www.maledatimes.com በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

By   /   May 27, 2014  /   Comments Off on በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሙኒክ ተካሄደ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 31 Second

ቀን፡17/05/2014
በዳዊት መላኩ (ከጀርመን)
በጀርመን ሙኒክ ከተማ በኢትዮጵያ ውያን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ስለፍ
ተካሄደ፡፡ በጀርመን ሀገር የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውን በተገኙበት የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ አላማው አንባገነኑ የወያኔ
መንግስት ሰሞኑን በተላያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያሰሙትን ሰላማዊ ተቃውሞ አስምልክቶ ሀገሪቱን
እየመራ ያለው መንግስት በተማሪወች ላይ የፈጸመውን ግድያ ፣በተለያዩ የሀገሪቱ ክልልሎች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ፣
እስራት ፣መፈናቀል እና የሰባዊ መብት ጥሰት ለመቃወም ያለመ ነው፡፡ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ያሰሙቸው ከነበሩ በርካታ መፈክሮች
መካከል በተማሪዎች ላይ የተካሔደውን አረመኔያዊ ግድያ እናወግዝለን፣ ህግወጥ ማፈናቀል እና ግድያ ይቁም፣የታሰሩ የፖለቲካ
እስረኞች ይፈቱ፣የዞን ዘጠኝ አባላት ይፈቱ፡፡አንዱዓለም አራጌ ፣እስክንድር ነጋ ፣አቡበክር ፣በቀለ ገርባ ፣ርዕዮት አለሙ እንዲሁም
ሌሎች እስረኞች ይፈቱ፡፡ነጻነት እንፈልጋለን….ወዘተ የመሳሰሉትን በጀርመን እኛ በእንግሊዘኛ በርካታ ህዝብ በተገኘበት
አቅርበዋል፡፡ click her for more news demonstraton munic 17.05.2014
በካናዳ እና በአውስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳ ጳስ የሆኑት ብጹእ አቡነ መቃርያስ በስፍራው ተገኝተው የተለያዩ
መክልቶችን ያስተላለፉ ሲሆን ወያኔ ሀገሪቱን እያፈራረሳት በመሆኑ ሀገር ከሌለ እምነትንም ማካሄድ ስለማያቻል ህዝቡ የወያኔን
ከፋፋይ ሴራ ወደ ጎን በመተው ሁሉም በጋራ በያኔ ላይ እንዲነሳ አሳስበው ልጆቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች መጽናናትን
ተመኝተዋል፡፡ከዚህ በታች ያለውን ፎቶ ይመልክቱ፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on May 27, 2014
  • By:
  • Last Modified: May 27, 2014 @ 7:35 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar