www.maledatimes.com አቶ መለስ ዜናዊ በሃምሌ ወር (ጁላይ) ማረፋቸውን አውሮጳ ህብረት ገለጸ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አቶ መለስ ዜናዊ በሃምሌ ወር (ጁላይ) ማረፋቸውን አውሮጳ ህብረት ገለጸ

By   /   September 12, 2012  /   1 Comment

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 38 Second

ባሳለፍነው አመት መጨረሻው ላይ መሞታቸው በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን የተነገረላቸው የቀድሞው የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሞት በጁላይ ወር ቀደም ብለው መሞታቸውን የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ አዲስ አመት ባደረጉት ስብሰባ ላይ መግለጻቸው ታወቀ  ። በኢንፎርሜሽን ሚንስትር  በኩል  ለሃገሪቱ ባስተላለፈው መልእክት መለስ ዜናዊ ባለፈው ወር ላይ በድንገት በተፈጠረባቸው ኢንፌክሽን  አልፈዋል ብሎ መናገሩ ይታወቃል ።የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ እቃ እየተጫወቱበት የሚገኙት የወያኔ አስተዳደር ዛሬም ከስህተታቸው ሊማሩ ባለመቻላቸው ..አለም አቀፍ ተቋማት ውሸቶቻቸውን በማጋለጥ ላይ ይገኛሉ ።በትላንትናው እለት ባደረጉት ስብሰባ የስውዲን ጋዜጠኞችን መፈታት አስመልክቶ ለህሊና እስረኛ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አውሮፓ ህብረት ምን እያደረገ ነው ? ለፖለቲካ እስረኞች ምን እየተደረገ ነው እንዲሁም ለተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ለህዝቡ ምን በመስራት ላይ ይገኛል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ተቋምን ጠይቀዋል ይህንን አስመልክቶ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የቪዲዮ ሊንክ አያይዞ አቅርቦላችኋል።የሒውማን ራይት መብት ጥሰት በኢትዮጵያ እየተክናወነም እንደሚከናወን የጠቀሱት አና ጎሜዝ የጠቅላይ ሚንስትሩን ሞት በይፋ ጁላይ ላይ ነው የሞተው ሲሉ ሲናገሩ ይደመጣሉ አቶ በረከት ስምኦን ደግሞ የሞቱት ባለፈው አራት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ እንደሆነ ካቀረቡት ሪፖርት ለመስማት ችለናል …ስለዚህ በወቅቱ ሪፖርቱን ያቀረበው ኢሳት ትክክል ነበር ማለት ነው እሱም ብቻም ሳይሆን በዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ የሚመራውም የትራንዚሽናል ኮሚቴ የገለጸው እውነተኛውን ሪፖርት አቅርበውት ነበር ለማንኛውም እስኪ ይህንን ልብ የሚመስጥ አጭር ንግግር ይስሙ እና እውነቱን ይፍረዱ

 
Ana Gomes talks about succession delay and human rights violations in Ethiopia 

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 12, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 14, 2012 @ 5:49 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With: ,

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

One thought on “አቶ መለስ ዜናዊ በሃምሌ ወር (ጁላይ) ማረፋቸውን አውሮጳ ህብረት ገለጸ

  1. Well,well the shorty when he died they try to paint him as if the was the messiah. But look this is the evidence the supposedly humble guy who came from humble beginings wanted to have a royal cermony. Who’s he for whom is the show everyone in the world will laugh at you. You were yesturday a gurila fighter don’t know any better. We have constantly told both him and his party been uneducated and looting Ethiopia all the talk is just appearance both his wife and his TPLF party been committing genocide, looting our economy doing money laudry with the coperation of Alhamudi which the study analysis will soon show the cooperation of European and American ounter parts help. Here while his people are starving his body is transported with unnecessary cost of mass organisation with Ethiopian money. This people have nothing to eat the inflation has quadrpled. Why and for whom the show was necessary and we know all Ethiopian people that he’s no body and not even elected pm he stayed in power through force.

    We wanted them to leave actually now the question is if they can’t live by the constitution following the rule like any other Ethiopian they are well come to be an independent tigray and to leave Ethiopia. We don’t need tigres and we don’t want them in our politics

Comments are closed.

<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar