www.maledatimes.com ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH

By   /   September 19, 2012  /   Comments Off on ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ተጠያቂው ማን ነው ? Amhara Genocide Documentary MUST WATCH

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 59 Second

በአሁኑ የአማራ ክልል መስተዳድር ስር የሚተዳደረው የክልሉ አስተዳደር በየጊዜው የከፋ አገዛዛዊ ስርአት እና ጭፍጨፋ ከመድረሱም በላይ ለከፍተኛ እልቂት  ተዳርጎአል ለዚህም ተጠያቂው የአማራ ክልል መስተዳድር ነው ይህም ሆኖ ሳለ  ክልል መስተዳድሩን በስሩ አድርጎ የሚያስተዳድረው እና እጁን ይዞ የሚያንቀሳቅሰው የወያኔ መንግስትም የዚሁ ድርጊት ተቋዳሽ ከመሆኑም በላይ ዋናው የድርጊቱ መርሃ ግብር ፈጣሪ እና ቀማሪ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል ።ሆኖም በአማራ ክልል ለደረሰው ጭፍጨፋ ተጠያቂው ማን ነው ብለን ስንጠይቅ መልሱ የትግራይ ህዝብ ነው ካላችሁ ተሳስታችኋል የትግራይ ህዝብ ከደሙ ንጹህ ነው ።በስልጣን ላይ ያለው ገዢው አስተዳደር ብቻ ነው ።ለትግራይ ህዝብ መሰደድ የአማራው ህዝብ ተጠያቂ አይሆንም ለአማራው ህዝብ ኦሮሞ ወይም አፋር አይሆንም ዋነኛዎቹ መሪዎቹ ሆነው ሳለ እኛስ ለምን የህብረት አንድነታችን ተቋጨ ? ይህንን ለማለት ያነሳሳን በዚህ ቪዲዮ የምትመለከቱትን ዶክመንታሪ የጭካኔውን እና ግፈኝነት ለናንተ በመተው ፍርዱን እንድትሰጡ በማለት ነው

ሞረሽ የአማራ አንድነት ለዘ-ሐበሻ በላከው የ1 ሰዓት ዶኩመንታሪ ፊልም ላይ በአማራ ሕዝብ ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማሳየት ለሕዝብ እንድናደርስ ጠይቋል። በአማራው ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ይህ
ጥናታዊ ፊልም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ለሌላው ወገኑ በማስተላለፍ ሕዝብ እንዲያውቀው በማድረግ ወገንተኛነቱን እንዲያሳይ ሞረሽ ይጠይቃል። ቪድዮውን ይመልከቱት። እውን ለትግራይ ሕዝብ መሰደድና ችግር ውስጥ መግባት የአማራ ሕዝብ ተጠያቂ መሆን አለበት? ቪድዮው ምላሽ አለው። (ይህን ቪድዮ ከ13 ዓመት በታች ያሉ ሕጻናት እንዳይመለከቱት ይመከራል)

።መልካም እይታ

እንዲ ዳምኖ ዳምኖ የዘነበ እንደሆን

እንዴት ያሉ በሮች ይጠመዱ ይሆን

እንዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን

ያመዱ ማፍሰሻ ስፍራው ወዴት ይሆን>?

Amhara Genocide Documentary MUST WATCH

Flag as inappropriate
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 19, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 19, 2012 @ 6:46 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With: ,

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar