áŠáƒáŠá‰µ ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)
ሙከራá‹áŠ• ማድረጉ ቢያንስ ኪሣራ የለá‹áˆá¡á¡ á‹áŒ¤á‰³áˆ›áŠá‰±áŠ• áŒáŠ• እጠራጠራለሠብቻ ሣá‹áˆ†áŠ• እንዲያá‹áˆ መሣቂያ እንዳያደáˆáŒ‰áŠ• እሰጋለáˆá¤ áŠá‰á‹Žá‰½áŠ“ በሰዠስቃዠየሚደሰቱ ስለሆኑ በእሪታችን ቢሣለá‰á‰¥áŠ• ማን á‹áŠ¨áˆ³á‰¸á‹‹áˆ? ከስሠባለሠየሰላáˆáŠ• áˆáŠ•áŠá‰µ ከማያá‹á‰… ወያኔ በሰላማዊ መንገድ ችáŒáˆáŠ• ማስረዳትና መáትሔ ለማáŒáŠ˜á‰µ መመኘት ከáˆáŠžá‰µáŠ“ ከህáˆáˆ አያáˆááˆá¡á¡ እናሠወያኔን በእሪታ ለማስበáˆáŒˆáŒ የሚቻሠአá‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠáˆá¤ ተስዠለማስቆረጥ አá‹á‹°áˆˆáˆ – ተስዠብሎ áŠáŒˆáˆ ቀድሞá‹áŠ•áˆ ከሀገራችን ከጠá‹á‰½ ሰንብታለችና ማንሠማንንሠተስዠሊያስቆáˆáŒ¥ አá‹á‰»áˆˆá‹áˆá¡á¡ መቼሠየጨáŠá‰€á‹ እáˆáŒ‰á‹ ያገባሠáŠá‹áŠ“ ወደአእáˆáˆ¯á‰½áŠ• የመጣáˆáŠ•áŠ• ዘዴ áˆáˆ‰ አሟጠን መጠቀሙን የመደገá የሞራሠáŒá‹´á‰³ ስላለብን እንጂ በአራት ከተሞች አá‹á‹°áˆˆáˆ በአራት መቶ ከተሞች እሪታችንን ብናቀáˆáŒ ዠወያኔ ንቅንቅ አá‹áˆáˆá¤ በጩኸታችን ከማላገጥሠበዘለለ አንጀቱ በሀዘኔታ አá‹áˆ‹á‹ˆáˆµáˆá¡á¡ የጅቦች ስብስብ በጩኸት እሩáˆá‰³ ሣá‹áˆ†áŠ• በአáˆáˆž ተኳሽ አናብስት áŠá‹ የማያዳáŒáˆ እáˆáˆáŒƒ ሊወሰድበት የሚገባá¡á¡ ዓሣማዠወያኔ በሰላማዊ መንገድ á‹á‹ˆáŒˆá‹³áˆ ወá‹áˆ በáˆáˆáŒ« ሥáˆáŒ£áŠ‘ን ያስረáŠá‰£áˆ ብላችሠተጃጅላችሠየáˆá‰³áŒƒáŒ…ሉ ወገኖች ካላችሠ– እንዳላችáˆáˆ á‹á‰³á‹ˆá‰ƒáˆ – ሕá‹á‰¥áŠ• ከáˆá‰³áŠáˆ†áˆáˆ‰ ሌላ አማራጠብትáˆáˆáŒ‰ á‹áˆ»áˆ‹áˆáŠ“ ጊዜና áˆáŠžá‰µáŠ• አታባáŠáŠ‘á¡á¡ ሕá‹á‰¡ በዚህ ከዳሎሠእሳተ ገሞራ á‹á‰ áˆáŒ¥ በሚያቃጥሠየኑሮ á‹á‹µáŠá‰µ እየተቀቀለና እየተገáŠáˆáˆˆ በáŒá አገዛዠእየተሰቃዬ ባለበት ወቅት ወደ ተቃዋሚ ጽ/ቤቶች በብዛት የማá‹áŒŽáˆáˆá‹ ለáˆáŠ• እንደሆአመገንዘብ ተገቢ áŠá‹á¡á¡ የደáŠá‹˜á‹˜ የመሰለዠየሚተማመንበት አታጋዠድáˆáŒ…ት ያገኘ መስሎ ስላáˆá‰³á‹¨á‹ ሆን ብሎ አድáጦ እንጂ አንድ áˆáŠáŠ› ድáˆáŒ…ት ቢያገአበደቂቃዎች á‹áˆµáŒ¥ áˆáŠ• ሊሠራ እንደሚችሠበበኩሌ á‹áŒˆá‰£áŠ›áˆ – ሚያዚያ 30/97ን እዚህ ላዠማስታወስ á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• ሕá‹á‰¡ እንደዚያች “ሙሽራዠእየመጣ áŠá‹á¤ በተሎ ተዘጋጂ!†እየተባለ በተደጋጋሚ እንደተáŠáŒˆáˆ«á‰µáŠ“ የሚባለዠá‹áˆ¸á‰µ መሆኑን ስትረዳ “ካáˆá‰³á‹˜áˆáŠ© አላáˆáŠ•áˆâ€ እንዳለችዠዕድለቢስ ሙሽሪት ሆኗáˆáŠ“ እንዳንዳንድ የዋህ ታዛቢዎች ለáŠáƒáŠá‰µ የመታገሠáላጎቱ እንደተቀዛቀዘ የሚáŠáŒˆáˆáˆˆá‰µ ሕá‹á‰¥ የሚያዋጣ መስሎ የሚታየዠታáŒáˆŽ የሚያታáŒáˆ ድáˆáŒ…ት ቢያገአáˆáŠ• ተዓáˆáˆ ሊሠራ እንደሚችሠበቅáˆá‰¥ የáˆáŠ“የዠá‹áˆ˜áˆµáˆˆáŠ›áˆá¡á¡ መáŠáˆ»á‹¨ ወዳáˆáˆ†áŠ áŠáŒˆáˆ ለáˆáŠ• ገባáˆ?
አሣዛአáˆáŠ”ታ ተáˆáŒ¥áˆ¯áˆá¡á¡ ከቅáˆá‰¥ ጊዜያት ወዲህ አዲስ አበባና አካባቢዋ በጅብ መንጋ እየተወረረች ብዙ ዜጎች እየተበሉ áŠá‹á¡á¡ በá‰áˆª ቆሼ ተራ በሚባለዠአካባቢᣠበአራት ኪሎ áŒáŠ•áሌ አካባቢᣠኮተቤ አዲሱ መንገድ አካባቢ ወዘተ. ሰዎች በጅብ መንጋ እየተጠበሕá‹á‹ˆá‰³á‰¸á‹áŠ• እያጡ áŠá‹á¡á¡ áየáˆáŠ“ በጎችማ በቀንሠሣá‹á‰€áˆ እየተበሉ áŠá‹á¡á¡ ጅብ ተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š የሌሊት á‹á‰µá‰ ሃሉን ለá‹áŒ¦ ቀን ከሰዠጋሠእየተጋዠያሻá‹áŠ• እያደረገ áŠá‹á¡á¡ ከáተኛ አደጋ á‹áˆµáŒ¥ áŠáŠ•á¡á¡ “አንበሣን áˆáˆá‰¼ á‹›á ላዠብወጣ áŠá‰¥áˆ ጠበቀáŠâ€ እንደሚባለዠየኢትዮጵያን ሕá‹á‰¥ ለማጥቃት ከወያኔ እስከ á‹áˆ¨á‰¥ ጀማላᣠከ“áŒá‹´áˆ«áˆâ€ ሠራዊት እስከ ጅብ አራዊትᣠከተáˆáŒ¥áˆ® ድáˆá‰… እስከ ሰዠሠራሽ የቤተ ሙከራ ቫá‹áˆ¨áˆµ áˆáˆ‰áˆ á‹áˆ…ን ዘመን ዳáŒáˆ የማያገኘዠያህሠበመá‰áŒ ሠá‹áˆ˜áˆµáˆ‹áˆ አናት በአናት á‹áˆ¨á‰£áˆ¨á‰¥á‰ ት á‹á‹Ÿáˆá¡á¡ የመጨረሻ ያድáˆáŒáˆáŠ•á¡á¡ á‹áˆ„ ሰሞáŠáŠ› የተáˆáŒ¥áˆ® የጅብ መንጋ á‹°áŒáˆž በሚገáˆáˆ áˆáŠ”ታ ከወያኔ ጅቦች ላዠተደáˆáˆ® ሕá‹á‰¡áŠ• መቆሚያ መቀመጫ እያሳጣ á‹áŒˆáŠ›áˆ – ሕጻናትን ከጉያ እየáŠáŒ ቀ መá‹áˆ°á‹µáˆ á‹á‹Ÿáˆá¡á¡ áˆáŠ• á‹“á‹áŠá‰µ ááˆáŒƒ áŠá‹ ጎበá‹!
እስኪ á‹áˆ…ችን ሴት እንዘንላትá¡á¡ በጀáŒáŠ•áŠá‰·áŠ“ በአስተዋá‹áŠá‰·áˆ እናáŠá‰¥áˆ«á‰µá¡á¡ áŠáሷንሠበáŠá‹«á‹•á‰†á‰¥áŠ“ በáŠáŠ ብáˆáˆƒáˆ áŠáሳት ጎን ለጎን እንዲያስቀáˆáŒ¥ áˆáŒ£áˆªáŠ• እንለáˆáŠ•áˆ‹á‰µá¡á¡ የጀáŒáŠ•áŠá‰µ መገለጫ በáŒá‹µ የመሣሪያ ተኩስና áŒá‹³á‹ ማስቆጠሠብቻሠአá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ እንዲህ áŠá‹ ታሪኩá¡á¡
ድáˆáŒŠá‰± ከተáˆáŒ¸áˆ˜ አንድ ወሠአáˆáˆžáˆ‹á‹áˆá¡á¡ ሴትዮዋ ሥራ ለመáŒá‰£á‰µ እንደወትሮዋ ማለዳ ላዠትáŠáˆ£áŠ“ ትራንስá–áˆá‰µ ወደáˆá‰³áŒˆáŠá‰ ት ቦታ ጉዞዋን ትጀáˆáˆ«áˆˆá‰½á¡á¡ ከቤቷ ወጥታ ጥቂት እንደተጓዘች áŒáŠ• በጅቦች ትከበባለችá¡á¡ á‹áˆ…ች ቆራጥ ሴት የáˆá‰³á‹°áˆáŒˆá‹áŠ• ብታጣ ሞባá‹áˆáŠ• ታወጣና ለባለቤቷ እንዲህ ትላለችᤠ“ … አደራህን ከማንሠሰዠጋሠእንዳትጣላá¡á¡ ሰዠገደላት ብለህ ማንንሠእንዳትጠረጥáˆá¡á¡ በጅቦች ተከብቤያለáˆá¤ ሊበሉአስለሆአበáŒáˆ«áˆ½ አáˆá‰°áˆááˆáŠ“ እስከወዲያኛዠደህና áˆáŠ‘áˆáŠá¤ áˆáŒ†á‰¼áŠ•áˆ ሣáˆáˆáŠá¡á¡â€¦â€ ብላ ንáŒáŒáˆ¯áŠ• ከመጨረሷ የከበቧት ጅቦች ዘረጠጧትá¡á¡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ቤተሰብና ጎረቤት ሲደáˆáˆµ ከá€áŒ‰áˆ¯áŠ“ ከጥáሯ በስተቀሠሌላ የረባ የሰá‹áŠá‰µ áŠáሠአላገኙáˆá¡á¡ በዚህ መáˆáŠ በአáˆáŠ‘ ሰዓት በአዲስ አበባና አካባቢዋ በጅብ መንጋ እየደረሰ ያለá‹áŠ• á‹«áˆá‰°áˆˆáˆ˜á‹° ወረራና ጥቃት ብናዠáˆáŠ• መቅሰáት ታዘዘብን የሚያስብሠትንáŒáˆá‰µ እንታዘባለንá¡á¡
á‹áˆ… áˆáˆ‰ ከወያኔ ጅቦች ያለሠየእá‹áŠá‰°áŠ› ጅቦች አስቀያሚ ድáˆáŒŠá‰µ áˆáŠ• ያመለáŠá‰³áˆ? áˆáˆáŠªá‹ áˆáŠ•á‹µáŠ• áŠá‹?
ትናንት ማታ የሆአቦታ ከትላáˆá‰… ሰዎች (elders)  ጋሠእጫወት áŠá‰ áˆá¡á¡ ከáˆáˆá‹µáŠ“ ከአያት ከቅድመ አያት ከሰሙት ተáŠáˆµá‰°á‹ የተገáŠá‹˜á‰¡á‰µáŠ• ሲáŠáŒáˆ©áŠ áˆáˆ«áˆá¡á¡ የáˆáˆ«áˆá‰µ እኔሠከአንዱ ቦታ ስመጣ ወá‹áˆ ወደ አንዱ ቦታ ስሄድ ጅብ እንዳያáŠáŠá‰°áŠ በመስጋት አá‹á‹°áˆˆáˆá¡á¡ እንዲያ ብቻ ቢሆን ዕዳዠገብስ በሆአ– ያንድ ሰዠጉዳዠáŠá‹áŠ“á¡á¡ áˆáˆáŠªá‹ ጥሩ ስላáˆáˆ†áŠ áŠá‹ áŠá‰áŠ› የደáŠáŒˆáŒ¥áˆá‰µá¡á¡ ባህላችን በáˆáˆáŠª á‹«áˆáŠ“áˆá¤ እኔáˆá¡á¡
የጅቦች ባáˆá‰°áˆˆáˆ˜á‹° áˆáŠ”ታ እንደዚህ በጠራራ á€áˆá‹ ሣá‹á‰€áˆ ሰዎችን መተናኮáˆáŠ“ መቆáˆáŒ ሠáˆáˆáŠªá‹ በáŒáˆá‰£áˆ áŠá‰ ዘመን የሚመጣ መሆኑን በáŒáˆáŒ½ የሚያመለáŠá‰µ áŠá‹ á‹áˆ‹áˆ‰ አብረá‹áŠ ያመሹ “የáˆáˆáŠª ኤáŠáˆµááˆá‰¶á‰½â€á¡á¡ ድáˆá‰… ሊሆን á‹á‰½áˆ‹áˆá¤ ጦáˆáŠá‰µ ሊሆን á‹á‰½áˆ‹áˆá¤ የተáˆáŒ¥áˆ® መቅሰáት ሊሆን á‹á‰½áˆ‹áˆá¡á¡ ብቻ አደጋ አለ አሉáŠá¡á¡ ለáŠáŒˆáˆ© የወያኔን የመጨረሻ ሰዓታት እየጠበቀ ላለ እንደኔ ያለ ሞአዜጋ የወደáŠá‰± ጊዜ ከእስካáˆáŠ‘ አሳሳቢ እንደሚሆን ቢገáˆá‰µ አá‹áˆáˆ¨á‹µá‰ ትáˆá¡á¡ ባህላዊ ሥአቃሉሠእኮ “እንዲህ ጨሶ ጨሶ የáŠá‹°á‹° እንደሆንᤠያመዱ ማáሰሻ ሥáራዠወዴት á‹áˆ†áŠ•â€ á‹áˆ‹áˆá¡á¡ ስለሆáŠáˆ የáˆáˆáŠªá‹áŠ• መáƒáŠ¢ á‹áŒ¤á‰µ ማለትሠአደጋá‹áŠ• áˆáŒ£áˆª ቀለሠእንዲያደáˆáŒáˆáŠ• መጸለዠእንጂ ወደáŠá‰µ – በጣሠበቅáˆá‰¡ – መሬትን ከሰማዠየሚደባáˆá‰… ከáተኛ ሀገራዊ ቀá‹áˆµáŠ“ ሚሌኒየማዊ የሪከáˆá‹µ ደረጃ ሊሰጠዠየሚችሠአደጋ ሊከሰት እንደሚችሠከáŒáˆá‰µ ባለሠእáˆáŒáŒ ኛáŠá‰µ መተንበዠá‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡ አáˆáŠ• እኮ áŠáˆ½áŠ«á‹ በኦáŠáˆ´áˆ ባለመáŠá‹á‰± እንጂ ወያኔንና ጥáˆá‰¥ ሥáˆá‹“ቱን የሚያስወáŒá‹°á‹ ሕá‹á‰£á‹Š ጦáˆáŠá‰µ ተጀáˆáˆ¯áˆá¡á¡ “እኔሠበአንድ ቀን አáˆá‰°á‰†áˆ˜áŒ¥áŠ©áˆâ€ ብላለች አንዷ አáŠáˆµá‰´ – ለáˆáŒ‡á¡á¡ ጓዶች! á‹°áˆáŒ የወደቀዠáŒáŠ•á‰¦á‰µ 20 ቀን 1983 á‹“.ሠáŠá‹ እንዴ? á‹áŠƒ ሲወስድ እያሳሳቀ መሆኑ ቀረ እንዴ? የáŠá‰ ረ አለᤠያáˆáŠá‰ ረ እንደ አዲስ አá‹áˆ˜áŒ£áˆá¡á¡ ወያኔዎች ሲወድበየተáˆáŒ ሩባትን ዕለት እንደ ኢዮብ አáˆáˆáˆ¨á‹ እንደሚራገሙና – ሊያá‹áˆ ለመራገáˆáˆ ዕድሠካገኙ áŠá‹ – ከዚያሠባለሠእንደጪስ በንáŠá‹ እንደሚጠበቅንጣት áˆáŠ•áŒ ራጠሠአá‹áŒˆá‰£áˆá¡á¡ እናያለን!! áˆáŠ• ቀረá‹?
áˆá‰¥ አድáˆáŒ‰á¡á¡ በቦቅቧቃáŠá‰± የሚታወቀዠጅብ áˆá‰¥ አáŒáŠá‰¶ እንኳንስ የቆመ ሰዠሊጥሠሞቶ አሳቻ ቦታ ላዠየወደቀን የሰዠሬሣ ለመብላት ራሱ ስንትና ስንት የመጠጋትና የመáˆáˆáŒ ጥ maneuvering ካደረገ በኋላ áŠá‹ እንደáˆáŠ•áˆ á‹°áሮ የሚጠጋና የሚበላ የáŠá‰ ረá¡á¡ ጥላá‹áŠ• እየáˆáˆ« እንትኑን የትሠእየዘራ አá‹áŒá‰£áŠ™áŠ• የሚሸመጥጥ ጅብ በáˆáŒáŒ¥áˆ አንዳች áˆáˆáŠªá‹«á‹Š áŠáŒˆáˆ የáˆá‰¥ áˆá‰¥ ካáˆáˆ°áŒ ዠበስተቀሠእንዲህ ያለ ድáረት ሊያገአአá‹á‰½áˆáˆá¡á¡ ለማንኛá‹áˆ እáŒá‹šáŠ ብሔሠኢትዮጵያ ሀገራችንንና ሕá‹á‰§áŠ• á‹á‰£áˆáŠá¤ ከጠላቶቿ ወጥመድሠá‹áŒ ብቃትá¡á¡ áŒáŠ• áŒáŠ• አáˆáŠ•áˆ áˆáˆ«áˆ …
Average Rating