www.maledatimes.com ኢሕአዴግ ጋዜጠኞችን እና ፀሃፍያንን በገሃድ ማሳደድ ጀምሯል። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢሕአዴግ ጋዜጠኞችን እና ፀሃፍያንን በገሃድ ማሳደድ ጀምሯል።

By   /   September 18, 2014  /   Comments Off on ኢሕአዴግ ጋዜጠኞችን እና ፀሃፍያንን በገሃድ ማሳደድ ጀምሯል።

    Print       Email
0 0
Read Time:37 Second

በኢትዬ ምህዳር ጋዜጣ እና በጃኖ መፅሄት በሚፅፋቸው ፁሁፎች በመላ ሀገሪቱ ሀገር ወዳድ እና ፀረ ኢህአዴግ አቃሙን ያሳየው ወጣቱ ሰለሞን መንግስ (ሶል ዘባህርዳር) በኢህአዴግ ካድሪዎች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገበት እንደሚገኝ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። ቀድሞ ይሰራበት ከነበረው ባህርዳር ዩንበርስቲ ስራ ለቆ ወደ ወረታ እና አለምበር ከተማ አምርቶ የነበረው ሰለሞን ከባድ የሆነ የካድሪዎች free_ethiopian_mediaክትትል ህይወቱን እንዳመሰቃቀለው ለማወቅ ተችላል። የጥረት ኢንበስትመንት ባለስልጣን የሆነው ታላቅ ወንድሙ አቶ ታደለ መንግስት ከካድሬዎች ጎን ሆኖ ወንድሙ እንዲሰቃይ እያደረገ መሆኑ የታወቀ ሲሆን ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ የፎገራ ወረዳ ካቢኔዎች እንዴት አድርገው ሊያስሩት እንደሚገባ እየመከሩ እንዳሉ ታውቃል። የሰባዊ መብት ጥሰት ማድረሳቸውን ያጋለጠባቸው በአለምበር ከተማ የሚገኙ አድማ በታኝ ፖሊሶች መስከረም 4ቀን በምሽት ሊደበድቡት ሲሉ ሰለሞን ሮጦ ማምለጡን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። የኢህአዴግን አንባገነናዊ ስርአት በመቃወሙ በ2002 አም ምርጫ በወረዳው ባለስልጣናት ተደብድቦ የነበረ ሲሆን በህዝብ ቁጣ ከእስር መፈታቱ አይዘነጋም።

surce Clickhabesha

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on September 18, 2014
  • By:
  • Last Modified: September 18, 2014 @ 4:33 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar