www.maledatimes.com መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ>> - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ>>

By   /   March 21, 2014  /   Comments Off on መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ>>

    Print       Email
0 0
Read Time:4 Minute, 41 Second

ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሚሆነው አባ መላ ( ብርሀኑ ዳምጤ (ስለተባለው ነው በአገራችን ብዙ
የኣነጋገር ዘይቤዎችና ምሳሌዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ ያህል
ብንጠቅስ መልክ ለልሌው መልካሙ፣ ዉበቱ፣ ሞገስ ይባላል ፊቱ ለጠቆረ ደግሞ ብርሀኑ
ፀሀዩ ደመቀ እጁ ለማይፈታው ስግብግብ ደግሞ ቡሩክ ስጦታው ወዘተ በማለት ከተግባር ጋር
ፈፅሞ የማይገናኝ ስሞች ያላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያችን ብዙዎች ናቸው
በእርግጥም ደግሞ ስማቸው ከምግባራቸው የተጣመረ መልካም ስብዕና ያላቸው
ምሣሌነታቸው ለትውልድ የሚተርፍ በጎ ምግባራቸው ዘወትር የሚዘከር መኖራቸው ደግሞ
የማይካድ ነው
ነገር ግን በዚህ በሰደቱ ዓለም የኣኢትዮጵያን ሕዝብ በጭቆናና በኣፈና ኣገዛዝ ስር ረግጦ
የሚገዛውን የወያኔን መንግሥትአፋቸውን ሞልተው ሆዳቸውን ገልብጠው ድጋፍ የሚሰጡ
ኣድርባዮች እና አስመሳዮች መኖራቸው የሚታወቅ ነው ሆኖም ተቃዋሚ ካለ ደጋፊ መኖሩ
የማይካድ ቢሆንም በሁለት ቢላ የሚበሉ ኣቋም የሚባል ነገር ፈፅሞ የሌላቸው ስብዕና
የጎደላቸው ህሊና የራቃቸው ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ አንደ እሽት የሚለዋወጡ
ግለሰቦች መካከል ኣቶ ብርሀኑ ዳምጤ በፈረስ ስሙ ኣባ መላ ይገኝበታል

ይህ ግለሰብ ወያኔን መደገፍ መብቱ ነው ግን ከወያኔ በሚጣልለት ፍርፋሪ ሆዱን አሳብጦ
ቀንደኛ ደጋፊ በመሆን ከርሞ አንደገና ተገለብጦ ወያነን አቃወማለሁ የነፃነት ትግሉን ተቀላቅያልሁ ወያነን አስከ ዶቃ ማሰሪያው ሲሰድብ ለወራት ከከረመ በሃላ ጥቅሙ ሲቀር
ያበጠው ሆዱ ሊማማ ሲል በአስደንጋጭ ፍጥነት ወያነን ይቅር በለኝ ብሎ በፓስተር ቢንያም
ንስሀዉን ተቀብሎ ገብትእል በመሰረቱ ይህ ግለሰብ የመሰለውን የመደገፍ መብቱ አስካለው
ድረስ ወያነን መቃወም ደግም መበት መሆኑን መረዳት ያለበት ይመስለኛል በአንፃሩም ደግሞ
ለት ቀን ለሀገራቸው የሚደክሙትን ዘጎች ስብና ብጎደልው መልኩ መሳደብ ከአድመውም
ኣንፃር የምጠበቅ ኣይደለም
ብርሀኑ ዳምጠ ባያድለው አንጂ ኣድመው ለጡራታ የቀረበ ከመሆኑ ባሻገር አውነት ትናግሮ
ሆነም ኣልሆነም በኣቃሙ ፀንቶ ከህሊና ፀፀት መዳን ቢችል መልካም በሆነ ነበር ዛረ
ሞትኩልህ የሚለው ወያነ ነገ ተገርስሶ ለላ ይመጣል ወያነዎችም ሆኑ ኣድርባዮች የነገውን
ስለሚያስቡከወዲሁ ቆም ብለው ማሰብ ቢጀምሩ ማን በነገራቸው
ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ
ተድላ ገትነት ከጀርመን

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 21, 2014
  • By:
  • Last Modified: March 21, 2014 @ 5:39 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar