www.maledatimes.com አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ,ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ,ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

By   /   September 4, 2012  /   Comments Off on አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ,ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 19 Second

Hiber radio Las Vegas

www.afroaaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ 

 ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም 

 የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week ህብር radio show (

09/02/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ) 

click here >>>HIBER RADIO 090212.MP3በቬጋስ ለአቶ መለስ የተጠራው ለቅሶ ተቃውሞ ገጠመው

አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች ብፁእ አቡነ መርቀርዮስ አገር ቤት ገብተው ወደ ስልጣነ መንበራቸው እንዲመለሱ ጠየቁ

 ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ

የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

    • በለንደን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለፋሽስቱ ግራዚያኒ ስም መታሰቢያ እንዳይቆም ተቃወሙ

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ የሚደረገውን የለቅሶ ድራማ ይቁም ብሎ በፃፈ ሳምንቱ እንዳይታተም ታገደ

ህዝቡ ማልቀስ ካለበት በአቶ መለስ አገዛዝ ታጣቂዎችና የፀጥታ ሰዎች የተገደሉት ንፁሀን ጭምር እንዲያለቅስ ተጠየቀ

የስልጣን ሽኩቻውን በተመለከተ ትንታኔ አለን

ቃለ መጠይቅ ከአቶ አየለ አንጌሎ የቀድሞ የቅንጅት አመራር እንዲሁም የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጽ/ቤት ቢሮ ሃላፊ ጋር ቆይታ አድርገናል በተለይ ስለ ሀይለማርያም ደሳለኝ ይናገራሉ

 


Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 4, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 4, 2012 @ 6:45 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar