www.maledatimes.com በታላቁ ሩጫ ተቃውሞ የታሰሩ ወጣቶች በዋስ እንዲወጡ ተወሰነ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በታላቁ ሩጫ ተቃውሞ የታሰሩ ወጣቶች በዋስ እንዲወጡ ተወሰነ

By   /   March 19, 2014  /   Comments Off on በታላቁ ሩጫ ተቃውሞ የታሰሩ ወጣቶች በዋስ እንዲወጡ ተወሰነ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 25 Second

በመደበኛ ፍርድ ቤት ክሴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ በማለት ቀበና ለሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ትናንት ጥያቄ አቅርቦ የነበረው ፖሊስ ዛሬ ማለዳ አስሩን ተጠርጣሪዎች ቀበና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቅርቧል፡፡

በወጣቶቹ ላይ ክስ ለመመስረት የሚበቃ ወንጀል አለመገኘቱን በመጥቀስ ታሳሪዎቹ እንዲለቀቁ አቃቤ ህግ ለፖሊስ ምክር መስጠቱን የሰሙት ጠበቃ አቶ አለሙ ጎቤቦ ደምበኞቻቸው ያለ ዋስትና እንዲለቀቁና መዝገቡ እንዲዘጋ ቢከራከሩም ፖሊስ ክሴን እመሰርታለሁ በማለቱ ፍርድ ቤቱ እያንዳንዳቸው 1300 ብር እንዲሁም የአዲስ አበባ ቀበሌ መታወቂያ ያለው ሰው በማቅረብ በዋስ እንዲፈቱ ወስኗል፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 19, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 19, 2014 @ 9:27 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar