www.maledatimes.com የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ? - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

By   /   September 3, 2012  /   Comments Off on የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 48 Second

በትላንትናው እሁድ ስራተ ቀብራቸውን በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የተጠናቀቀው የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጠባቂዎች ከአቶ መለስ ዜና እረፍት ጊዜ ጀምሮ እስከ ስርአተ ቀብራቸውን ቀን በህዝብ ዘንድ እይታን ሊያገኙ አልቻሉም ። በተለይም በአሁኑ ከባድ እና አስፈሪ ሰአት የእነርሱ ከህዝብ መሰውር በህዝቡ ዘንድ አነጋጋሪ ሆኖአል ። በስርአተ ቀብሩ ሰአት የቀድሞዋን ፈርስት ሌዲ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍንን ያጀባትም ግለሰብ አዲስ እና ከዚህ በፊት ታይተው የማይታወቁ ጠባቂዎች እንደሆኑ ከውስጣዊ ምንጮቻችን የደረሰን ዜና ያመለክታል ።  በዚህ አጣብቂኝ ሰአት በአቶ በረከት ስምኦን፣አቦይ ስብሃት እና እንዲሁም በወ/ሮ አዜብ መስፍን ደጋፊዎች የተፈጠረው አለመግባባት ከማርገብ ይልቅ እየጠነከረ መምጣቱን ተከትሎ የግል ጠባቂዎቻቸውም መሰወር የበለጠ ከማነጋገሩም በላይ በውስጣቸው አለመተማመንን እያሳየ ነው ሲሉ የህወሃት ሚስጥረኞቻችን ነግረውናል ። በተለይም ለማለዳ ታይምስ የሚያቀርቡት የእለት ከእለት መረጃ ቅብብሎሽ እንደሚያሳየው ከሆነ ህወሃት ምንም የመጠናከር መፍትሄ የላቸውም ይበልጡኑ ልዩነታቸው ሰፍቶአል “የመለስን እራዕይ “እናሳድጋለን የሚሉት ለይምሰል እና ህዝብን ለማታለል ነው ሲሉ አክለው ገልጸዋል። this news privacy is restricted by maledatimes media group http://www.maledatimes.com/about-us/rules-and-regulation/

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 3, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 3, 2012 @ 8:02 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar