www.maledatimes.com አንድነት የአዲስ አበባ ህዝብ ‹‹ለእሪታ ቀን›› እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ- MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አንድነት የአዲስ አበባ ህዝብ ‹‹ለእሪታ ቀን›› እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ

By   /   March 20, 2014  /   Comments Off on አንድነት የአዲስ አበባ ህዝብ ‹‹ለእሪታ ቀን›› እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 54 Second

1979626_608276129257325_297545288_n10150653_10201707759156625_2128314008_n

ዛሬ የአንድነት ዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ጽ/ቤት ስራ አስፈጻሚ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በከተማይቱ ደማቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡‹‹ኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት››የሚል ርእስ የተሰጠው መግለጫ ከተማይቱ

1)በውሃ እጦት
2)በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ
3)በትራንስፖርት ችግር
4)በልማት ሰበብ በሚፈርሱ መኖሪያዎችና የንግድ ሱቆች የተነሳ ዜጎች እየተበደሉ በመሆናቸው
5)በስልክ መስመር ችግር በመዘፈቋ ነዋሪው ከፍተኛ ችግር ውስጥ መውደቁን በመገንዘብ ገዢው ፓርቲ ከተማይቱን ብሎም አገሪቱን የመምራት ብቃት እንደሌለው የችግሮቹ ግዝፈት አይነተኛ ማሳያ ነው ብሏል፡፡

ፓርቲው በቅርቡ የሚጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ‹‹የእሪታ ቀን ››በማለት ከወዲሁ መሰየሙንም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 20, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 20, 2014 @ 3:38 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar