www.maledatimes.com የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ። አንድነት መልስ ለመስጠት እየተወያየ ነው። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ። አንድነት መልስ ለመስጠት እየተወያየ ነው።

By   /   April 4, 2014  /   Comments Off on የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ። አንድነት መልስ ለመስጠት እየተወያየ ነው።

    Print       Email
0 0
Read Time:59 Second
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን ብሏል፡

፡የፓርቲው አመራሮች ለተጻፈላቸው ደብዳቤ ምላሽ ለመስጠት በአሁኑ ሰዓት በውይይት ላይ ይገኛሉ፡፡

Photo: የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ። አንድነት መልስ ለመስጠት እየተወያየ ነው።
#Ethiopia #EPRDF #AddisAbeba  #UDJ #Blueparty #EritaDemonstration

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን ብሏል፡

፡የፓርቲው አመራሮች ለተጻፈላቸው ደብዳቤ ምላሽ ለመስጠት በአሁኑ ሰዓት በውይይት ላይ ይገኛሉ፡፡
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on April 4, 2014
  • By:
  • Last Modified: April 4, 2014 @ 9:35 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar