www.maledatimes.com አይ አቦይ ስብሀት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አይ አቦይ ስብሀት

By   /   September 19, 2012  /   Comments Off on አይ አቦይ ስብሀት

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 8 Second

             

 

አይ አቦይ ስብሀት እስካሁን ባማራ ብሄርና ባኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ተይዞ የነበረው ስልጣን አሁን አዙረንዋል ነው ያሉት?

በጣም ይገርማል፤ መለስ ዜናዊ እንደርሶ ያለውን አዋቂ ይዞ ጭንቅላቱን ታሞ መሞት አይደለም እንደቻሌንጀር አለመፈንዳቱ ጠንካራ ሰው ነው;;

ሲናገሩ እንኻ ምን ያህል እልህ እዳለብዎት ያስታውቃሉ፤ መስማማት እንዳልቻላችሁ እናውቃለን ሀይለማርያም መሀላችሁ አማካኘ አስማሚ ሆኖ

ስለተገኛ ተመረጠ አበቃ፣ ስከመቼ እንደህጻን ልጂ በእልህ እንደምትኖሩ አይገባንም፤ሀያ አንድ ዓመት ስልጣኔ የማይገባችሁ፤ማለያየት፣ማጋጨት………/

አንድ ልጅ ተወልዶ ሀያ አንድ ዓመት ከሞላው ትልቅ ሰው ነው ብዙ ነገር ያውቃል እናንተ ግን *****

ለመሆኑ ከላይ እንዳሉት አስባችሁበት ነው ሀይለማርያምን የሾማችሁት? መቸ እንደመንግስት እንደምታስቡ አናውቅም;;

አይ አቦይ ስብሀት ላፍ ዳገት የለው፤ አሁን ደግሞ እርሶ የኦርቶዶክስን ስልጣን ይያዙና፤ አባ አቦይ ስብሀት ዘመንበረ ትግራይ ወእጨጌ ደደቢት ሊቀ ጻጻስ

ዘኢትዮጽያ ይባላሉ እድሜዎትም ድፍረትዎትም ችግር የለበትም;; በጣም የሚገርመው የኢትዮጽያን ህዝብ እንዳደጉበት መንደር መቁጠርዎ ያሳዝናል፤ ሌለው

ይቅር እርሶና መሰሎችዎ በየቀኑ ወደእስር የምታጉሯቸው ሙስሊም አማኞች ጥያቄ  ያልመለሳችሁ ይህን ሲሉን አያፍሩም;; አይ አቦይ ስብሀት የህዝቡ ዝምታ

ሲበዛ የናንተ የድንቁርና ጩዃት ጨመረ ፤ጆሮው የማይሰማ ሰው ሌላውም እደሱ ስለሚመስለው ጮሆ ያወራል;;

Kidane Gebregziabher

Germen

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 19, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 19, 2012 @ 12:04 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar