www.maledatimes.com ነገ የሚፈጸመው የጠ/ሚንስትር ስርአተ ቀብር ዝግጅት ተጠናቋል ህዝቡ እስከ መስቀል አደባባይ ሽኝት እንዲያደርግ መግለጫ ወጥቶአል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ነገ የሚፈጸመው የጠ/ሚንስትር ስርአተ ቀብር ዝግጅት ተጠናቋል ህዝቡ እስከ መስቀል አደባባይ ሽኝት እንዲያደርግ መግለጫ ወጥቶአል

By   /   September 1, 2012  /   1 Comment

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 42 Second

ባሳለፈነው 2 ሳምንታት የህልፈተ ህይወታቸውን የሰማነው የኢትይጵያው ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ስርአተ ቀበር በነገው እለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እንደሚፈጸም ምንጮቻችን ጠቁመው ፣በአዲስ አበባም ሆነ ከክልል የመጡ የወያኔ ኢሃዴግ አባላቶችም ሆኑ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ ሽኝት እንዲያደርግ ጥሪ እና እንዲሁም ማሳሰቢ ተሰጥቶአል ፣ማምሻውን ከአዲስ አበባ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ያደረሰን ሪፖርት እንደሚያመለክተው ከሆነ  በከተማዋ ትላልቅ የቴሌቪዥን ስክሪን የተሰቀሉ ከመሆናቸውም በላይ ህዝቡ አጠቃላይ ስርአተ ቀብራቸውን በስክሪኖች ላይ መከታተል እንደሚገባቸው ከመንግስት መስሪያቤቶች የወጣው መግለጫ ያስታውቃል ሲል የዜናውን ዝርዝር ሃተታ ያትታል ።እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት ከሆነ የተለያዩ የአፍሪካ ባለስልጣናት እና እንዲሁም የአወሮፓ አቻዎቻቸው ለስራተ ቀብሩ የመገኘት ምክንያት ለአምባሳደሮች ደህንነት ሲባል እና የወያኔ ባለስልጣናቶችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ብቻ ቀድሞ በቤተ መንግስት እንዲያለቅስ የታዘዘው ህዝብ ለስራተ ቀብሩ በመስቀል አደባባይ ብቻ እንዲታደም ሲሉ መግለጫቸውን ገልጸዋል በማለት ዘግቦአል። ለማለዳ ታይምስ ሪፖርት ወንደሰን ከአዲስ አበባ

ቻው ቻው አዲስ አባ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 1, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 1, 2012 @ 8:37 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar