www.maledatimes.com የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ 30ኛ አመት ክብረ በአል አከባበር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮአል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ 30ኛ አመት ክብረ በአል አከባበር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮአል

By   /   May 3, 2014  /   Comments Off on የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ 30ኛ አመት ክብረ በአል አከባበር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮአል

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 53 Second

በዛሬው እለት 30ኛ አመት ክብረ በአሉን የሚያከብረው የችካጎ ኮሙኒቲ ማህበር የበአሉን ድምቅት ሞቅ ባለ ሁኔታ መጀመሩን የማለዳ ታይምስ ተባባሪ ሪፖርተር ከስፍራው ጠቁሞአል ። የችካጎ ማህበር ለዘመናት በዘለቀው ከፍተኛ ጥንካሬው ብዙ የመከራ እና የችግር ዘመናቶችን አልፎ ዛሬ እንደ ብረት ጠንክሮ መቆሙን እና ለሌሎች አር አያ ሊሆን የሚችል ትልቅ እና አንጋፋ ድርጅት ነው ሲል ሪፖርተራችን ከስፍራው ያለውን ሁኔታ እያያዘ ጠቅሶአል ፣በአሁን ሰአት ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ጥሪው የተደረገላቸው ታላላቅ እንግዶች እየተገኙ መሆኑን ያከለው ሪፖርተራችን የከተማዋ ከንቲባ የሆኑት ራሃም ኢማኑኤል የእንኳን ደስ ያላችሁ ላኩትን ደብዳቤ አያይዞ ልኮልናል ።እኛም ለመላው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን ኮሙኒቲዎች ይህ አንጋፋ ድርጅት ያደረገውን ጥረት እያመሰገንን እኛም እንኳን ደስ ያላችሁ በማለት የዚህን አንጋፋ ድርጅት አላማ እና እራእይ በመከተል እናንተም ያሰባችሁበት ትደርሱ ዘንድ ምኞታችን ነው ፣በተለይም የዚህ ኮሙኒቲ ጥንካሬ ከማንኛቸውም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ቁርኝትን ሳይፈጥር ለዚህ ደረጃ መብቃቱ ሊያስመሰግነው የሚገባ መሆኑን ሳንገልጽ አናልፍም ፣በሌላም በኩል ደግሞ ከኬንያ ፣ኢትዮጵያ ፣ማይናማር ፣የመን፣ኢራቅ፣ኢራን እናሌሎችም አገራቶች ስደተኞችን ወደ ሶስተኛ አገር እንዲሰፍሩ በማድረግ ትልቅ ድርሻ ተወጥቶአል ይህም በሰሜን አሜሪካ እና አውሮጳ ቀዳሚ ኮሚኒቲ እንዲሆን አድርጎታል ።

እንኽውን ደስ አላችሁ የሚለው የማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ለኮሙኒቲ አባላት እና እንዲሁም አመራር አካላት በተለይም ይህንን ም እራፍ ከዚህ እንዲደርስ ላደረጉት ለኮሙኒቲው ዳይሬክተር ዶ/ር እርቁ ይመር ታላቁን ምስጋናችንን እናደርሳለን ።እርሳቸው ባይኖሩ ኖሮ ይህ ኮሙኒቲ ለዚህ እድል እንደማይደርስ በመግለጽ ነው ።

ት

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on May 3, 2014
  • By:
  • Last Modified: May 3, 2014 @ 7:20 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar