ዳዊት ደመላሽ ( ኖáˆá‹Œá‹ )
 á‹áˆ…ንን ዜና á‹«áˆáˆ°áˆ›  ኢትዬጵያዊ   ያለ አá‹áˆ˜áˆµáˆˆá‹áˆÂ áˆáŠ• አáˆá‰£á‰µ በጉዞ ላዠየáŠá‰ ራችሠወá‹áŠ•áˆ በያá‹áŠá‹áŠ“ ባጋመስáŠá‹ በá‹áˆ²áŠ« ጾሠበሱባኤ ላዠሆናችዠከኮመá’á‹á‰°áˆ®á‰»á‰½á‹ የራቃችዠáˆá‰µáˆ†áŠ‘ ትችላላችá‹Â በያá‹áŠá‹ ሳáˆáŠ•á‰µ ላዠከወደ ኩዌት አንድ áˆá‰¥ የሚሰብሠዜና በáŒáˆµ ቡአእና በትዊተሠየተመለከትáŠá‹ á‹áˆ…ን ዜና እንደተመለከትኩ አንድ የማá‹á‰€á‹ ጓደኛዬ ከáˆáˆˆá‰µ ዓመት በáŠá‰µ በኮንትራት ሄዶ ስለáŠá‰ ሠበቀጥታ ወደ ጓደኛዬ  ስáˆáŠ¬áŠ• አንስቼ áŠá‹ ሀሎ በማለት በቅድሚያ የእáŒá‹œáŠ ብሄሠሰላáˆá‰³ ከተለዋወጥን በኋላ በቀጥታ እሱ ያለበትን áˆáŠ”ታ ጠá‹á‰„ዠቀጥታ ወደ ጉዳዩ áŠá‹ የገባá‹á‰µÂ እኔስ በሰላሠወጥቼ ኤጄንሲዬ ቢሮ ሆኜ áŠá‹ የማወራአበማለት የተáˆáŒ ረዠ áŠáŒˆáˆ ከ ሀ እስከ á በá‹áˆá‹ አጫወተአᢠወንጀሉን áˆáŒ½áˆ›áˆˆá‰½ ስለተባለችá‹áˆ áˆáŒ…áˆÂ በአሰሪዋ የተáˆá€áˆ˜á‰£á‰µáŠ• ኢሰብአዊ ድáˆáŒŠá‰µ በደንብ አድáˆáŒ አጫወተአእኔሠከአዳመጥኩት በኋላ ለራሴ እንዴት የሴት áˆáŒ… እናት ሆና እንዲህ á‹“á‹áŠá‰µ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ áŠáŒˆáˆáŠ• ለመáˆá€áˆ  ተáŠáˆ³áˆ³á‰½ ካáˆáŠ©áŠ በኋላ አንድ áŠáŒˆáˆ ትዠአለአአጥሩን ካáˆáŠá‰€áŠá‰  á‹á‰£áˆ የለ መንáŒáˆµá‰µÂ ተብዬዠህá‹á‰¡ ቢደበደብ ቢሰቀሠቢታረደ ቢሞት áŒá‹µ እንደሌለዠአሰሪዎቻቸዠጠንቅቀዠያá‹á‰ƒáˆ‰ ᢠá‹áˆ… በእንዲህ እንዳለ የአገሪቷ á–áˆáˆ‹áˆ› ትላንትና ከቀትሠበኋላ አስቸኳዠስብሰባ ጠáˆá‰¶ ተቀáˆáŒ¦ በኢትዬጵያá‹á‹«áŠ–ች ላዠብቻ አዋጅ በማá‹áŒ£á‰µ በሙሉ ድáˆá… አጽድቋáˆá¢ ከኮንትራት á‹áŒ በስራ ላዠየሚገኙ ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ–ችን በሶስት ቀን ከሀገሠእንዲወጡ የታዘዙ ሲሆንᣠበኮንትራት የመጡትን የቤት ሰራተኞች ኮንትራታቸዠባለቀ በ24 ሰዓት á‹áˆµáŒ¥ እንዲወጡ የሚያስገድድ áŠá‹ á£á£ የእኔን ወዳጅ ለስራ ያመጣዠኢትዬጵያዊ ኤጀንት በመሆኑ በእሱ በኩሠየመጡትን áˆáˆ‰ ሰብስቦ ወደ ቢሮዠበመá‹áˆ°á‹µ ህá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹áŠ• ሊታደጠችላáˆá£á£ በዚህ አጋጣሚ እሱን ሳላመሰáŒáŠá‹ አላáˆáሠá£á£
ሰብሳቢᥠሰሚና አለáˆáˆ‹á‰½áˆ የሚáˆá‰¸á‹áŠ• ያጡ ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ• እህቶቻችን በየቤታችዉ በአሰáˆá‹Žá‰»á‰¸á‹ ዕጣ እያወጡባቸዉ እያረዷቸዠáŠá‹á£á£  á‹á‹µ ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ–ች ለáŠá‹šáˆ… ወገኖቻችን ድáˆáƒá‰½áŠ•áŠ• áˆáŠ“ሰማላቸዠá‹áŒˆá‰£áˆ መንáŒáˆµá‰µ እንደሆን የለንሠá£á£á‰ ዛሬዠእለት áˆáŠ የመንá‰á‹‹ የሳá‹á‹²á‹ á‹“á‹áŠá‰µ አንድ ተብሎ á‹°á‹áˆ‰ ተደá‹áˆ‹áˆá£á£Â ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ• በብዛት á‹áŠ–ሩበታሠበሚባሉበት በአወሊá£á‰ ደብሊá¤áŠ¥áŠ“ በጀሀራ በድáˆáˆ© 85 የሚሆኑ ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ–ችን በለበሱት በሌሊት áˆá‰¥áˆµ á–ሊስ ሃá‹áˆ‰áŠ• ጠንከሠአድáˆáŒŽ ለሊት በመáˆáŒ£á‰µ á‹á‹˜á‹‹á‰¸á‹‰ በቆሞጥ እየደበደቧቸዉ  በመኪና áŒáŠá‹ ወስደዋቸዉ በአንድ á–ሊስ ጣቢያ á‹áˆµáŒ¥ ታጉረዠá‹áŒˆáŠ›áˆ‰ á¢á‹áˆ… áˆáˆ‰ ሲሆን ከዘበኛ እስከ አáˆá‰£áˆ³á‹°áˆ የአንድ ዘሠስብስብ ወደ ሆáŠá‹ የኢትዬጵያ ኤáˆá‰£áˆ² ስáˆáŠ á‹°á‹áˆˆá‹‰ የá‹á‹µáˆ¨áˆ±áˆáŠ• ጥሪ ቢያሰሙሠማንሠአáˆá‹°áˆ¨áˆ°áˆ‹á‰¸á‹‰áˆá£á£ ስለ ጉዳዩ áˆáŠ•áˆ አá‹áŠá‰µ መáŒáˆˆáŒ« አáˆá‰°áˆ°áŒ áˆá¥ የታሰሩትንሠአáˆáŒ የቋቸዉáˆá£á£ እንዲáˆáˆ በአካሠወደ ኢáˆá‰£áˆ²á‹ በመሄድ  እየደረሰባቸዠስላለዉ ችáŒáˆ  አቤቱታ ሊያቀáˆá‰¡áˆ ቢሞáŠáˆ©áˆ አማáˆáŠ›áŠ• በደንብ አጣáˆá‰¶ መናገሠበማá‹á‰½áˆˆá‹ ዘበኛ ተባረዋáˆá£á£ á‹áˆ… ኤáˆá‰£áˆ² ኢትዬጵያá‹á‹«áŠ–ችን ለመታደጠየቆመ ሳá‹áˆ†áŠ• የህá‹áˆ€á‰µ ኢህአዴጠመáˆáŠ•áŒ«áŠ“ ለá‹áˆµáˆ™áˆ‹ የቆመ ተቋሠáŠá‹‰á£á£ á‹áˆ… áŒáᥠበደáˆáŠ“ ስቃዠበኢትዮጵያዉያን ላዠብቻ ለáˆáŠ• አáŠáŒ£áŒ ረ ? በአረቡሠዓለሠሆአበተቀሩትሠየዓማችን áŠáሎች በኢትዮጵዉያን ላዠለáˆá‹°áˆáˆ°á‹‰ ስቃዠዋáŠáŠ›á‹‰ መንስኤ ለወገኑና ለህá‹á‰¡ ተቆáˆá‰‹áˆª መንáŒáˆµá‰µ ስለሌን áŠá‹á£á£ የá‹áˆµáˆ™áˆ‹á‹‰ ጠቅላዠሚንስቴሠሀá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ ጥሪ ቢደረáŒáˆˆá‰µáˆ እስከአáˆáŠ• መáˆáˆµ አáˆáˆ°áŒ ሠᢠá‹áˆ…ንን የወንበዴ ቡድን ከáŠáˆ°áŠ•áŠ®á‰ áŠá‰…ለን በአንድáŠá‰µ áŠáŠ•á‹³á‰½áŠ•áŠ• አጠንáŠáˆ¨áŠ• áˆá‹©áŠá‰³á‰½áŠ•áŠ• ትተን አንድ በመሆን áˆáŠ“ስወáŒá‹°á‹ á‹áŒˆá‰£áˆá£á£
ቀጣዪ ጽáˆáŒ እስáŠáŠ•áŒˆáŠ“አቸሠእንሰንብትá¢
ዳዊት ደመላሽ ኖáˆá‹Œá‹
 ኢትዬጵያ ለዘለዓለሠትኑáˆ!!                                                                                    Â
Madenate.dawit@gmail.com
Average Rating