ• እáˆáˆáŒƒ ሲያወድሱ ተስተá‹áˆˆá‹‹áˆá¡á¡ በተጨማሪሠበእስሠላዠሆáŠá‹ ህáŠáˆáŠ“ በመከáˆáŠ¨áˆ‹á‰¸á‹ ለከዠስቃዠስለተዳረጉ ጋዜጠኞችሠትንáሽ ሲሉ አáˆá‰³á‹¨áˆá¡á¡ እáŠá‹šáˆ… የጋዜጠኛ ማህበራት መሪዎች áŠáŠ• ያሉት áŒáˆˆáˆ°á‰¦á‰½ እንደማህበሠመሪ ሳá‹áˆ†áŠ• እንደ ስለላ ተቋሠጋዜጠኞች እና አንዳንድ የሚዲያ ተቋማት ሃገሠለማተራመስና የሽብሠጥቃት ለመáˆá€áˆ እየተንቀሳቀሱ እንደሆአመረጃ እንዳላቸዠበá‹á‹ ተናáŒáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ በመሆኑáˆ
1ኛ. የሶስቱ ማህበራት መሪዎች አለን የሚሉትን መረጃ ለመንáŒáˆµá‰µ በአá‹áŒ£áŠ ሳá‹áˆ°áŒ¡ መቆየታቸዠበሀገራችን ህጠመሰረት ሊጠየá‰á‹ እንደሚገባ እንዲáˆáˆ
2ኛ. የሶስቱ ማህበራት መሪዎች በጋዜጠኞች እየተቀáŠá‰£á‰ ረ áŠá‹ ካሉት የሽብáˆáŠ“ ሀገሠየማተራመስ እንቅስቃሴ ጀáˆá‰£ እንዳሉ የጠቀሷቸá‹áŠ• ኤáˆá‰£áˆ²á‹Žá‰½ በáŒáˆá… ጠቅሰዠለመንáŒáˆµá‰µ እና ለህá‹á‰¥ እንዲያስታá‹á‰ እንጠá‹á‰ƒáˆˆáŠ•á¡á¡
** ** **
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረአ(ኢጋመ)
መጋቢት 10 ቀን 2006 á‹“.áˆ
Average Rating