ያሬድ ኃá‹áˆˆáˆ›áˆá‹«áˆ
ከብራስáˆáˆµá£ ቤáˆáŒ‚የáˆ
ሚያá‹á‹« 23ᣠ2006
ለከት ያጣዠየወያኔ áŒáŠ«áŠ” እና የማá‹áŠáŒ¥áˆá‹ የሕá‹á‰¥ ትእáŒáˆµá‰µ ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆአአገሪቱ ዛሬ ያለችበት á‹áŒ¥áŠ•á‰…ጥ áˆáŠ”ታ በáŒáˆ‹áŒ ያሳያáˆá¢ በመáŒá‹°áˆ አባዜ የተለከá‰á‰µ የወያኔ ተጋዳላዮች ዛሬሠመáŒá‹°áˆ‹á‰¸á‹áŠ• ቀጥለዋáˆá¢ ለá‹áˆµáˆ™áˆ‹ በወረቀት ላዠየሰáˆáˆ¨á‹ ሕገ-መንáŒáˆµá‰µ እና በá‹áˆµáŒ¥ የያዛቸዠመሰረታዊ የሆኑ የሰብአዊ መብቶችና áŠáŒ»áŠá‰¶á‰½ ለወያኔ ተጋዳላዮች áˆáŠ“ቸá‹áˆ እንዳáˆáˆ†áŠ በተደጋጋሚ እያሳዩን áŠá‹á¢ በአገሪቱ á‹áˆµáŒ¥ ያለዠየሕጠማእቀá (አንዳንዶቹ ሕጎች በራሳቸዠየማáˆáŠ› መሳሪያ ተደáˆáŒˆá‹ የተቀረጹ መሆኑ ሳá‹áˆ¨áˆ³) ለወያኔ ተጋዳላዮችና ተራ ካድሬዎች ሳá‹á‰€áˆ áˆáŠ“ቸá‹áˆ አá‹á‹°áˆˆáˆá¢ ሲሻቸዠá‹áŒˆá‹µáˆ‹áˆ‰á£ á‹«áናሉᣠá‹áˆ°á‹áˆ«áˆ‰á£ ባደባባዠá‹á‹°á‰ ድባሉᣠሺዎችን በየማጎሪያዠያሰቃያሉᣠያዋáˆá‹³áˆ‰á£ ቅጥ ባጣ መáˆáŠ© á‹áˆžáˆµáŠ“ሉᣠá‹áˆ°áˆá‰ƒáˆ‰á£ á‹á‹˜áˆá‹áˆ‰á£ ያስáˆáˆ«áˆ«áˆ‰á£ ሴቶችን á‹á‹°áራሉᣠህá‹á‰¥áŠ• ያሸብራሉᣠáˆáŠ‘ ቅጡá¢
እንáŒá‹²áˆ… የሕጠአáˆáˆ‹áŠ© ሲሞት ሥáˆá‹“ት አáˆá‰ áŠáŠá‰µ á‹áŠáŒáˆ³áˆá¤ ዘራáŠá‹Žá‰½ á‹á‰ ራከታሉᣠገዳዮች ባደባባዠገድሠá‹áŒ¥áˆ‹áˆ‰á£ ሙሰኞች አገáˆáŠ• እና ሕá‹á‰¥ á‹á‰†áŒ£áŒ ራሉᣠየአገሠሃብት ያሸሻሉᣠበድሆች ጉሮሮ ላዠቆመዠበሃብት á‹áŒ¨áˆ›áˆˆá‰ƒáˆ‰á¢ በዚህ ላዠጎጠáŠáŠá‰µ ሲታከáˆá‰ ት መላ ቅጡ á‹áŒ á‹áˆá¢ ብዙዎቹ እየከሰሙ ያሉ አገሮች (failed states) እየተባሉ በየጊዜዠየሚጠቀሱ አገሮች በእáŠá‹šáˆ… ችáŒáˆ®á‰½ á‹áˆµáŒ¥ የሚማቅበናቸá‹á¢ ወያኔሠለኢትዮጵያ የዋለላት አንዱ ትáˆá‰ áŠáŒˆáˆ ከእáŠá‹šáˆ… አገሮች ተáˆá‰³ እንድትሰለá ማድረጉ áŠá‹á¢ እንደ ታላቅ ስኬት የሚቦተለáŠáˆˆá‰µ የዛሬዋ የኢትዮጵያ áˆáˆ›á‰µ á‹áˆµáŒ¡ ሲገባ ላዩ አሮ á‹áˆµáŒ¡ ሊጥ እንደሆአዳቦ ስለመሆኑ áˆáŠ•áˆ ጥናትና የተለየ áˆáˆáˆáˆ ሳá‹áŒ á‹á‰… 95% የሚሆáŠá‹áŠ• የአገሪቷን ሕá‹á‰¥ ኑሮ ማየት በቂ áŠá‹á¢ አንጻራዊ በሆአመáˆáŠ© በወያኔ ዘመን የመጀመሪያዎቹ አሥሠአመት á‹áˆµáŒ¥ እንኳን የኢትዮጵያ ሕá‹á‰¥ ያገኛቸዠየáŠá‰ ሩትን እንደ መብራትᣠá‹áŠƒá£ የጤና አገáˆáŒáˆŽá‰µáŠ“ ሌሎች መሰረታዊ áላጎቶቹ ዛሬ ተáŠáጓáˆá¢ የደብሠዲጂት áˆáˆ›á‰³á‹ŠáŠá‰µ áŠáŒ ላ ዜማዎች በወያኔ እና ባጫá‹áˆªá‹Žá‰¹ የአለሠአቀá ‘የáˆáˆ›á‰µâ€™ ተቋማት ጆሮዋችን እሲደáŠá‰áˆ በሚዘáˆáŠ•á‰ ት በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ሕá‹á‰¥ አስከአበሆአየኑሮ ዋስትና ማጣት á‹áˆµáŒ¥ ሆኖ የመከራ እንቆቆá‹áŠ• እየተጋተ á‹áŒˆáŠ›áˆá¢ የእáŠá‹šáˆ… የመሰረታዊ አቅáˆá‰¦á‰¶á‰½ በዚህ ደረጃ ላዠአቆáˆá‰áˆŽ መገኘት አንኳን የቀለሠአብዮትᤠሌላሠመገለጫ የሌላቸዠአመጾችንና እáˆá‰‚ትን ቢወáˆá‹µáŠ“ በአገሪቱን ወደ ከዠብጥብጥ ቢከት የሚገáˆáˆ አá‹á‹°áˆˆáˆá¢ á‹áˆáŠ•áŠ“ እንደ ወያኔ ያለ áŠá‰á£ መረን የማያá‹á‰… እና ጨካአሥáˆá‹“ት እድለኛ ሆኖ ሆደ ሰáŠá£ የማá‹á‰»áˆˆá‹áŠ• áˆáˆ‰ የሚችáˆá£ ጨዋና ታጋሽ ሕá‹á‰¥ ሲጋጥመዠáŒáŠ«áŠ”á‹áŠ• እያበረታᣠየአáˆáŠ“ ሰንሰለቱን እያጠበቀᣠአባላቱን በአሃብት እያሞሰንáŠáŠ“ እያጎለበተ á‹áŠ•áˆ°áˆ«á‹áˆá¢ የአገሠመáረስ ወá‹áˆ አደጋ ላዠመወደቅ የራሳቸá‹áŠ• ጥቅሠአደጋ ላዠእስካáˆáŒ£áˆˆ ድáˆáˆµ áŒá‹µ የማá‹áˆ°áŒ£á‰¸á‹ ጎጠኛ á–ለቲከኞችሠበደሃዠሕá‹á‰¥ ላዠá‹áˆ°áˆˆáŒ¥áŠ‘በታáˆá¤ á‹áˆ°á‹áŒ¥áŠ‘በታáˆáˆá¢
ሰሞኑን በአገሪቱ á‹áˆµáŒ¥ የሚስተዋለዠየá–ለቲካ ድባብ ወያኔ ከመቼá‹áˆ ጊዜ በከዠáˆáŠ”ታ አገሪቱን የሚዘá‹áˆá‰ ት መሪ ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© á‹áŒ እንዳá‹á‹ˆáŒ£ እየተá‹á‰°áˆ¨á‰°áˆ¨ ያለ መሆኑን áŠá‹á¢ ለዚህሠá‹áˆ˜áˆµáˆ‹áˆ ሰላማዊ ሰáˆá ለማካሄድ ባንዲራና መáˆáŠáˆ á‹á‹˜á‹ በተንቀሳቀሱ የá–ለቲካ á“áˆá‰² አባላትᤠበተለá‹áˆ የሰማያዊ á“áˆá‰² አባላትን አስሮ እያሰቃየ ያለá‹á¢ ለዚህሠáŠá‹ በማኅበራዊ ድኅረ ገጾች በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላዠየá‹á‹á‹á‰µ መáŠáˆ» ሃሳቦችን እያጫሩ ሕá‹á‰¡ እንዲወያዠá‹áŒ‹á‰¥á‹™ የáŠá‰ ሩ የዞን 9 አባላትን ለቃቅሞ አጉሮ እያሰቃያቸዠየሚገኘá‹á¢ á‹áˆ…ሠአáˆá‰ ቃ ብሎ ባለá‰á‰µ ሦስት እና አራት ቀናት á‹áˆµáŒ¥ ሰላማዊ በሆአመንገድ ጥያቄ (ጥያቄያቸዠáˆáŠ•áˆ á‹áˆáŠ• áˆáŠ•) እያቀረቡ ያሉ የኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ ዩንቨáˆáˆ²á‰² ተማሪች ላዠየተለመደá‹áŠ• የáŒáŠ«áŠ” እáˆáˆáŒƒ እየወሰደ ያለá‹á¢ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እንደተገለጸዠከሆአበáˆáŠ«á‰³ ተማሪዎች በታጠበሃá‹áˆŽá‰½ የáŒáŠ«áŠ” እáˆáˆáŒƒ ለከባድና ቀላሠየአካሠጉዳት ተዳáˆáŒˆá‹‹áˆá¢ በተለá‹áˆ በአንቦ ከተማ ተማሪዎች በáŒá ተገድለዋáˆá¢ የወያኔ መንáŒáˆ¥á‰µ ሥáˆáŒ£áŠ• ከያዘበት ጊዜ አንስቶ በተማሪዎች ላዠተደጋጋሚ የáŒáŠ«áŠ” እáˆáˆáŒƒá‹Žá‰½áŠ• ወስዷáˆá¢ በመላ አገሪቷ በወያኔ እáˆáˆáŒƒá‹Žá‰½ ከተጠá‰á‰µ ተማሪዎች á‹áˆµáŒ¥ áŒáŠ• ትáˆá‰áŠ• áŒá የተቀበሉት በኦሮሚያ áŠáˆáˆ á‹áˆµáŒ¥ የሚገኙ ተማሪዎች ስለመሆናቸዠየሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የሚመለከቱ ሪá–áˆá‰¶á‰½ á‹áˆ˜áˆ°áŠáˆ«áˆ‰á¢ በሥራዬ አጋጣሚ እኔሠá‹áˆ…ን አረጋáŒáŒ«áˆˆáˆá¢
ዛሬ ላለንበት ጠቅላላ አገራዊ áŠáˆ½áˆá‰µá£ á‹áˆá‹°á‰µ እና የመከራ ሕá‹á‹ˆá‰µ ከላዠእንደጠቀስኩት ለከት ያጣዠየወያኔ áŒáŠ«áŠ” እና አáˆáŠ“ᤠእንዲáˆáˆ የአለማችን ተáŒá‰£áŒ áˆáŠ”ታ ብቻ ሳá‹áˆ†áŠ•  የማá‹áŠáŒ¥áˆá‹ የሕá‹á‰¥ ትእáŒáˆµá‰µ እና á‹áˆá‰³áˆ ትáˆá‰áŠ• አስተዋጾ አድáˆáŒ“áˆá¢ በኦሮሚያ áŠáˆáˆ በሚገኙ ተማሪዎች ላá‹á£ በጋዜጠኞች ላá‹á£ በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላá‹á£ በተቃዋሚ á“áˆá‰²á‹Žá‰½ አባላትና ደጋáŠá‹Žá‰½ ላá‹á¤ እንዲáˆáˆ በኃá‹áˆ›áŠ–ት መሪዎች ላዠእየደረሰ ያለá‹áŠ• áŒáና በደሠበጋራ áˆáŠ“ወáŒá‹˜á‹ እና áˆáŠ•á‰³áŒˆáˆˆá‹áˆ á‹áŒˆá‰£áˆá¢ በáትሕ እና በኢ-áትáˆá‹ŠáŠá‰µá£ በáŒá‰†áŠ“ እና በáŠáƒáŠá‰µÂ መካከሠገለáˆá‰°áŠ› ሆáŠá‹ የሚንጠለጠሉበት ገመድ ወá‹áˆ የሚቆዩበት ደሴት የለáˆá¢ áትሕ ሲጓደሠእያዩ እንዳላዩ መሆን በራሱ ኢ-áትáˆá‹ŠáŠá‰µ áŠá‹á¢ መብት ሲጣስ እያዩ እንዳላዩ መáˆáˆ°áˆ በራሱ የጣሹ áŒáˆ« እጅ መሆን áŠá‹á¢ ንጹሃን ዜጎች በáŒá ሲገደሉᣠሲደበደቡᣠሲታሰሩ እና በሃሰት áŠáˆµ እየተáˆáˆ¨á‹°á‰£á‰¸á‹ በእስሠሲማቅበእያዩ ገለáˆá‰°áŠ› መሆን አá‹á‰»áˆáˆá¢ የá–ለቲካ ገለáˆá‰°áŠáŠá‰µáŠ• እና ለáትሕᣠáŠáŒ»áŠá‰µ እና ለህሊና መቆáˆáŠ• ባናáˆá‰³á‰³á‰¸á‹ ጥሩ áŠá‹á¢
ለáትህና ለáŠáƒáŠá‰µ በመቆሠየሰá‹áŠá‰µáˆá¤ የዜáŒáŠá‰µáˆ áŒá‹´á‰³á‰½áŠ•áŠ• እንወጣ!
http://humanrightsinethiopia.wordpress.com/
Average Rating