www.maledatimes.com ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ:: - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ::

By   /   April 1, 2014  /   Comments Off on ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ::

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 0 Second

ኢቲቪ ተመጣጣኝ የማስተባበያ አየር ሰዓት ለአንድነት ፓርቲ እንዲሰጥ ታዟል::

የዘገየ ፍትህ እንደተሰጠ ባይቀጠርም በአንድነት ፓርቲ እና በኢትጵያ ቴሌቪዥን መካከል “አኬልዳማ ዘጋቢ ፊልምን አስመልክቶ ለነበረው 3 አመታትን ለፈጀ ክርክር ለአንድነት ፓርቲ ፈርዶ መቋጫ ሰጥቶታል በመሆኑም ኢ.ቲ.ቪ የአንድነት ፓርቲን ስም በማጥፋቱ ተመጣጣኝ የማስተባበያ አየር ሰዓት ለአንድነት እንዲሰጥ ፍርድቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡

ችሎቱን የተከታተለው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ አያሌው ለፍኖተ ነፃነት ……. “ውሳኔው የአንድነት ፓርቲ ክስ ኢ.ቲቪ የሰራው አኬልዳማ ዶክመንተሪ የፓርቲውን መልካም ስም እና ክብር ለማጥፋት ሆን ተብሎ የተፈጸመ ህገወጥ ድርጊት ነው የሚል ነበር፡፡ ፍርድ ቤቱም በአንድነት ላይ በደል ተፈፅሟል ሲል ኢቲቪ ጥፋተኛ ነው ያስተባብል ሲል ወስኖበታል፡፡”
በማለት አስረድቷል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on April 1, 2014
  • By:
  • Last Modified: April 1, 2014 @ 12:29 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar